4 266
Subscribers
-424 hours
+37 days
-3230 days
Posts Archive
📹 𝙖𝙨𝙠 𝙫𝙚 𝙩𝙖𝙝𝙩 ፍቅርና ዙፋን
🎬 Part 1
✅ translator = ali Mahdi
📽️ video Quality 📎: HD
Join orhan telegram channel ⤵️⤵️⬇️
@Kurulus_orhan_film1
Repost from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
+1
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏
የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች
በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች
ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ
እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏
ከ ድሬ ሽቶወች እና የ የመን ማር በ ፍሬም ሆነ በ ብዛት ምትፈልጉ
0939327907 አናግሩን እስከ አዲስ አበባ እንልካልን ወይም @reduismee በ inbox
