cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MOK Media

-Message Of Kingdom- Once you've been to the Cross you will never be the same.

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መቼ ነው የምንተያየው? ውጥንቅጥ ልፋት የበዛበት በኀዘን ጥርስ የሚፋጭበት፣ በክደት በጥላቻ እምነት አምላኬ ና ከዚህ ገላግለኝ። መቼ ነው የምንተያየው አይንህን በአይኔ የማየው ቶሎ ና አለቴ ባሰብኝ ናፍቆቴ ቶሎ ቶሎ ና!!! __ዘማሪ፡ ደረጀ ከበደ (ዶ/ር) @Gospel_of_God @Gospel_of_God @Gospel_of_God
Show all...
Repost from N/a
ዋችማን ኒ የተባሉት የእግዚአብሔር ሰው ጌታን ከተቀበሉ በዃላ ባሉት 3 አመታት ውስጥ ነው እነዛን ሁሉ መለኮታዊ መገለጥ ያላቸውን መፅሀፎች ፅፈው ለአለም ያበረከቱት! 📌መንፈሳዊ አለም ለይ ዕድሜህ የሚቆጠረው በጌታ ቤት በኖርክባቸው አመታት ሳይሆን አንተ ውስጥ ባለው የብርሃን መጠን ነው። ለመንፈሳዊ አለም ትልቁ ኢንቨስትመንት በብርሃን ለመሞላት የምታደርገው ኢንቨስትመንት ነው! እርሱ ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል #መገለጥ ውስጥ ነው!ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።”   — መዝሙር 119፥105 Written by Jonah billgraham ከድረዳዋ ዩንቨርስቲ https://t.me/essat7. https://t.me/essat7.
Show all...
God, don't give up on me yet🙇‍♀😓😣
Show all...
👍 1
I'm no longer a slave to fear I AM A CHILD OF GOD!!!🙌
Show all...
Disney's intension !!! pls let us watch out what kids around us are watching on television.
Show all...
ሉቃስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፦ አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ ወረደ በወንበዴዎችም እጅ ወደቀ፤ እነርሱም ደግሞ ገፈፉት ደበደቡትም በሕይወትና በሞት መካከልም ትተውት ሄዱ። ³¹ ድንገትም አንድ ካህን በዚያ መንገድ ወረደ አይቶትም ገለል ብሎ አለፈ። ³² እንዲሁም ደግሞ አንድ ሌዋዊ ወደዚያ ስፍራ መጣና አይቶት ገለል ብሎ አለፈ። ³³ አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥ ³⁴ ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠጅ በቍስሎቹ ላይ አፍስሶ አሰራቸው፥ በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም። ³⁵ በማግሥቱም ሁለት ዲናር አውጥቶ ለባለቤቱ ሰጠና፦ ጠብቀው፥ ከዚህም በላይ የምትከስረውን ሁሉ እኔ ስመለስ እከፍልሃለሁ አለው። ³⁶ እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል? ³⁷ እርሱም፦ ምሕረት ያደረገለት አለ። ኢየሱስም፦ ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ አለው።
Show all...