cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስነ ፁሁፋ✍✍✍

አጫጭር እና ረጅም ልቦለዶች ግጥም ትረካ አስተማሪ እና አዛናኝ ድርሰቶች ፕሮፋይሎች የተለያዩ መፅሀፋቶች ሁሉንም እዚህ ያገኛሉ ለ አስተያየት በዚህ ይጠቀሙ @Ayelov ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
256
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:18
Video unavailableShow in Telegram
13.87 MB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
2.94 MB
Photo unavailableShow in Telegram
😭?? #ደፍሮሽ_ባተረፈሽ 😭😭 የሰውማ ሐገር ደፋሪን ይቀጣል በሞትና ስቅለት ፈርዶ ይሸኘዋል የእኛ ግን ይለያል ደፍሮ ይሸለማል መደፈሩ ሳያንሰው ዳግም ይገላታል መድፈሩ ሳያንሰው ክብሯን ያረከሰው ደግሞ እንዲገላት ፍርድ ቤት ለቀቀው ወጋግቶ እንዲያርዳት ፈቶ አመቻቸው ተባብረው ገደሏት ፍርድና ዳኛ አጥተው ፈተናው ደረሰ አንቺ ግን ሞተሻል ልደትሽም ደርሷል አንቺ ግን ሔደሻል የራሔልን እንባ አምላክ ተቀብሏል የአንቺም ፍርድ አይቀርም በጊዘው ይሰጣል 😭 ተደፍራ ለተገደለችው የ12ኛ ክፍል ተፈታኟ እህታችን ነብስሽ በሰላም ትረፍ። የሚገርመው ነገር ተደፍራ ደፋሪው በፍርድ ቤት ተፈርዶበታል ነገር ግን በማይታወቅ ሁኔታ 10 ቀን ሳይታሰር ተለቀቀ ወጥቶም የደፈራትን ምስኪን ሴት በጩቤ ወጋግቶ ገደላት😭 ሲጀምር እንዴት ሊወጣ ቻለ? ሐገራችን ወዴት እየሔደች ነው? 🙏🙏🙏 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 .. @habtamu39 @habtamu39 @habtamu39 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴
Show all...
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.