cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመዝሙር ቻናል_Mezmur Channel

እንኳን ደህና መጣችሁ ያላገኛችሁትን ዝማሬ በሙሉ ጠይቁን በ inbox {{{{{{ @Ye_Teklye_Lij_Negn_24 }}}}} እንናገራለን መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ

Show more
Advertising posts
1 469
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አረ እሰይ አማኑኤል /4/ አማኑኤል አማኑኤል  አረ እሰይ አማኑኤል/2/ ንፁህ ደሙን አፈሰሰ ቅዱስ ስጋውን ቆረሰ ለወዳጁ ነብሱን ሰጠ የአዳም ታሪክ ተለወጠ አረ እሰይ አማኑኤል /4/ አማኑኤል አማኑኤል  አረ እሰይ አማኑኤል/2/ ባይወለድ ከድንግል ባይሰቀል በመስቀል ባይጠመቅ ዮርዳኖስ እኖር ነበር ስናለቅስ አረ እሰይ አማኑኤል /4/ አማኑኤል አማኑኤል  አረ እሰይ አማኑኤል/2/ በፍቃዱ ስጋ ለብሶ በምድር ላይ ተመላልሶ ይህን አለም ሲያስተምር አምላክም ነው መምህር አረ እሰይ እመቤቴ /4/ እመቤቴ እመቤቴ  አረ እሰይ እመቤቴ /2/ ማርያም ድንግል ንፅህት ልዩ ኮ ነሽ ከፍጥረት እናት ሆነሽ ተሰጥተሽን ወደ ጌታ አቀረብሽን አረ እሰይ እመቤቴ /4/ እመቤቴ እመቤቴ  አረ እሰይ እመቤቴ /2/ በሀዘኔም አልተለየሽ ስሰደድም ከኔጋር ነሽ በኑሮዬም በህይወቴ ቀደሚልኝ እመቤቴ አረ እሰይ እመቤቴ /4/ እመቤቴ እመቤቴ  አረ እሰይ እመቤቴ /2/ አንቺን ተስፋ አድርጌያለው በጎል እንኳን እሞላለው ከህመሜ ልፈወስ ንገሪልኝ ለኢየሱስ አረ እሰይ እመቤቴ /4/ እመቤቴ እመቤቴ  አረ እሰይ እመቤቴ /4/
Show all...
ስምህ በሁሉ ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማወደስ ያስደስተናል ስምህን ማክበር ክብራችን ሆኗል(፪) አምላክ ተመስገን በሰማያት ስምህ ይወደስ በፍጥረታት ከህፃናት አፍ ምስጋና ይውጣ አንተን ማመስገን ይሁን የኛ ዕጣ(፪) አዝ = = = = = = በምግብ እጦት ብንሰቃይም ማህሌትህን አናቋርጥም የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም እንዘምራለን ለአምላካችን ስም(፪) አዝ = = = = = = ሰማዩ ዝናብ ደመና ቢያጣም ፍቅርህ በእኛ ውስጥ አላቋረጠም ቸርነትህን እንጠብቃለን ከአንተ ደጅ ጌታ የት እንሄዳለን(፪) መዝሙር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ " እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው ልዑል ሆይ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ " መዝ፺፪፥፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show all...
የመዝሙር_ግጥሞች_ስምህ_በሁሉ_ተመሰገነ_24k.m4a7.40 KB
👍 3 2
*ትህትናሽ ግሩም ነው* ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም(2) እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም(2) ንፅሕት ስለሆንሽ === እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ === እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ === እመቤቴ እመቤቴ ባንቺ አደረብሽ === እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መመረጥ=== እመቤቴ እመቤቴ ዜናው አስገረመን=== እመቤቴ እመቤቴ እሳቱን ታቅፈች=== እመቤቴ እመቤቴ የማይቻለውን=== እመቤቴ እመቤቴ አዝ ========= ምርኩዜ ልበልሽ=== እመቤቴ እመቤቴ ጥላ ከለላዬ=== እመቤቴ እመቤቴ ጋሻዬ ነሽ አንቺ === እመቤቴ እመቤቴ ለእኔ መመኪያዬ === እመቤቴ እመቤቴ በዓለም እዳልጠፋ=== እመቤቴ እመቤቴ ሕይወቴ መሮብኝ=== እመቤቴ እመቤቴ እንደ ወይን አጣፍጪው ===እመቤቴ እመቤቴ ድንግል ድረሽልኝ === እመቤቴ እመቤቴ አዝ========== የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ === እመቤቴ እመቤቴ የሁላችን ደስታ === እመቤቴ እመቤቴ እሙ ለጸሐይ ፅድቅ === እመቤቴ እመቤቴ የሁሉ ጠበቃ === እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የድል አክሊል === እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የፅድቅ ሥራ === እመቤቴ እመቤቴ ድንግል መሰላል ነሽ === እመቤቴ እመቤቴ የተዋህዶ ተስፋ === እመቤቴ እመቤቴ
Show all...
@getemoche - ትህትናሽ ግሩም ነው 24k.m4a9.23 KB
👍 3
Convert_ኧረ_እሰይ_አማኑኤል_Ere_Esey_Amanuel_Ethiopian_Orthodox_Mezmur360p.mp34.15 MB
✞ አማኑኤል ተመስገን ✞ አማን በአማን/፬/ አማኑኤል ተመስገን /፪./ ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ /፪./ ድብቁን ኃጢአት አንተ ብትገልጸው ይቅር ብለኸኝ ባትሸፋፍነው እንደ ሰው በቀል ቢኖር ጌታ ለኔ ኃጢአትስ የለውም ቦታ አዝ= = = = = በየደቂቃው ኃጢአት ስሰራ ስሰርቅ ስበድል አንተን ሳልፈራ አንተ ግን ፊትህ ምንም ቢቀየም በቁጣህ በትር አልገረፍከኝም አዝ= = = = = ምህረትህን ልከህ አድነኝ ዛሬ ታክቶኛልና በኃጢአት መኖሬ አለም በኃጢአት እየሳበችኝ በጽድቅ ደስታ መኖር አቃተኝ አዝ= = = = = የኃጢአት ጉዞ ጣፋጭ ቢመስልም ውጤቱ መሮ ፍጹም አይጥምም እንደ በደሌ ስላልከፈልከኝ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ መዝሙር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show all...
የመዝሙር_ግጥሞች_አማኑኤል_ተመስገን.mp35.84 MB
🤔 1
ምን ብትወደኝነው ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/ ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል      ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
Show all...
ምን ብትወደኝነው.mp38.08 MB
         © የትንሣኤ ብርሃን © የትንሣኤ ብርሃን የሰው ልጅ ሕይወት(2) አዳምን መለሰው ከወጣበት ቤት     (2)     እሰይ የምስራች ደስ ይበላችሁ     ሞትን ድል አድርጎ ተነሳላችሁ       (2) ያ በሙሴ ኦሪት የተነገው(2) ሞትን ዛሬ አጥፍቶ የተነሳው ነው (2)        ማርያም መግደላዊት ምንኛ ታደልሽ (2) ከሰው ሁሉ በፊት ትንሣኤን አየሽ   (2)          ብርሃን ያሳየዋል የጽድቅንም ፋና (2) ለሚገዛለቱ በእውነቱ ጎዳና        (2)        ስምህን ተናገርኩ ሁሉም ተቀበለ (2) ከጥፋት ልጅ በቀር ማንም አልታጎለ(2)    አምላክ ሆይ በስምህ ባርከህ ቀድሳቸው (2) ከጥፋት ልጅ በቀር ሁሉም የአንተው ናቸው (2)    አንድ ይሁኑ እነርሱ በሰላም በፍቅር (2) እኔም አንድ እንደሆኩ ከአንተ አባቴ ጋር (2)      እሰይ የምስራች ደስ ይበላችሁ ሞትን ድል አድርጎ ተነሳላችሁ       በህብረት እናመስግን
Show all...
_እሰይ_የምስራች_ተነሳላችሁ_በዘማሪ_ሚኪያስ_አረጋዊ_የትንሳኤ_መዝሙር128k_1.m4a3.66 MB