cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ILLUMINATI

0965727232

Show more
Advertising posts
2 529Subscribers
-324 hours
-377 days
-22130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ወንድማማችነትን ለመቀላቀል ፍላጎት ያላችሁ  ሁሉ ይህ የእርስዎ ጊዜ ነው  አሁን ከማንኛውም ጊዜ የበለጠ በሩ ክፍት ነው ። +251965727232      0965727232
Show all...
ሁሉም ሰዎች በሁሉም ቦታ፣ በተትረፈረፈ ደኅንነት ውስጥ የሚኖሩበት ወደፊት ለሰው ልጅ አለ። ፍርሀት ጥቂቶች ከብዙሃኑ አቅርቦቶችን እንዲያከማቹ ያደርጋቸዋል - ወራሾቻቸውን ከሀብት ክምችት በስተጀርባ ለመጠበቅ ፣ ሚሊዮኖች ግን በቆመ ሀብታቸው ሊመገቡ ይችላሉ። አትፍራ። የሰው ልጅ ከውጫዊ ልዩነቶች ባሻገር ማየት እና የጋራ የሆኑትን ዋና ዋና ነገሮች ማየትን መማር አለበት። ይህ ዓለም አቀፋዊ ውህደት የመጨረሻ ግባችን ነው - አጀንዳችንን የሚመራ ሎዴስታር። አንዳንዶች የሚደሰቱበት ሌሎችም መከራ የሚቀበሉበት ዓለም ምን ዓይነት ደስታ ነው? ▲0965727232 0965727232
Show all...
ትክክለኛው እና ብቸኛው የቴሌግራም ፔጃችን 𝐈𝐋𝐋𝐔𝐌𝐈𝐍𝐀𝐓𝐈𝐀𝐌 ይህ ብቻ ስለሆነ ከተሳሳተ ፔጅና ከተሳሳቱ ሰዎች እራሳችሁን ጠብቁ የሁል ጊዜ መልእክታችን ነው። የኢሉሚናቲ ማኅበረሰብ አጭር መግቢያ እምነቶች አንድ ሰው ስለ ዓለም ካለው የላቀ ሳይንሳዊ ግንዛቤ ጋር መስማማት አለባቸው ፡፡ አንድ ሰው ከእምነቱ ጋር የሚስማማ ሳይንሳዊ እውነታዎችን ላለማዛባት ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ፡፡ ኢሉሚናቲ የዓለም መሪዎች ፣ የንግድ ባለሥልጣናት ፣ የፈጠራ ባለሙያዎች ፣ አርቲስቶች እና ሌሎች የዚህች ፕላኔት ተደማጭነት ያላቸው የላቀ ድርጅት ነው ፡፡ የእኛ ጥምረት በአጠቃላይ የሰው ዘር ብልጽግናን የበለጠ ለማሳደግ የሁሉም የፖለቲካ ፣ የሃይማኖት እና የጂኦግራፊያዊ ዳራ ተፅእኖዎችን አንድ ያደርጋል ፡፡ ኤሊቶቹን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም ሕልምዎን ያሳኩ ፡፡ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ኃይሎች እና ሀብት ያግኙ ፡፡  ጥበቃን ፣ ሥልጣናትን ፣ ዝናን ፣ ሀብትን ለማግኘት ሲጠብቁት የነበረው ዕድል ይኸውልዎት ፡፡ ከኢሉሚናቲ ጋር ይቀላቀሉ ፡፡ አዲሱን የዓለም ትዕዛዝ ይቀላቀሉ። በ Ethiopia ብቸኛው ወኪል   👉 0965727232          0965727232
Show all...
በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው ሊነሱ ነው በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ ዶሮ ማነቂያ ተብሎ በሚጠራው ቦታ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ከስፍራው እንዲነሱ ቀነ ገደብ ተሰጣቸው። የከተማይቱ አስተዳደር ምትክ የመኖሪያ እና የንግድ ቦታ ሳያዘጋጅላቸው፤ ከስፍራው “በአጭር ጊዜ ውስጥ” ተነሱ ማለቱ በነዋሪዎቹ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ቀርቦበታል። ነዋሪዎቹ ይህን ቅሬታቸውን ያሰሙት፤ የአካባቢውን መልሶ ማልማት በተመለከተ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከአራዳ ክፍለ ከተማ የስራ ኃላፊዎች ጋር ዛሬ ረቡዕ የካቲት 20፤ 2016 ባደረጉት ውይይት ነው። የዛሬው ውይይት የተጠራው፤ የፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ መልሶ የማልማት ፕሮጀክትን በተመለከተ በትላንትናው ዕለት በወረዳ ደረጃ የተደረጉ ውይይቶች “በአለመግባባት” እና “በረብሻ” መበተናቸውን ተከትሎ ነው። Ethiopiainsider
Show all...
👍 4👎 2 1
ደስ የሚል ዜና! 👏👏👏 *** ብሩክ አሁን ያለበት ሁኔታ በደቡብ አፍሪካ አሲድ የተደፋበት ወንድማችን ብሩክ የተሻለ ሕክምና በማግኘቱ እንዲህ ተሽሎታል፤ አስደናቂ ለውጥ አሳይቷል፤ መናገር አይኑንም ገልጦ ማየት ጀምሯል። በእናንተ በደጋጎች ርብርብ ወደ 6,000,000 ተሰብስቦለታል። አሁንም ሕክመናው ይበልጥ ስኬታማ እንዲሆን በፀሎታችሁ አስቡት። በዋናነት ያስተባበሩትን አብነትን እና ገዛኸኝን ሌሎችንም እናመሰግናለን (አሁንም ሼር በማድረግ ፍትህ ለብሩክ እያላችሁ ለተጨነቁ ብዙዎች አድርሱላቸው።)
Show all...
👍 2
ማማ ወተት በገበያ ላይ ተመሳሳይ ምርት በመኖሩ  የማሸጊያ ቀለምና ዲዛየኑን ከዛሬ ጀምሮ መቀየሩን አስታወቀ ከተቋቋመ ሀያ ስምንት ዓመት የሞላው በተለምዶ ስሙ ማማ ወተት ተብሎ የሚጠራው  ሰበታ አግሮ ኢንደስትሪ     ተመሳሳይ  የማማ ወተት ማሸጊያ  በማስመስል ለገበያ የሚቀርቡ የወተት ምርቶች መብዛታቸው  ፈተና ሆነና ስለሆኑብኝ ለ 28 አመት የተጠቀምኩበትን የማሸጊያ ቀለምና ዲዛየኑን  ከዛሬ ጥር 4,2016 ዓ.ም ጀምሮ መቀየሩን በሰጠው  ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። ፋብሪካው ተመሳሳይ የምርት ማሸጊያዎች መብዛታቸው  የማማ ደንበኞች ምርታችንን ለመለየት እየተቸገሩ መሆኑ እንዲሁም የኢትዮጵያ አስገዳጅ የደረጃዎች ምልክትን በማካተት ፓስቸራይዝድ ወተት የሚታሸግበትን ቀለምእና አርማ ሰማያዊ ነጭ እና አረንጓዴ በማድረግ  የቀየርን መሆኑን  አሳውቋል። ሰማያዊው ቀለም የድርጅቱ  የንግድ መለያ  የሚናገር ሲሆን  አረንጓዴ ላሞቹ የሚመገቡት ለምለሙ ሳር ቀለምን ሲናገር  ነጭ ቀለሙ ደግሙ ጥራት ያለው የፋብሪካውን  ወተት ቀለም ይናገራል ተብሏል። ማማ ወተት የሚለው ደግሞ በማሸጊያው  መሀል በቀይ  ቀለም ከላይ  በእንግሊዘኛ   ከታች በአማረኛ ተፅፏል። የማማ ወተት የማሸጊያውንና  የአርማውን  ቀለምን መቀየርን አስመልክቶ የሰበታ አግሮ ኢነደስትሪ ዋና ስራ አስፈፃሚ  አቶ ሙሉጌታ ይመር  እንደተናገሩት  ደንበኞች ምርትን ሲገዙ  በተመሳሳይ ማሸጊያ  ካለው ከሌላ ምርት ጋር ከተመሳሰለባቸው የትኛውም ምርት አደጋ ላይ ይወድቃል ብለዋል። አቶ ሙሉጌታ አክለው " ማማ ወተትን  በጥራት አምርተን ገበያ ላይ እንደምናቀርብ  ደንበኞቻችን ምስክር ናቸው። ለዛም ነው ረጅም አመት ገበያ ላይ የቆየነው። ነገር ግን  ደንበኞቻችን  ማማ ወተት እየመሰላቸው  ተመሳሳይ ማሸጊያዎች   ያላቸው የወተት ምርቶችን  በስህተት እየገዙ ስንመለከት  የማሸጊያና የአርማ ቀለማችን ለመቀየር ተገደናል " ብለዋል። ሰበታ አግሮ ኢንደስትሪ  በ200 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን በአሁን ሰዓት ጠቅላላ ካፒታሉ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡ ማማ ወተት በዘመናዊ ላብራቶሪ፣ የማምረቻ ማሽኞችና በብቁ ባለሙያዎች በመታገዝ ማማ ፓስቸራይዝድ ወተትና የወተትተ ዋፅኦዎችን በማቀነባበር በመላው የሀገሪቱ  ክፍል እያቀረበ ይገኛል። ማማ ወተት ምርቶቹን በዘመናዊ ላቦራቶሪ፣ ከፍተኛጥራት ቁጥጥር በማድረግ እና አስገዳጅ የኢትዮጵያ የጥራት ደረጃዎችን በማሟላት ጥራቱ የተረጋገጠ ወተትእና የወተት ተዋፅኦ ምርቶችን እያመረተም  ይገኛል ብለዋል። በአሁኑ ሰዓት ከአራት መቶ በላይ ቋሚ ሰራተኞች ከ50,000 በላይ ጥሬ ወተትለሚያቀርቡ አርብቶ አደሮችናከ150,000በላይ የአርብቶ አደሮች የቤተሰብ አባላትና ከ600 በላይ ለሚሆኑ ምርት ለሚሸጡና ለሚያከፋፍሉ ነጋዴዎች የሥራ እድልም ፈጥሯል፡፡ ማማ በጠቃላይ ከ200,000 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን ላለፉት 28 ዓመታት ትርፋማነቱን በማስመስከር ለመንግስት የሚጠበቅበትን ግብር በታማኝነት በመክፈልና በተደጋጋሚ ተሸላሚ በመሆን የሚታወቅ ድርጅትነው፡፡ ማማ በዙሪያው ለሚገኝ ማህበረሰብ የንጹህ መጠጥ ውሃ ኤሌክትሪክና ሌሎች መሰረተ ልማቶች በማሟላት የወገን አለኝታነቱን እያስመሰከረ ነው ሲሉ ሀላፊው ተናግረዋል @ADISS_MEGAZINE
Show all...
👍 4 4
የአፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ ያወጡት አዋጅ “ከፈጣሪ ፈቃድ የወጣ ነው” አሉ የሮማ ሊቀ ጳጳስ የቤተ ክርስቲያኗ ካህናት ለተመሳሳይ ፆታ ጥንዶች ቡራኬ መስጠት እንዲችሉ የሚፈቅድ አዋጅ ማውጣታቸውን ተከትሎ የአፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ህብረት አዋጁን ውድቅ አድርገዋል። የአፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ህብረት ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን በተመለከተ ከቫካን የወጣው አዋጅ የአፍሪካውያን ባህልና እና እሴትን የሚጥስ እንደሆነም አስታውቋል። "የአፍሪካ ጳጳሳት በአፍሪካ የተመሳሳይ ጾታ ጥንዶችን መባረክ ተገቢ አይደለም" ያሉ ሲሆን፤ ውሳኔውን ውድቅ አድርገዋል። @Addis_News
Show all...
👍 3 2👏 1
በህልሙ ያየውን የተቀበረ ወርቅ አወጣለው በሚል በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ የ71 ዓመቱ ብራዚሊያዊ በኢፕቲኛ ከተማ ነዋሪ ሲሆን ከሰሞኑ በህልሙ ከፍተኛ መጠን ያለው ወርቅ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ባለው ምግብ ማብሰያ ክፍል ውስጥ እንደተቀበረ ያያል። ጃኦ ፒምንታ የተሰኘው ይህ ግለሰብ “ጌታ አሳየኝ” የሚለውን ወርቅ ለማውጣት 40 ሜትር ወደታች መቆፈር ይጀምራል። ከብዙ ድካም እና ጥረት በኋላም የ40 ሜትር ቁፋሮውን ጨርሶ ለእረፍት ከጉድጓዱ ውስጥ ለመውጣት ሲሞክር አደናቅፎት እንደወደቀ ተገልጿል። via:አልዐይ @Addis_News
Show all...
👍 3😁 2
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​በጭንቅላቱ ላይ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ወደ አሜሪካ በማቅናት ህክምና ሲያደርግ የቆየው የኢቢኤስ ቲቪ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህች አለም በሞት በመለየቱን የቅርብ ሰዎቹ ተናግረዋል። Lomi Music ለቤተሰቦቹ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል ነፍስ ይማር! 😥 @Lomi_Music ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@Lomi_Music
Show all...
😭 4🕊 2😢 1
👌 4👍 2👏 1💯 1