en
Feedback
Afriwork

Afriwork

Open in Telegram
1 547
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-5130 days
Posts Archive
አይ ሀምስተር ስንቱን አሳየን ግን እስኪ ገጠመኝ ካላቹ? እኔ መቼም የማልረሳው ባንክ ብር ሊወጣ ሄጄ ፍተሻ ነበር እና ፈታሹ ደሞ ፌደራል ነበረ እናም ሃምስተር እየሰራ ነበረ እኔ ስመጣ Tap tap የሚያረገውን ላለማቆም ሳይፈትሽ አስገባኝ😆 @yegnazeget

የጠፋ አህያ አንድ ጊዜ ነስሩዲን አህያዉ ጠፍቶበት ጫካ ዉስጥ ሲፈልጋት ቆየና የሆነ ነገር ትዝ ብሎት ድምፁን ከፍ አድርጎ ፈጣሪዉን አመሰገነ፡፡ ከዛም አጠገቡ የነበረዉ ጎረቤቱ ‹‹ዬት አለች አህያህ ተገኘች እንዴ?››ብሎ ሲጠይቀዉ ነስሩዲንም ‹‹አልተገኘችም የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነዉ፡፡›› አለዉ፡፡ ጎረቤቱም ‹‹ምን ትዝ አለህ?›› ብሎ ጠየቀዉ፡፡ ነስሩዲንም ‹‹እንኳንም ዛሬ በእግሬ ሄድኩ፡፡ አህያዬ ላይ ተቀምጬ ቢሆን ኖሮ እኔም አብሬ እጠፋ ነበር፡፡ እንኳንም ብቻዋን ጠፋች!›› @yegnazeget👈👈👈

Repost from ሰበር NEWS
በባይናንስ የሚታገዝ አዲስ airdop ነው ከአሁኑ ጀምሩት https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_492997618&startapp=ref_492997618&utm_medium=web_share_copy

photo content
+1

በጣም የወደድኩት ታሪክ🙏
+9
በጣም የወደድኩት ታሪክ🙏

#ልጅ ፡- አባዬ ቻይኖች እንዴት ነው ለልጆቻቸው ስም የሚያወጡት #አባት ፡- ቀላል ነው ማሰሮ እና ጎድጓዳ ሳህናቸውን በደረጃ በኩል ይወረውሩታል ከዛ ድምፁን በጥሞና ያዳምጣሉ : ጓ,......ቷ,......ከሽ,.......ቹንግ,.........ዊንግ.......!! ይሏቸዋል😂 ስቆ ላሽ ምንድነው  ለጓደኛዎshare አድርገው አንድ ለይ ይሳቁልን😻😂 @yegnazeget👈

የሀብታም ልጅ ጠብሰህ ሸራ ቤት ወስደሀት ሁለት ምግብ በልታችሁ 40 ብር ስትከፍል አይታህ ሲጣፍጥ በዛላይ ርካሽ ነው ስትልህ You be like... ባይገርምሽ በ30 ብር ንፁህ መኝታም አለ😊😊😂😍 @yegnazeget👈

#ለፈገግታ 😂 አግብተህ ከስራ ደክሞህ ወደቤትህ ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር አንዱ ሲስቅ 💀😭💔😭 ምን ታደርጋለህ ግን ዳይ ወደ ኮሜንት 👇👇👇👇👇 @yegnazeget #join እያላችሁ

አንዳንድ ሰው በጣም ውሸታም ከመሆኑ የተነሳ.. ሲኦል ብታገኘው እራሱ "ሰው ፈልጌ መጥቼ ነው እንጂ ገነት ነኝ" ይልሀል!!!😜 እንዴት ነው እኔስ ዋሸሁ እንዴ 👇👇👇👇👇👇 @yegnazeget

#ድንጋጤ_ማለት . በቤት ውስጥ እባብ አይተህ . ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ እንጨት አንስተህ . እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን ዘግዘግተህ . ወደ እባቡ እየቀረብክ እያለህ : መብራት ሲጠፋ!!🙊🙊 : : ፈጣሪዬ ፕራንክ ነው በለኝ🙏🙏😭 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈

ለፈገግታ 😂😀 በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት አሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት:- አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ:- ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት:- ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡- ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ብሎ ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው:- ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!😂😂😂 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈👈👈👈

አንዱ ግሮሰሪ ውስጥ ሂሳብ አልከፍልም ብሎ ሰራተኞቹ በጠርሙስ ሲደበድቡት #ኧረ_በጊዮርጊስ... በጊዮርጊስ... ሲል ጭራሽ #ጠርሙስ_ትመርጣለህ ብለው በጃንቦ🍺😭😂👊☹️   Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት🤣😂👍 👇👇👇👇👇 @yegnazeget ኧረ ወገን join እያልን እንጂ

📚🖊#በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ❓°°>>> 🙎‍♂"አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም😁😄🤣 #አረ_like_አርጉ_አይቆጥርም 😁 @yegnazeget👈

#ልጅ :- እማዬ ሽንት ቤታችን  እኮ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ስከፍተዉ መብራት ይበራል:: #እናት :- አንተ ልጅ እንደዉ ምን ላርግክ አሁንም ፍሪጅ  ዉስጥ ነዉ የሸናከዉ...😳😂🤣🤣🤣🤣 ከምሬ ነው ከእንደዚህ አይነት ልጅ ይሰውራችሁ 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈👈

📚🖊#በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ❓°°>>> 🙎‍♂"አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም😁😄🤣 @yegnazeget #አረ_like_አርጉ_አይቆጥርም join ማለትም አይረሳ😁

ትምርት የማይወደውን ልጅ ለምን የ ርቀት አትማርም እለዋለሁ ይርቀኛል 😁 @yegnazeget👈

ድሮ ቀልድ አበዛለው አቃለው ዛሬ ግን መሮኛል😡 ማነው የ አውሮፕላሌን ቁልፍ የወሰደው?? 👇👇👇👇👇 @yegnazget👈

እስቲ በአዲስ አመት ማታ ልመርቅ🙏 ካፌ ልጋብዝሽ ብለህ ቀጥረሃት ከስንት መግደርደር እና ልመና በኋላ "እሺ በቃ ሚሪንዳ ይምጣልኝ "የምትለዋ ደጓ የክፍለሀገር ልጅ የት ሰፈር ተከራይታ ይሆን🤔 😋😋😋😋😋😋 @yegnazeget👈

አዲስ አመትን አስመልክተን logo ቀይረናል እንዴት አያችሁት የተመቸው 👍 ያልተመቸው👎 ያልተመቸው ከበለጠ ይቀየራል ቶሎ ቶሎ riact አድርጉ
አዲስ አመትን አስመልክተን logo ቀይረናል እንዴት አያችሁት የተመቸው 👍 ያልተመቸው👎 ያልተመቸው ከበለጠ ይቀየራል ቶሎ ቶሎ riact አድርጉ

በአዲሱ አመት ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ... ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣 @yegnazeget👈 join እያላችሁ guys