cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህበረ መድኃኒአለም ዘቦንጋ

@አጫጭር ስብከቶች እና የተለያዩ የድሮ ና አዳድስ መዝሙሮችን ማግኘት ከፈለጉ :: ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @mahibermedanialemzebonga @mahibermedanialemzebonga @mahibermedanialemzebonga ለሀሳብ አስተያየት 👇👇 @Wonde162327 @gifeeeeeeeeeeee

Show more
Advertising posts
553
Subscribers
+124 hours
+17 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተወደዳችሁ የማህበረ መድኃኒአለም አባላት ከፊታችን ሐምሌ 19 የንግስ በዓል ስላለ ነገ ጥዋት ከ12 ሰዓት ጀምሮ የበረከት ስራ ስላለ በሰዓቱ እንድትገኙ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ። ሌላው ከሰዓት በኃላ ከ10 ሰዓት ጀምሮ ኮርስ ስለሚሰጥ በሰዓቱ እንገናኝ 🙏🥰🙏
Show all...
#ገብርኤል_ገብርኤል_መላከ_ራማ ገብርኤል ገብርኤል መላከ ራማ(2) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘገይ ሳይጎድል ደቂቃ    ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ    የአምላክን ሰው መሆን ለአለሙ ሰበክ(2) ከውሀና ከእሳት ከሞት አመለጡ በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ    አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ   ምንም ቦታ የለው ሞትና መከራ (2) የመንገዴ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ     ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና     ዛሬም ለሀገራችን ምስራች ይዘህ ና(2) አንዴቤላይቱ ቅድስት እየሉጣ ስላንተ ትመስክር ከነ ልጇ ትምጣ     እሳት ነህ ገብርኤል ነበልባል አስወጋጅ     የአምላክን መወለድ ለአለሙ የምታውጅ (2) https://t.me/qidus_Michael_abate12
Show all...
ገብርኤል መላከ ራማ.m4a1.08 MB
01:38
Video unavailableShow in Telegram
"አንቺን ካላገኘው ታንቄ እሞታለሁ" @mahibermedanialemzebonga
Show all...
7.77 MB
👆👆👆👆ለ27
Show all...
ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ        ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ ያንቺን ስም እያወደሰ ማርያም ማርያም እያልኩኝ ሰልፉን በድል አለፍኩኝ። ሕይወት በሞት ተደምድሞ ሥጋ በነፍሴ ተሹሞ ጠላት በሴራው ሳይጥለኝ ድንግል ምልጃሽ ነው ያዳነኝ። ነጋ ያ ክፋ ጨለማ ጥልቁ ስምሽን ሲሰማ መቼም ጠርቼሽ አላፍርም ጸንቷል ኪዳንሽ ዘለዓለም። ጎድሎ አያውቅም መዳፌ ለአንቺ ቅኔ ተሰልፌ ትርፌ በረከቴ ነሽ አምሳል ወደር የሌለሽ። ዛሬ የሚያስፈራኝ የለም ከቦኝ የልጅሽ ሰላም ትምክህት ጋሻ ሆነሽኛል ግርማሽ ዙሪያዬን ከቦኛል። በዘማሪት ቅድስት ምትኩ
Show all...
ቅኔ_ከአፌ_ፈሰሰ_ዘማሪት_ቅድስት_ምትኩ.m4a4.29 MB
✞ጥበብ እርሱ ነው✞ ጥበብ እርሱ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ጥበብ እርሱ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒታችን ጥበብ እርሱ ነው መድኃኒታችን ጥበብ እርሱ ነው አምላካችን ከከዋክብት ይልቅ ደምቆ የሚያበራ ጽኑ ከሀሊ ነው ስሙ የተፈራ ለሕይወት ለመድኀኒት ራሱን የገለጠ ጥበብ ኢየሱስ ነው ነፍሱን ለእኛ የሰጠ ጥበብ ክርስቶስ ነው ነፍሱን ለእኛ የሰጠ        አዝ= = = = = ሁሉን የሚያነጻ ሁሉን የሚቀድስ ሁሉን የሚያከብር ሁሉን የሚፈውስ አዋቂ የሚያደርግ የጥበብ መነሻ ኢየሱስ ክርስቶስ የጥበብ መድረሻ(፪)        አዝ= = = = = በሥጋ ከእኛ ጋር የተዛመደን መንግስተ ሰማይን ያዘጋጀልን የተፈጠርንበት ኃይልና ጥበብ ቃሉ ነው ኢየሱስ ለእግዚአብሔር አብ(፪)        አዝ= = = = = እርሱ ተቀዳሚ ተከታይ የለበት በአርያም የሚኖር በላይ በጸባኦት ጥበብ ግን እርሱ ነው በመስቀል የዋለው ሥጋን የቆረሰ ደሙን ያፈሰሰው(፪)                 መዝሙር           🌺 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ🌺 https://t.me/getemegn1991      🕊 🌺  🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊 🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊 🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊🌺🕊
Show all...
4_6003526486307385356.mp34.81 MB
ሀይሌን ጉልበቴን ታድሳለህ ቀና ቀና እንድል ታደርጋለህ መድኃኔዓለም መድሃኒቴ መሪው አንተ ነህ ለህይወቴ አዝ = = = = ክንድህ ይዘርጋ ከሞት ልዳን ባንተ ልሻገር ክፉን ዘመን ከሚያስጨንቁኝ አድነኝ ካለ አንተ በቀር ማን አለኝ አዝ = = = = በሩ ይከፈት ያ የሰርጉ ጌታ አስቀመጠኝ ከማዕረጉ እድፌን ጣለው ከፊትህ ከዚህ በላይ ነው ምህረትህ አዝ = = = = ላገለገልህ ፈቅጃአለሁ እጄን ከፊትህ አንስቻለሁ አጥንቴም ይቁም ባንተ ጸንቶ መንፈስ ይቃኘኝ ከላይ መቶ አዝ = =  = = በጎና መልካም ካንተ ነው ከአለም ይሔንን አላገኘው ክብሬ ነህ አንተ መድኃኒቴ በቃልህ ዳነች ሰውነቴ አዝ = = = = በሩ ይከፈት ያ የሰርጉ ጌታ አስቀመጠኝ ከማዕረጉ እድፌን ጣለው ከፊትህ ከዚህ በላይ ነው ምህረትህ *በሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ* @mahibermedanialemzebonga @mahibermedanialemzebonga
Show all...
ሕይወት ቀልድ አይደለም፣ የነፍስ ነገር ጨዋታ አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንደቀልድ የሚታይ አይደለም፣ መንግስተ ሰማይ ሐሰት አይደለም፣ ገሀነምም የማይቀር እውነት ነው። እናስተውል፣ ጠቢብ እንሁን፣ እንንቃ፣ በማይረባ ከንቱ ነገር ጊዜያችንን አናባክን፣ ሕይወት አጭር ናት፤ በዚህች አጭር ሕይወት ለዘላለማዊው ሕይወት ስንቅ መሰነቅ እንጂ ነገን ማሰብ እንደማይችሉ እንደደነዘዙ ሰዎች "ሀሳብ ጭንቀት ምንድነው ሞት እንደሆን ወደደም ጠላም አይቀርም ስለዚህ..." ብለው ራሳቸውን እስኪለቁ በኃጢአት ከሚዘፈቁት መሀል መሆን አያዋጣም። እቺ አሁን ያለን የአሁኗ ቀን፣ የአሁኗ ሰዓት የዘላለም ሕይወትን ልታሰጠንም፣ ገሀነም እንጦሮጦስ ልታወርደንም ትችላለች። እሱን የምንወስነው እኛ ነን። ገሀነም ብንወርድ የምንወርደው በራሳችን ጥፋት እንጂ በጌታ ፍርድ ምክንያት አይደለም። እኛ እቺን ኃጢአት ባንሰራት አይፈድርብንም ነበርና። ስለዚህ እንንቃ፣ ጠቢብ እንሁን፣ ብልህ እንሁን፣ መንገዳችንን በቀናው እንምራ፣ ነገ ማንም ለማንም ነፍስ ሊጠየቅለት አይችልም። እያንዳንዱ የራሱን ዋጋ ነው የሚቀበለው። ስለዚህ ዛሬውኑ አሁኑኑ በመዳን ቀን እንንቃ፣ ከእስከዛሬው እንቅልፍ በንስሃ ታጥበን እንንቃ፣ ከእንግዲ እንደነቃ ሰው ጽድቅን እንፈጽም። ነገ የት እንደምንገባ ማሰብ አለብን። "ኧረ እኔ ስለዛ ማሰብ አልፈልግም" ማለት አያዋጣም። ማሰብ ስላልፈለግን የሚቀር ነገር ስላልሆነ ነገ በከንቱ ከመጸጸት ዛሬ መንቃት መልካም ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ እንመስረት። በእርሱ እናምናለን። በእርሱ እያመንን ልንሰራው የማይገባን ኃጢአት ሰርተናልና በንስሃ በደሙ እንታጠብ፣ አዲስ ሰው እንሁን፣ ንጹህ ሰው እንሁን። ለነፍሳችንም ረፍት እናገኛለን፣ ውስጣዊ እውነተኛ ሰላምንም እንሞላለን። ወንድም አቡ
Show all...
Show all...
TikTok · ማህበረ መድኃኒአለም ዘቦንጋ

186 likes, 2 comments. “#ዝማሬ #ጃንደረባው_ሚዲያ #ኦ”

አኀዊከ ሰማዕታት ቆላተ ህማማት  ወረዱ ወረዱ/2/ ወጻድቃኒከ/6/ ገዳማተ ኦዱ
Show all...
f24c55c2409e186dd4fdb9ab7cf139b1.mp31.24 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.