cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማኀበረ ማርያም መንፈሳዊ ማህበር መ/ጥናት

✝️ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ግጥሞችን ከነዜማቸው እንለቃለን ✝️ 🙏🙏🙏 (መዝሙር ጥናት) 🙏🙏🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯    ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ለበለጠ @sisco_16_lj @sisco_16_lj አናግሩን

Show more
Advertising posts
400
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+2630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✞ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ✞ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመድቀቅ ቅኔ ልቀኝልህ ልዘምር በደስታ አይቻለሁ ባንተ ችግሬ ሲፈታ/2/ ስጋዬ ታሞብኝ ተጨንቃ ህይወቴ በስምህ ታመንኩኝ ተክለ አብ አባቴ ከቤቴ ሳልወጣ ገዳምክን ሳስበው መከራው አልፎልኝ በአይኔ አይቻለሁ    ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት    ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት      /አዝ * * * * * ስፍገመገም ልወድቅ በዝቶ ፈተናዬ ደገፍከኝ አባቴ መተህ መመኪያዬ ተስፋዬ ተሟጦ አይኔ እንባ ሞልቶ ፀበልህ ሲነካኝ አገኘሁኝ ድህነት    ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት    ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት      /አዝ * * * * * በተስፋ ሞልተኸኝ ስመጣ ከደጅህ የበዛው ህመሜ ሸፈንከው በፅድቅህ ሞኝ ነው ይሉኛል ሳያውቁ አባቴ መሰከርኩ ልጅህ በርትቶ ጉልበቴ    ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት    ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት      /አዝ * * * * * ከችግር ከሀዘን ያመነህ ይወጣል አይኑ ተከፍቶለት አብርቶ ይታያል በሰው እጅ የመጣ ነበር ይሆን እና ድኖ ይመለሳል በፅድቅህ ገናና    ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት    ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት     /አዝ * * * * * የደብረ አስቦቱ የኢቲሳው አባት መሰከረች በእውነት ፅላልሽ በእውነት ክንፍን የተሸለምክ የምህረት አባት ዳቢሎስ አፈረ ስትታይ በዳሞት    ኢትዮጵያዊው ፃድቅ ተክለሃይማኖት    ሀገሬ ትፈወስ ይታሰር አጋንንት #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ። ✞ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯ ✍@sisco_16_lj
Show all...
◦•●◉_ተክለሃይማኖት_ፃድቅ_◉●•◦_2023_12_08_11_42_53_654.mp320.72 MB
👍 2
✝️ጥር✝️ ረቡዕ ጥር 1 -ቅዱስ እስጢፋኖስ - ልደቱ እና እረፍቱ አርብ ጥር 3 -አባ ሊባኖስ - በዓለ እረፍታቸው በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት እና በጣፎ ገብርኤል ቅዳሜ ጥር 4 -ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ - የተሰወረበት መታሰቢያ እለት እሁድ ጥር 5 -አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ - በዓለ ልደታቸው ከታህሳስ 29 ወደ ጥር 5 የተዘዋወረ ሰኞ ጥር 6 -ኢየሱስ - ግርዘቱ  - በገዳመ ኢየሱስ እና በፈርንሳይ ገነተ ኢየሱስ በለገዳዲ መንበረ ኢየሱስ             - ነብዩ ኤልያስ - በእሳት ሰረገላ ያረገበት             -  ቅድስት አርሴማ - በዓለ ልደቷ ማክሰኞ  ጥር 7  -ቅድስት ሥላሴ - የባቢሎን ግንብ ያፈረሱበት መታሰቢያ እለት አርብ ጥር 10 - ከተራ ቅዳሜ ጥር 11 - በዓለ ጥምቀት እሁድ ጥር 12 - ቅዱስ ሚካኤል - ቃና ዘገሊላ ሰኞ ጥር 13 - ቅዱስ እግዚአብሔር አብ                      - ቅዱስ ሩፋኤል ማክሰኞ ጥር 14 - አቡነ አረጋዊ - ልደታቸው ረቡዕ ጥር 15 - ቅዱስ ቂርቆስ - እረፍቱ ሐሙስ ጥር 16 - ቅድስት ኢየሉጣ - እረፍቷ ቅዳሜ ጥር 18 - ቅዱስ ጊዮርጊስ - ስባረ አፅሙ ማክሰኞ  ጥር 21 - እመቤታችን -እረፍቷ በዓለ አስተርእዮ ረቡዕ ጥር 22 - ቅዱስ ዑራኤል - በዓለ ሲመቱ አርብ ጥር 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት -በፀሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት (የተነሳበት) መታሰቢያ እለት ቅዳሜ ጥር 25 - ቅዱስ መርቆርዮስ - በስዕሉ ላይ አድሮ ታምር የሰራበት - በጎፋ መብራት ሀይል እሁድ ጥር 26 - አቡነ ሃብተ ማርያም - ቅዳሴ ቤት- አስኮ ቃሉ ተራራ ሰኞ ጥር 27 - ቸሩ መድኃኔዓለም - ቅዳሴ ቤት - በአለምባንክ ጀሞ ተራራ መድኃኔዓለም       -በ ቀበና መድኃኔዓለም ማክሰኞ ጥር 28 - ቅዱስ አማኑኤል - 2 አሳ እና 5 እንጀራ አበርክቶ የመገበበት መታሰቢያ እለት ሐሙስ ጥር 30 - ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ - ቅዳሴ ቤት - በቤላ በጣፎ እና በምንጃር ሸንኮራ ዮሐንስ ቸር ያገናኘን አሜን !!!   ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
👍 2
# አባ ሳሙኤል አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ መለኮስ ሀያል እቤቴግባ ታስባርካለህ ሰውን ምድርን ቅርብነህ አንተ ለእግዚአብሔር የበረሀው መናኝ ግሩም ነው ገድልህ ምድርን አስባርከሀል ከፍ አርገህ በጂህ ታምርነው ገዳምህን ላየ አረዴት በረከት ገበየ ልጆችህ በገዳም ውስጥ ያሉ ሳሙኤል/2/ ይላሉ አይሻገርብሽ እህልም ሀጥያት ጌታችን ብሏታል ዋልድባ መሬት ህርመት ይዘው ልጆቹ በሙሉ ቋርፍ ነው ዘውትር የሚበሉት የጣመ የላመ አተን ዮርዳኖስ ፀበል ምግብ ሆነልን አስኬማውን ለብሶ በገዳም ሲኖር የትትናባት ነው የህግ መምር ሃሌሉያን ሄደን አይተን አብረንታንት እንኑር አልን ሃሌሉያን ሄደን አይተን አብረን ካንተ እንኑር አልን ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥https://t.me/kidus_yohans_30https://t.me/kidus_yohans_30 https://t.me/kidus_yohans_30✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Show all...
👍 1
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ https://t.me/kidus_yohans_30✥https://t.mkidus_yohans_30✥https://t.mkidus_yohans_30✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Show all...
Orthodox_tewahedo_mezmur_by_engdawerek(1).m4a4.09 MB
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ t.me/kidus_yohans_30✥t.me/kidus_yohans_30✥t.me/kidus_yohans_30✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Show all...
የመዝሙር_ግጥሞች_እግዚአብሔርን_ጠራሁት_16k.m4a8.29 KB
እግዚአብሔርን ጠራሁት እግዚአብሔርን ጠራሁት በሐዘኔ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት በጭንቀቴ ጊዜ አወጣኝ ከጭንቀት ከሐዘን ከትካዜ/2/ አዝ........... የልመናዬን ድምፅ እርሱ ሰምቷልና ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና በዘመኔ ሁሉ ስጠራው እኖራለው ጎስቋላ ብሆንም ምስጋና አቀርባለው/2/ እንደ ቃልህ መሄድ ለመራመድ አቅቶኝ የኃጢአቴ መንገድ ማእበሉ ገፍቶኝ ወደርሱ ስማፀን ደግሞም ስፀፀት አላሳፈረኝም መጣ በምሕረት/2/ በበዛ ምሕረት ያለፈውን ትቶ በፍቅሩ ጎበኘኝ አልተወኝም ከቶ ሊቀበለኝ ወዶ ፊቱን አበራልኝ ማን ይቃወመኛል እግዚአብሔር ካለልኝ/2/ ኖህን እንዳዳንከው እኛንም አድነን ከቀስቱ እንድናመልጥ ምልክትን ስጠን በትርህ ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑን አንተ ከእኔ ጋር ነህ አልፈራም ክፉውን/2/ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥https://t.me/kidus_yohans_30✥https://t.me/kidus_yohans_30✥https://t.me/kidus_yohans_30 ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Show all...
እልል እልል ደስ ይበለን እልል እልል ደስ ይበለን/2/ አጅበን መጣን ታቦታቱን እልል ብላችሁ ተቀበሉን/2/ የኪዳኑ ታቦት እልል ደስ ይበለን/2/ ማደሪያው የጌታ >> መንደራችን ገብቷል >> ዘምሩ በልልታ >> አጅበን መጣን ታቦታቱን እልል ብላችሁ ተቀበሉን በደስታ ዘምሯል እልል ደስ ይበለን/2/ ዳዊት ለታቦቱ >> ጌታን ያከበረ >> ምንድነው ጥፋቱ >> አጅበን መጣን ታቦታቱን እልል ብላችሁ ተቀበሉን መለከትን ንፉ እልል ደስ ይበለን/2/ በገና ደርድሩ >> እግዚአብሔር ያልፋል >> ዛሬ በሰፈሩ >> አጅበን መጣን ታቦታቱን እልል ብላችሁ ተቀበሉን ምስጋና ለአምላካችን ለረዳን/4/ ለረዳን ኧኸ/2/ ለባረከን በዘመን ላሳለፈን ያንን ቀን ብዙ እኮ ነው ቸርነቱ ክብር ይግባው ጌትነቱ ምስጋና ለአምላካችን ለረዳን/4/ ለረዳን ኧኸ በመስቀሉ ሰላም አርጎ በዕርገቱ ህዝቡን ባርኮ እረኛችን እያበራ ዛሬም አለ ከኛ ጋራ ምስጋና ለአምላካችን ለረዳን ለረዳን ኧኸ ቅኔ ለእርሱ ማህሌት በቀንና በለሊት ሀሌ በሉ ሀሌ ሉያ ዋሻችን ነው መጠለያ ምስጋና ለአምላካችን ለረዳን ለረዳን/4/ ኧኸ ማን እንደርሱ እንደ ጌታ ሰንሰለቱን የሚፈታ ከጴጥሮስ ጋር ከልጆቹ አመስግኑ ባርያዎቹ ምስጋና ለአምላካችን ለረዳን/4/ https://t.me/kidus_yohans_30 https://t.me/kidus_yohans_30 https://t.me/kidus_yohans_30
Show all...
ማኀበረ ማርያም መንፈሳዊ ማህበር መ/ጥናት

✝️ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮን ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ግጥሞችን ከነዜማቸው እንለቃለን ✝️ 🙏🙏🙏 (መዝሙር ጥናት) 🙏🙏🙏 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯    ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ለበለጠ @sisco_16_lj @sisco_16_lj አናግሩን

👍 1 1
Show all...
_እልል_እልል_ደስ_ይበለን_ይዘን_መጥተናል_ታቦታቱን_እልል_ብላችሁ_ተቀበሉን_Timket_WQsZX29Cerw.mp32.57 MB
1
ሀና ብርክት ሀና ብርክት ፀልይ በእንቲያነ(2) ፀልይለነ ወሠአሊነነ(2) ምስለ እያቄም አቡነ         አዝ.......... መካን ሆና ሣለ ስታዝን ዘወትር ልመናዋን ሠማት እግዛብሄር በትዕግስት ስትጠብቅ ለሊት ና ቀን ሀዘናነ ማስርሻ ሠጣት ማርያምን             አዝ....... የሀና መፅነሣን ታርጋግት ዳሳ ማዬት  የተሣናት አየች ተፈውሣ ሠላም ለኪ ሀና እሙ ለሠማይ አይተናል ክብርሽን ልትባርኪን ነይ            አዝ........ ሙቱን ስታስነሣ እዉር ስታበራ በቅናት ተነሡ አይሁድ በየተራ ከእግዛብሄር ተልኮ ቅዱስ ገብርኤል ሊባኖስ ወሠዳት እንድትከለል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
120. #የምስራች_ተወለደ_(ተጠመቀ) የምስራች ተወለደ (ተጠመቀ) እሰይ እሰይ(፪) አማኑኤል (፪) የብርሃናት ጌታ የጽድቅ ፀሐይ ተወለደ(ተጠመቀ) አምላክ አዶናይ(፪) ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30      @kidus_yohans_30 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
የ_መዝሙር_ግጥሞች_የምስራች_ተወለደተጠመቀ_24k.m4a5.08 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.