cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ነጭ ነጯን 🛑‼️

Show more
Advertising posts
2 461
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:20
Video unavailableShow in Telegram
ጥልቅ እንቅልፍ .. ሼር https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
የ2015 የዩኒቨርስቲወች ጥሪ ‼️ እስካሁን የምዝገባ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልጿል። 1ኛ- #HaramayaUniversity ➤ 2ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ ➭ ህዳር 02 ➤  1ኛ አመት - ኦንላይን ምዝገባ ኅዳር 11-12 2ኛ - #WolkiteUniversity ---Calendar ነው። በ ከለንደሩ መሰረት ጥቅምት 28 እና 29 ብሏል።  (ማስታወቂያ እንጠብቃለን ) 3ኛ- #WolloUniversity --ጥቅምት 24-25 ጠርቷል። 4ኛ- #HawassaUniversity --ጥቅምት 28-29 ጠርቷል። 5ኛ- #KotebeUniversity -- ጥቅምት 28 እና 29 ነው። 6ኛ- #Gambella University - በቀጣይ እናሳውቃለን። (የነበረው ተራዝሟል) 7ኛ- #ArbaMinchUniversity - መደበኛ ተማሪዎች 📭 ነጭ ሳር ካምፖስ --- ጥቅምት 19-20 ተብሏል። 8ኛ- #BahirdarUniversity --ጥቅምት 21 እና 22 ተብሏል። 📭BIT 4ኛ አመት Internship ላይ የነበሩ ተማሪዎች ጥቅምት 21- 22 ይገባሉ። 9ኛ- #AmboUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 ተብሏል። 10ኛ- #AStuUniversity ----ጥቅምት 26 እና 27 11ኛ - #DebraTaborUniversity --ህዳር 1-2 12ኛ- #WolaitasoddoUniversity --ህዳር 8 እና 9 13ኛ- #OdaBultumUniversity -- ህዳር 5 እና 6 14ኛ - #SelaleUniversity --  ህዳር 1 እና 2 ( ከ 1ኛ-4ኛ አመት) 15ኛ- #JimmaUniversity --ጥቅምት 28 እና 29 16ኛ - #SamaraUniversity                ➤ 1ኛ አመት  ጥቅምት 21 እና 22         ➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ኅዳር 01 እና 02 17ኛ- #InjibaraUniversity -- ኅዳር 01 እና 02 18ኛ- #WachamoUniversity        ➤ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ህዳር 12-13        ➤ተመራቂ ተማሪዎች ኅዳር 2 እና 3 19ኛ - #MekdelaUniversity -ጥቅምት 25-26 20ኛ- #MaddaWolabuUniversity --ጥቅምት 30 እና ህዳር 01 21ኛ- #ArbaMinchUniversity ---ጥቅምት 30 - ኅዳር 2 22ኛ - #AASTU_University -- ጥቅምት 24 -25         ( 4ኛ አመት--ጥቅምት 26-27) 23ኛ- #ArsiUniversity --ኅዳር 1-2 24ኛ -#WollaggaUniversity --ኅዳር 5-6 25ኛ -#DillaUniversity -- 🚩  1ኛ አመት ---ጥቅምት 28 -29 🚩 3ኛ እና ከዛ በላይ ---ኅዳር 5 እና 6 https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
#MoE የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ በትላንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ ምን አሉ ? - "የፈተና ዝግጅት እና ህትመት" ከቀድሞው እንዲለይ በኮድ ብዛት እና በገፅ አወቃቀር በመለየት በሁለቱም የትምህርት መስኮች " 12 ኮድ " እንዲኖር እና የመለያ ኮዱ ከሚታወቅበት 2 ኮድ ወደ 3 ተቀይሮ ፈተናው ተሰጥቷል። - #ስልክ እና ማንኛውም #ኤሌክትሮኒክ_መሳሪዎችን ተፈታኞች ይዘው እንዳይመጡ መልዕክት ቢተላለፍም በ33 የፈተና ጣቢያዎች 59 ተፈታኞች #ስልክ_ይዘው ገብተው ለመጠቀም ሙከራ አድርገው ተይዘዋል። 👉 ጫት፣ 👉 አደንዛዥ ዕፅ፣ 👉 ሲጋራ፣ 👉 ስለታማ ነገሮች፣ 👉 ጥይት፣ 👉 አልኮል ..... ወዘተ ተፈታኞች ይዘው በመምጣት በተለያየ መልክ ለማስገባትና በአንዳንድ ቦታዎችም ለመጠቀም ሙከራ አድርገዋል። - በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፤ " ከዋናው ግቢ ወደ ቴክኖሎጂ ግቢ " የሚወስደው ድልድይ በመደርመሱ ምክንያት 451 ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ አደጋ ደርሷል ፤ 1 ተማሪ ህይወቱ ሲያልፍ 232 ተማሪዎች ቀላል የአካል ጉዳት ፣ 201 ተማሪዎች መካከለኛ ጉዳት ፣ 13 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ፣ 5 ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። - በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረው ሁከት የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ ፤ 5 የፀጥታ ኃይሎች እና 2 ፈተና አስፈፃሚዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። - " በሶስት ዩኒቨርሲቲዎች " ቀደም ሲል በነበር የጤና እክል ምክንያት 3 ተማሪዎች ህይወታቸው አልፏል ፤ በጉዞ ወቅት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአንድ ተማሪ ህይወት ሲያልፍ የተወሰኑ ተማሪዎች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። - በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተው የድልድይ መደርመስ አደጋ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ፈተና መውሰድ ያልቻሉና በከፊል የተፈተኑ በአንድ ወር ጊዜ የሚዘጋጀውን ፈተና እንዲወስዱ ይደረጋል። ተፈታኞቹ የጤና ሁኔታቸው ለፈተናው የማያበቃቸው ካሉ ከ2015 ዓ/ም ተፈታኞች ጋር በመደበኛነት እንዳፈተኑ ይደረጋል። - " ፈተና አንፈተንም " ብለው ጥለው የወጡ ዳግም በመደበኛ ተማሪነት የመፈተን እንድል አይሰጣቸውም፤ በግል በ2015 ዓ.ም የመፈተን መብታቸው የተጠበቀ ነው። በ " ማህበራዊ ሳይንስ " ፈተና ወቅት ፈተና ሳይፈተኑ የወጡ ተማሪዎች ፦ 👉 ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነ ሰላም ካምፓስ (1,700 ተማሪዎች) 👉 ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (1,226 ተማሪዎች) 👉 ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (2,711 ተማሪዎች) 👉 ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ (7,356 ተማሪዎች) በድምሩ 12,993 ተማሪዎች ሲሆኑ ፈተና ሳይጀምሩና የአንድ ቀን ሁለት ፈተና ከወሰዱ እንዲሁም የሁለት ቀን 4 ፈተናዎች ከወሰዱ በኃላ " አንፈተንም " ብለው ጥለው የወጡ ናቸው። እነዚህ ተማሪዎች ከዚህ በኃላ በ " መደበኛ ተማሪነት " መፈተን #የማይችሉ ሲሆን በ2015 በግል መፈተን ይችላሉ። - በታወቁ የጤናና ሌሎችም እክሎች ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያልወሰዱ ተማሪዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይፈተናሉ። - " የፈተናው ዉጤት " በተለያዩ ምክንያቶች ያልተፈተኑ ተማሪዎች በወጣላቸዉ ፕሮግራም መሰረት ከተፈተኑ በኋላ የሁለቱንም ዉጤት ተጠቃሎ ይፋ ይደረጋል። https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
#Update የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፤ " ፈተና አንፈተንም " ያሉ ተማሪዎች በመደበኛው የፈተና አሰጣጥ በሚቀጥለው ዓመት ፈተና መውስድ  እንደማይችሉ አረጋግጠዋል፡፡ በግል መፈተን እንደሚችሉ ገልጸዋል፡፡ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና 948 ሺህ 322 ተማሪዎች ተመዝግበው ከ937 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው ተገልጿል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ፈተና ያልተፈተኑና በተለያዩ #አደጋዎች ፈተና ላይ ያልተቀመጡ፣ የወለዱ ተማሪዎች #ከአንድ_ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ፈተና ይወስዳሉ ተብሏል። ከ2 ሳምንት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የተማሪዎች ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መገለፁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል። @tikvahethiopia
Show all...
00:10
Video unavailableShow in Telegram
መልካም ቀጥያለሁ። "…ይሄ ደግሞ የዛሬው የብል* ግና መንግሥት የአማሪካ ተቃውሞ የሰልፉ ላይ መፈክር ነው አሉ። • ሂኢ… አለች ጋለሞታዋ…! እንዴት አያችሁት?
Show all...
✅ #ይነበብ ✅      ••••••••••• በተሳፋሪዎች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድ ድምፅ የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡ ተሳፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን አሁን በመብረቅ ተመታ እያሉ መጨነቅ ጀመሩ መብረቁ ግን መኪናዉን እያለፈ ይወድቅ ነበር፡፡ እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ሁለት ሶስቴ እንደቀጠለ ሾፌሩ አዉቶብሱን ከአንድ ዛፍ ሃምሳ ጫማ ርቀት ሲቀረዉ አቆመና ተሳፋሪወቹን "ከእናንተ መሃል ዛሬ መሞቱ ግዴታ የሆነ ሰዉ አለ ከአሁን በኋላ አብሮን ከተጓዘ በእሱ ምክንያት ሌሎቻችንም አብረን ልንጠፋ እንችላለን። ስለዚህ ሁላችሁም በየተራ እየወጣችሁ ያንን ዛፍ እየነካችሁ እንድትመለሱ እፈልጋለሁ መሞት ያለበት ሰዉ ካለም ዛፉን የነካ ጊዜ በመብረቅ ይመታል ሌሎቻችን ግን እንተርፍለን ማለት ነዉ!!" አለ ሁሉም የመጀመሪያዉን ተሳፋሪ ሄዶ ዛፍን እንዲነካ መጎትጎት ጀመሩ እሱም እየጨነቀዉና በፍርሃት ተዉጦ ሄዶ ዛፍን ነክቶ በሰላም ተመለሰ ምንም ሳይሆን በመመለሱም ልቡ በደስታ ጮቤ ረገጠች፡፡ መጨረሻ ላይ የነበረዉ ተሣፋሪ ተራ እንደደረሰ ሁሉም በበደለኛ(ሟቹ እሱ እንደሆነ በማሠብ) አይኑን እያዩት እንዲሄድ ገፋፉት እሱም በመሞት ፍራቻ ተዉጦ ከአዉቶብሱ ወረደ። ከዛፉ ደርሶ እንደነካዉም ሃይለኛ ድምፅ ተሠማ  አስፈሪ የመብረቅ ብልጭታም ታየ....መብረቁ . . . . ግን የመታዉ አዉቶብሱን ነው። ውስጡ የነበሩት ተሳፋሪዎችም ሞቱ፡፡ እነዚያ ቀደም ብሎ አዉቶብሱን ያለፉት አደጋዎች ሁሉ ያለፉትም በመጨረሻዉ ተሣፋሪ ምክንያት ነበር፡፡ አንዳንዴ የስኬቶቻችን ሁሉ አድራጊ ፈጣሪዎች ራሳችን ብቻ እንደሆንን እናስብና ሽልማቱን ለራሣችን ብቻ እንሰጣለን ለዚያ ያበቁን ብዙ ባለዉለታወቻችንን ዘንግተን እኮ ነዉ፡፡ # ሼር https://t.me/tell_the_truthh
Show all...

#ከሰሞኑን - ሰሜን ኢትዮጵያ ! ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ጋር በተያያዘ ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት ከኢፌድሪ መንግስት ፣ ከአሜሪካ መንግስት ፣ ከተመድ ፣ ከአውሮፓ ህብረት እንዲሁም ከአፍሪካ ህብረት የተሰጡ መግለጫዎች እና ወቅታዊ መረጃዎች ፦ ➦ አሜሪካ ባወጣችው መግለጫ ፤ በባለፈው ዓመት ነሃሴ ወር አጋማሽ ላይ " ህወሓት / TPLF " በአማራ ክልል በ " ቆቦ " አካባቢ ዘመቻ ማካሄዱንና በዚህም ጦርነቱ #ዳግም_ለመቀስቀሱ አስተዋፆ ማድረጉን ይህን ተከትሎ ተጨማሪ የሰብአዊ መብት ረገጣ እና ግፎች ተጋላጭነት ከፍ እንዳደረገ ገልፃለች። አሜሪካ የኢትዮጵያ መከላከያ እና የኤርትራ መከላከያ በጋራ የሚያካሂዱትን ወታደራዊ ጥቃት እንዲያቆሙ እና ኤርትራ ጦሯን ከ " ሰሜን ኢትዮጵያ " እንድታስወጣም ጥይቃለች።                            -------------------- ➦ የአፍሪካ ህብረት ( #AU ) ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፤ ሙሳ ፋኪ በሰሜን ኢትዮጵያ ውጊያ ውስጥ ያሉ አካላት " ያለምንም ቅድመ ሁኔታ " የተኩስ አቁም እንዲያደርጉ አሳስበው የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎቶች ወደ ነበሩበት አንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት በደቡብ አፍሪካ ወደ ተጠራው " የሰላም ድርድር " እንዲመጡ ፋኪ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።                           -------------------- ➦ የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ፤ " በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው። " ሲሉ ተናግረው ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል። " አሁን በኢትዮጵያ ባለው ሁኔታ የማህበራዊ ትስስር እየተበጣጠ ነው ፤ የሲቪሎች ህይወት እየቀጠፈና ውድመት እያስከተለ ያለው ጦርነት ማብቃት አለበት ብለዋል። " የኤርትራ ኃይሎች ከኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው " ያለቱ ጉተሬዝ በትግራይ ክልል ያለው ግጭት አሁኑኑ ማብቃት አለበት ብለዋል።  አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ወታደራዊ መፍትሄ የለውም ሲሉ ተናግረዋል። ጦርነቱ እንዲያበቃ ተመድ (UN) የአፍሪካ ህብረትን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑ አረጋግጠው " ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሁን ለሰላም መሰባሰብ አለበት ። " ብለዋል። በተመሳሳይ የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከኤርትራ ሰራዊት ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል እያካሄዱት ያለውን  የጋራ ጥቃት እንዲያቆሙ ጠይቋል ፤  የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ሙሉ በሙሉ ለቀው እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል። ህብረቱ ህወሓት በአማራ እና አፋር አጎራባች ክልሎች ያለውን ጦርነት እንዲያቆሙና ከወታደራዊ ዘመቻ እንዲቆጠቡ አሳስቧል።                         -------------------- ➦ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ፤ " በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር የለም፤ ሁሉም ነገር በታቀደው መሰረት እየሄደ ነው " ብለዋል። መንግስት የአፍሪካ ሕብረት ( #AU ) የሰላም ውይይቱ የሚካሄድበትን ቀን እስኪያሳውቅ በመጠባበቅ ላይ ይገኛልም ብለዋል። " አንዳንዶች በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጪ ሆኗል በሚል እየተጠቀሙበት ያለው አገላለጽ ከእውነት የራቀ ነው " ሲሉ  ገልፀዋል። " ግጭቱ ወደ አማራና አፋር ክልሎች ተስፋፍቶ ነበር አሁን ያ ነገር የለም፤ የመከላከል እርምጃው በታሰበው መልኩ እየሄደ ይገኛል " ያሉ ሲሆን የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦትና #መሰረታዊ_አገልግሎት እንደሚጀመር አሳውቀዋል።                         -------------------- ➦ ዛሬ ጥቅምት 8 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስት ባወጣው መግለጫ የመከላከያ ሠራዊት በከተሞች ውስጥ ምንም ዓይነት ጦርነት ሳያካሂድ ፦ - ሽሬ፣  - አላማጣ - ኮረም ከተሞችን እንደተቆጣጠረ ገልጿል። በመግለጫው ላይ ፤ " የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተከተለው ጥብቅ ወታደራዊ ዲሲፕሊን፣ የሕወሐትን ፕሮፓጋንዳ ሲያስተጋቡ የነበሩ አካላትን ሟርት ያመከነ ነው። " ሲልም ገልጿል። ከልዩ ልዩ የርዳታ ድርጅቶች ጋር በመሆን መከላከያ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ላይ ርዳታ እንዲደርስ በቂ ዝግጅት መደረጉን የገለፀው መንግስት እርዳታ የማድረሱ ስራ የሽሬ አውሮፕላን ማረፊያን መጠቀምን እንደሚጨምር ገልጿል። በተጨማሪ በሰሜን ጎንደር ወደ ሽሬ የሚወስደውን እና ከኮምቦልቻ - ደሴ- ወልድያ- ቆቦ- አላማጣ ያለውን መንገድ ለመክፈት እየሠራ መሆኑም አሳውቆ ይሄንን ሥራ የሚያሣልጥ ኮሚቴ ከሚመለከታቸው አካላት ተወጣጥቶ ሥራ ጀምሯል ብሏል። እነዚህ ሥራዎች ቴክኒካዊ የሆኑ ጥናቶችን እና ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች አገልግሎቶችን ለማስጀመር የሚያስችሉ መሠረታዊ ሥራዎችን ይጨምራል ሲልም አሳውቋል።                              -------------------- ➦ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህወሓት ለ3ኛ ተከታታይ ጊዜ " ጦርነቱን ሆን ብሎ " በመቀስቀሱ ​​በሰሜን ኢትዮጵያ ላለው ወቅታዊ ሁኔታ ብቸኛ ተጠያቂ ነው ያለ ሲሆን ህወሓት ጊዜ እና ቦታ ከተሰጠው ይህን እንደገና ያደርጋል ብሏል። በሌላ በኩል መንግስት ከ " ህወሓት " ነፃ ባወጣቸው እና በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ላይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደርስ ከድጋፍ ከሚያደርጉ አካላት ጋር አብሮ እንደሚሰራ እና የሰብዓዊ ድጋፍ ሰራተኞችን ደህንነት እንደሚያረጋግጥ አሳውቋል። ምንጭ፦ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መ/ቤት ፣ የአፍሪካ ህብረት ትዊተር ገፅ ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድረገፅ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
አሁንም ይድረስ chemistry የተላከልን ይሄ ነው። ተፈታኞች BOOKLET ጭምር ተመሳሳይ ከሆነ አታመንቱ። አዲስ ነገር ካለ ቶሎ እናሳውቃለን። በቻልነው sheet ቀድመን ለመልቀቅ እንሞክራለን CHEMISTRY BOOKLET CODE 15 2.D 3.A 4.A 5.A 6.B 7.A 8.D 9.A 10.A 11.B 12.C 13.D 14.A 15.C 16.D 17.B 18.B 19.C 20.C 21.A 22.D 23.D 24.D 25.B 26.D 27.B 28.A 29.B 30.C 31.C 32.D 33.A 34.C 35.C 36.B 37.D 38.A 39.C 40.D 41.C 42.C 43.A 44.C 45.C 46.A 47.D 48.A 49.D 50.C 51.D 52.B 53.D 54.D 55.B 56.C 57.D 58.C 59.A 60.B 61.B 62.D 63.C 64.A 65.C 66.B 67.B 68.C 69.A 70.C 71.A 72.C 73.B 74.D 75.D 76.B 77.B 78.C 79.C 80.C Share it before it's to late https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
ይድረስ ለትምህርት ሚንስቴር "…ይሄ ከዚህ በታች የለጠፍኩላችሁ የፈተና መልስ ሌብነትን ሙያው ያደረገውና የኦሮሞ ልጆችን የጠቀመ መስሎ ገደል እየከተታቸው ከሚገኝ ከቄሮዎች የቴሌግራም ቻናል የተገኘ የAPTITUDE BOOKLET CODE 083 ANSWERS FOR NATURAL ተብሎ የተበተነ ነው። "…ይሄ የለጠፍኩት በርግጥ ተማሪዎቹ የሚፈተኑት ከሆነ ፈተናውን አስተካክሉት ወይ ደግሞ ቀይሩት። ሐሰትም ከሆነ ሐሰት መሆኑን ለተፈታች ተማሪዎች፣ ለተማሪ ወላጆችና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በይፋ ግለፁ። ለማንኛውም መልስ ብለው ቄሮዎቹ የበተኑትን አያይዤላችኋለሁ። 1C  21A 41B 61D   2A  22B 42A 62B 3A  23A 43A 63C 4D  24B 44B 64C 5A  25B 45A 65B 6A  26B 46B 66B 7C  27A 47C 67C 8B  28D 48D 68C 9C  29C 49C 69D 10A 30A 50B 70A 11A 31B 51B 71C 12A 32A 52A 72B 13A 33D 53D 73A 14B 34D 54C 74D 15D 35C 55C 75A 16C 36B 56A 76B 17A 37A 57B 77B 18D 38C 58A 78A 19B 39D 59D 79D 20B 40A 60D 80A "…በተረፈ ለሴት ተማሪዎች ህፃናት ናቸውና የተለየ ጥብቅ ጥበቃ ቢደረግላቸው። ተማሪዎችም ተረጋግታችሁ ተፈተኑ። ፈተና አቋርጣችሁ አትወጡ። የሚገፋፏችሁንም አትስሟቸው። የራሳችሁንም፣ የሃገርና የቤተሰባችሁንም ተስፋ አታጨልሙ። ወደ መጸዳጃ ቤትም፣ ወደ ምግብ አዳራሽም ስትሄዱ በማደሪያ ክፍላችሁም በኅብረት ተንቀሳቀሱ። ሴቶቹ ለመዘነጥ የወንድ ቀልብ ለመሳብ የዲታም ልጅ ለመባል ዓይነገብም ለመሆን አትብለጭለጩ። ተማሪ ምሰሉ። ስታችሁ አታስቱ። በተረፈ… https://t.me/tell_the_truthh
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram