en
Feedback
መዝሙር ተዋሕዶ12

መዝሙር ተዋሕዶ12

Open in Telegram

‹‹እኔ እግዚአብሔር ነኝ›› (ዘፀ. ፮፥፪) @Enengager_12

Show more
411
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+130 days
Posts Archive
ፍስልታ ለማርያም ከጌቴሴማኔ መነሳት ማረጓን አምኛለሁ እኔ ቃሉን  ያልተረዳ ዛሬም ይጠይቃል እንኳን የአምላክ እናት አልዓዛር ተነስቷል #አዝ ..... ሞት የተሽነፈ መረመጃ ሆኗል ድል የሚነሳበት መውጊያውነ ተነጥቋል እንኳንስ በእናቱ  በእኛም  አቅም የለው መስቀል ላይ በልጇ የተገደለ ነው ሞትስ  ለማዋቲ ይገባል ይደሉ ሞት ለማርያም  ይአጽብ ለኩሉ # አዝ ...... ልጇ ሳይወለድ  በሞት ስልጣን ዘመን ሞተው የተነሱ አይተን እናውቃለን የኤልሳ  አጽም  ንክቶት በድኑ ተነስቷል #የድንግል_ትንሣኤ_ታዳያ_ምንይደንቃል ሞትስ ለማዋቲ ይገባል ይደሉ ሞት ለማርያም  ይአጽብ ለኩሉ # አዝ ...... ልጇ እንደተነሳው ተነሳለች ብለው በክፋት አመጹ አይሁድ ተመካክረው ተውፍንያ መጣ በድኗን ሊናጠቃት ቀስፉት መላእክት  ገነት አሳረፏት  #አዝ .... ሞቷ በጥር ሆኖ  ነሐሴ መቃብር ነገረ ማርያም  የዘላለም ሚስጢር በቶማስ  አይኖች  ሥር ትንሳኤዋን አየን ዛሬም ይዘነዋል የስጠንን ስበን ❤🙏❤⛪ #የእናታችን_ኪዳነ_ምሕረት_አማላጅነቷ_ረድኤት_በረከቷ አይለየን             #አሜን                #አሜን               #አሜን ❤⛪❤🌹

🔴NEW🔴አዲስ ዝማሬ "ለኪዳነ ምህረት የነገርኳት" | ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል | @samuelkahen

🔴 አዲስ ዝማሬ" የጽድቅ መማሪያ"  ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

🔴NEW🔴አዲስ ዝማሬ Deacon Nebiyu Samuel "መልሰሽልኛል"Newmezmur@DeaconNebiyuSamuel

#የእመቤታችን #ትንሣኤና #ዕርገት ↪💗 እንኳን ‹‹ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!››
#የእመቤታችን #ትንሣኤና #ዕርገት         ↪💗  እንኳን ‹‹ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ  በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!››

ጌታ ሆይ አሁድ አመፀያን ሰቀሉ.mp36.96 MB

ከሀል.mp35.02 MB

እንደ ቸርነት .mp34.66 MB

እስመ ለአለም.mp34.06 MB

አንድነት ነው.mp37.92 MB

እመቤታችን .mp35.34 MB

አንድ እምነት .mp39.90 KB

በሃምሳሉ.mp35.13 MB

ሰው ለሰው ብፋቀር ምነው.mp36.15 MB

ሞተሃልና.mp38.42 MB

ሐዋርያ.mp35.42 MB

ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ

ድንግል_ሆይ_ስላንቺ_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_ወ_ቂርቆስ_w.mp311.31 MB

የዓለም_መድሃኒት_የተወለደብሽ_by_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_.mp38.56 MB