cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቢላል ሚዲያ

በዚህ ቻነል ላይ 👉የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ 👉ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን 👉 አንድአንድ ደርሶች ፣ሙሀደራዎች፣ማስታወቂያዎች እንለቃለን 👉የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት @abu_adil1 ላይ ስጡን 👇👇👇👇ሼር በማድረግ

Show more
Advertising posts
783
Subscribers
-324 hours
-67 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እንደ እናት እንደ አባት 4 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዉናል!!! በወርቃማዎቹ የዙልሂጃ ቀናት የዳሩል አርቀም ሰራዊቶች  በመገናኛ ነጃሺ መስጂድ ኸይር ፈላጊ ወንድሞችን ለበጎ አላማ እየተጣሩ አሳልፈዋል። በገቢ ማሰባሰቢያዉም ለፕሮጀክታችን ስኬት አንድ እርምጃ የተሻገርንበትን ዉሎ ያሳለፍን ሲሆን የመስጂዱን ኢማም(ሸይህ አብዱልአዚዝ)፣የወጣት ጀመዐዎችን እንዲሁም መላዉ የመስጂዱን ጀመዐዎች ለማመስገን እንወዳለን።
Show all...
👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ እህታችን ከሀገር ዉጪ 5000 ብር ለ አይታሞች አስገብታለች  አላህ ይቀበላት ‼️ የኒያ ርብርቡ  እንደቀጠለ ነዉ እንደቀጠለ ነዉ ቀሪ ኒያዎች ያስፈልጉላንና ድጋፋችሁ አይለየን ባረከላሁ ፊኩም🙏🙏🙏 ከአቢ ሁረይራህ እንደተዘገበዉ ፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"አላህ ሆይ! ምስክር ሁን! እኔ ያስጠነቀቁት ሁለት ድኩማን ጉዳይ አሉኝ፥ እነርሱም የቲም እና እንስት ናቸው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ "‏ اللَّهُمَّ إِنِّي أُحَرِّجُ حَقَّ الضَّعِيفَيْنِ الْيَتِيمِ وَالْمَرْأ ይህን ፕሮጀክት መደገፍ የምትፈልጉ 👇👇👇👇👇 1000451773759 ኒያችሁን ወደ አካውንታችን ስታስገቡ ለሌሎች ማነሳሻ ይሆን ዘንድ Screen shot እያደረጋችሁ @abu_adil1 ላይ ላኩልን
Show all...
🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ደረሰ ደረሰ ደረሰ አነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ የሴቶች ለሴቶች ዳዕዋ እና ኮንፈረንስ  ደረሰ። የኮተቤ ካራ 🌐ምድር  በእናቶች፣ በእህቶች፣ በሴቶች ፣ በምድራችን 🌑ፕላኔቶች  ታሸበርቃለች ። እርሶም የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘንዎታል። አድራሻ ቦታ :- ኮተቤ ካራ 40 ቁጥር ማዞሪያ ጉሊቱ አጠገብ ። ለበለጠ መረጃ :- 0935914055 አዒሻ                         0938567066 ሰሚራ
Show all...
“ሁለት ቃላቶች አሉ በአራህማን ዘንድ የተወደዱ:: ለምላስ ቀላል የሆኑ ነገር ግን በሚዛን (አጅር) በጣም የከበዱ :: እነርሱም :- "ሱብሃነ አላህ ወቢ- ሃምዲሂ " እና " ሱብሃን አላህ አል - አዚም "ናቸው " ረሱል [ ﷺ]
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ስሁራችሁን በኔ ግብዣ ለምወዳችሁ ብቻ😊
Show all...
🥰 6
#ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል! የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ እንደሚከበር ታውቋል!
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Original የቁድስ አርማ የምትፈልጉ ካላችሁ በዉስጥ አዉሩኝ price 800 birr ብቻ ‼️
Show all...
👍 5
የዘንድሮ ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ ቀናት መቼ ይጀምራሉ? ዛሬ ዕለተ ረቡዕ በኢትዮጵያ አቆጣጠርግንቦት 28, 2016 E.C. ነው። በኢስላማዊ ካላንደር (በሂጅሪያ) አቆጣጠር ደግሞ ዙል-ቂዕዳህ 28, 1445 H.C. ነው። በፈረንጆቹ ጁን 05, 2024 G.C. ነው። የዙል-ቂዕዳህ ወር በ29 ቀናት ከተጠናቀቀ ከነገ በኋላ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 ይጀመራሉ። የዙል-ቂዕዳህ ጨረቃ 30 ከሞላች ግን ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃ 10 ቀናት ቅዳሜ ሰኔ 01, 2016 E.C. ይጀመራሉ። በኸይር ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጁ ሁኑ
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ ትግሎች ላይመለሱ ድል ተደርገዋል። ከነሱ ውስጥ አንዱ የእስልምና በዓላት በአዋጅ የተደነገጉ ለስራም ሆነ ለትምህርት (እንዲሁም ለፈተና፣ well I had to say this cuz some people and institutions have a hard time getting it) ዝግ ቀናት መሆናቸው ነው። Ministry of Education Ethiopia በየአመቱ በሙስሊሙ በዓላት ላይ ፈተና ነው ብላችሁ የምታወጡት ፕሮግራም መልሶ መቀየሩ ላይቀር ነገር፣ ለምንድነው ተፈታኝ ልጆችን በበአል ፈተና አለ በማለት የምታዋክቧቸው? Is this some kind of psychological war? What do you get out of it? ህዝበ ሙስሊሙን በየአመቱ በተመሳሳይ አጀንዳ ቢዚ ማድረግ ጥቅሙ ምንድነው? ወይስ ዘንድሮም ሙስሊም በሀገሩ ባይተዋርነት እንዲሰማው ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ነው ተቋማትን እየመሩ ያሉት? Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ይህ ጉዳይ በማያዳግም ሁኔታ የሚፈታበትን መፍትሄ መፈለግ አለበት። ይህ ለተቋሙም ለሚወክለው ህዝብም ንቀት ነው። እነዚህ ድሎችና መብቶችን ማንም በችሮታው አልሰጠንም አባቶቻችን በትግል አስከበሩልን እንጂ። ከኛ ከልጆቻቸውም ማንም ሊነጥቀው አይቻለውም።
Show all...
በየ ሆስፒታሉ ስትሄድ የምርም የአላህን ኒዕማ ትረዳለህ
Show all...
3