en
Feedback
Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️

Wollo University dessie cumpus Christian students fellowship ✝️

Open in Telegram

ይህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ነው። እኛ ሕብረት ነን ። እናያለን ፤ እንመሰክራለን ፤ እንጸናለን

Show more
266
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። ⁸ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል። ☑️ የዛሬ ማንነታችን የትላንት ልምምዳችን ወጤት ነው ። የነገ ማንነታችን ደግሞ የዛሬ ልምምዳችን ውጤት ነው ለዛ ነው ልምምዳችን ላይ በደንብ መጠንቀቅ ያለብን ❗❗ ዛሬ እራሳችንን እግዚአብሔርን መምሰል እያስለመድን ከሆነ ያለጥርጥር በጊዜ ሂደት እያደገን ያለነው ወደ እግዚአብሔር ነው ማለት ነው🥰 ። ☑️ የምንለማመደው ነገር የነገ ማንነታችንን ይወስነዋል ለዛ ነው የምንለማመደውን ነገር መጠንቀቅ ያለብን ።  እራሳችንን የምናለማምደው ምን ይሆን? እግዚአብሔርን መምሰል ለዚህ ህይወትም ለሚመጣው ህይወትም ተስፋ ስላለው ሁልጊዜ መለማመድ ይኖርብናል 🙏🙏🙏🥰

ወንድማችን እዩ ፀጋ ይብዛልህ ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እንወድሃለን 🙏🥰🥰

ፕሮግራማችን አሁንም ይቀጥላል አሁን ጌታን የምናመልክበት ጊዜ ይሆናል በአምልኮ የሚያገለግለን ወንድማችን እዩ ይሆናል ተባረኩልን 🙏🥰

እህታችን ጄሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በጣም እንወድሻለን ተባረኪልን 🙏🙏

ፕሮግራማችንን በፀሎት እንጀምራለን። ፀሎት በመምራት የምታገለግለን እህታችን jerry ናት ተባረኩ🙏

ሰላም ለሁላችሁ ይብዛ እንዴት ናችሁ 🖐🖐 የዛሬው online Gf ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው ፤ ልክ 3:00 ላይ ሁላችሁም ሌሎችን እየጋበዝን እንገኝ ዛሬም እግዚአብሔር ጥሩ ጊዜ ይሰጠናል 🙏 ለሌሎችም share አድርጉ 🥰🥰

ወደ ቃሉ እንድንመለሰ እግዚአብሔር ይርዳን 🥹🥹 ጊዜ ሰጥተን እርሱ ውስጥ እንድንቆይ እግዚአብሔርን በግል እንድናውቀው ጌታ ይርዳን 🙏🙏

እሺ ወደ እግዚአብሔር ቃል እናልፋለን 🥰 ዛሬ የጌታን ቃል የምንካፈለው ከናፈቀችን ከእናታችን ከፍሬ (mam) ጋ ይሆናል መልካም የቃል ጊዜ 🔥🔥🔥

እንግዲህ ጌታ እየረዳን እየቀጠልን ነው አሁን ደሞ ወደ ቃል ልናልፍ ነው 🥰 እስቲ ያላችሁ ምልክት አሳዩን 🖐🖐

ድንቅ አምልኮ ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🥰🥰🥰 እስቲ እንባርከው 🖐🖐

አሁን ወደ አምልኮ እናልፋለን ከወንድማችን ዳኒጋ (3rd year Law) እናመልካለን 🥰 are you ready to worship ?

አማን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ 🥰🥰 እስቲ ባርኩት