cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መፅሀፍት እና ትረካ

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስ ና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም አጫጭር እና ረዣዥም # ግጥሞች # ወጎች # ልብወለድ # አስተማሪ እና አነቃቂ ፅሁፎች ሚያገኙ ይሆናል!

Show more
Ethiopia9 800The language is not specifiedBooks14 776
Advertising posts
826
Subscribers
-124 hours
+47 days
+5430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 📌ማጋራት አይዘንጋ! @bookandnarriation @bookandnarriation
2754Loading...
02
ባሻ ደምሴ በምርጫ ለምን ተሸነፉ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➮እጅግ በጣም ገራሚ እና አስተማር ወግ ናት አድምጧት! ➮ ከበእውቀቱ ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bookandnarriation @bookandnarriation ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
4150Loading...
03
Media files
2 11023Loading...
04
።➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bookandnarriation ~ @bookandnarriation ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
4793Loading...
05
ከዚ በፊት የተለቀቁትንም ታሪኮች ሙሉ ክፍሉን ምትፈልጉ @bookandnarriation ላይ #ረግሞ_ፈጥሮኝ #ፍቅርና_ትዳር #ያደረ_ፍቅር #ሞርያ #የቤዛዊት_አለሙ_እዉነተኛ_ታሪክ #የባከነች_ነበስ #ተስፋ_ያጣች_ሴት ሁሉንም በነዚ link ላይ ተጠቅማቹ ማንበብ ትችላላቹ😍.
8494Loading...
06
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፧ ፧ ( #የመጨረሻው_ክፍል ) ፡ ሀና ነገሮች እስኪጣሩ ተብሎ የታሰረውን ባሏን ቀን በቀን ትጠይቃለች በተፈጠረው ነገር በጣም ከመደንገጧም በላይ የቴድሮስ መሞት ውስጥ የኪሩቤል እጅ አለበት መባሉ እረፍት ነስቷታል እውነት ለመናገር ኪሩቤል ሊያስፈራራው እንጂ ሊገለው እንደማይደፍር እርግጠኛ ነች ... ሀና ልጇን ትምህርት ቤት አድርሳ ባልዋን ትጠይቅና እቤቷ ተቀምጣ ታስባለች ... ቴድሮስ ሲደፍራትና ሲያሰቃያት መኖሩ ከሞት በላይ ቢቀጣም አያሳዝናትም ነገር ግን ቴድሮስ በመጨረሻ ሰአት የተናገረውን አስታወሰች ለዚ ክፋት ያበቃችው አንዲት ክፉ ሴት ናት ... ሀና ይህን ካሰበች ቡሃላ "አይ አይ አይሆንም ምንም ቢሆን ይቅር አልለውም እኔ በእንጀራ አባቴ ስለተበደልኩ ወደፊት ሌላ ሰው ላይ ክፉ መሆን የለብኝም!" አለች... መሽቶ ይነጋል ኪሩቤልና የሀና አባት ሳይፈቱ 35 ቀናትን አስቆጠሩ ሀና የሷ ሳያንስ በሷ ምክንያት ለፍቅር ሲል መስዋዕት እየከፈለ ያለው ባልዋ ያሳዝናታል ያስጨንቃታል ሁሌ ታለቅሳለች በዚ መሀል ያብስራ ሊያገኛት ቢለፋም ሀና ግን ልታየው አፈረች ሁሌም ያብስራ ወንድሟ መሆኑን ስታስብ ከአባቷ ጋር የሰራችው ስህተት እረፍት ይነሳታል... የእናቷን ልጆች እሷ ጋር አምጥታ ከልጇ ጋር እያኖረቻቸው ነው ... እለተ ሀሙስ ሀና በጥዋት ተነስታ ሰራተኛዋን ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት እንድታደርሳቸው ካዘዘቻት ቡሃላ ወደ ቤተ ክርስትያን ሄደች ዛሬ የፍርድ ቀን በመሆኑ ኪሩቤል ነፃ ይወጣ ዘንድ እንባዋን አውጥታ ለአምላኳ ፀለየች ... ከዛም መኪናዋ ውስጥ እረጅም ሰአት ከቆየች ቡሃላ ወደ ፍርድ ቤት ሄደች ሰአቱ ደርሶ ስለነበር ሁሉም ሰው ገብቷል እዛ ያብስራም አለ አቃቢው የክስ ይዘቱን ማስታወስ ጀመረ "... ሟች አቶ ቴድሮስን አቶ ኪሩቤል መስፍንና አቶ ፀጋዬ ገ/ማርያም በግል ፀብ ተነሳስተው ገለዋቸው እንደነበር በማስረጃ አሳይተናል ... በመሆኑም ለዛሬ ፍርድ ሊሰጥ ቀጠሮ በመያዙ ፍርድ ቤቱ ተገቢውን ቅጣት እንዲሰጥልን እንጠይቃለን...!!" አለ ሀና ኪሩቤልን እያየች እንባዋ ይወርልዳ በዚ ጥቂት ቀን ውስጥ እንዲ ከተጎሳቆለ አመታት ቢፈረድበት ምን ሊሆን ነው ትላለች በውስጧ... ዳኛው ንግግራቸውን ቀጠሉ "ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት ተከሳሾች የምትሉት ካለ" አሉ ይሄን ግዜ የሀና አባት ያለምንም መረበሽ ..."ቴድሮስን የገደልኩት እኔ ነኝ ልጅ ኪሩቤል ምንም አያውቅም ልጄን ሲያሰቃይ በመኖሩና ሲዝትባት አናዶኝ ሆን ብዬ እኔ ገደልኩት ስለዚህ ኪሩቤል ነፃ ነው!!!" አለ ሀና ደንግጣ ፈዛ ቀረች ... የሀና ወላጅ አባት 15 አመት እስራት ሲፈረድበት ኪሩቤል ግን ነፃ ወጣ ሀና ፀሎቷ በመስመሩ ፈጣሪዋን አመሰገነች ... አባቷ ለመጀመርያ ግዜ ጥሩ ስራ በመስራቱ እረፍት ይሆነው ዘንድ ይቅር አለችው ። ሀና ሁለተኛዋን ልጇን ነብሰ ጡር እንዳለች ኪሩቤል ፕሮሰስ ጨርሶ እሷንም እህትና ወንድሟንም ወደ ጀርመን ወሰዳቸው በርግጥ ለሀና ከሀገር መውጣቷ ልክ ነበር ብዙ ችግሮቿን ለመርሳት በቅታለች አሁን ጀርመን ላይ ከምታፈቅረው ባልዋ ጋር በደስታ መኖር ከጀመረች አመት አልፏታል። 💫ተፈፀመ💫 ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን🙏 ማንኛውንም አስተያየት ካላችሁ comment ላይ አድርሱን😍
7612Loading...
07
ርዕስ :ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ 2 #Requested #ሼር #ሼር #ሼር ለተጨማሪ መፅሐፍት ና ትረካ JOIN JOIN @bookandnarriation JOIN @bookandnarriation
5922Loading...
08
።➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bookandnarriation ~ @bookandnarriation ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
6162Loading...
09
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፧ ፧ #ክፍል_አስራ_ሦስት የሀና አባት እራሱን መሳቱ ለሀና ደስ አላላትም ምክንያቱም እሷ የፈለገችው ለአባቷ ቴድሮስ "ስምህን ሊያጠፋው ነው ሀጥያትክን ለልጆችህ ሊናገርብህ ነው!" ብላ ነግራው አባቷ ደግሞ ቴድሮስን አፉን እንዲያዘጋው ለማድረግ ነበር ግን አባቷ ቀድሞ ራሱን ሳተ ሀናም በፍጥነት አምቡላንስ ጠርታ አባቷን ሀኪም ቤት ካስገባችው ቡሃላ ለኪሩቤል ደወለችለት ኪሩቤልም ያለችበት ድረስ በፍጥነት ደረሰ... ሀናም ልክ ኪሩቤልን ስታይ እሩጣ አቅፋው ማልቀስ ጀመረች ኪሩቤል በሁኔታዋ ግራ ተጋብቶ ምን እንደሆነች ጠየቃት ከዛ ሀና አንድ ባንድ መናገር ጀመረች ... " " ... ቴድሮስ በልጅነቴ ያደረገው ሳያንስ አሁንም ገላዬን ተመኘ እናም የእናቴ ባል እኔ ህሊና ቢስ ስለመሰልኩት ስሜ እንዳይጠፋ ስል አብሬው እንድጋደም ፈለገ እምቢ ካልኩ ቅድሚያ ለአባቴ ልጆች ከዛ ደግሞ መነጋገርያ እንድሆን መፅሄት ላይ ከአባቴ ጋር አብሬ ማደሬን እንደሚያስወራብኝ አስፈራራኝ እኔም አባቴን አግኝቼው እንዲያስቆመው ፈልጌ ነበር ግን ለካ ችግረኛ ሴት በመጨረሻ የምታሸንፈው ፊልም ላይ ብቻ ነው! ለካ የእውነተኛው አለምላይ ይሄ የለም" ... ይህን ስትናገር ሀና በንዴትና በቁጭት እየጮኸች ነበር ኪሩቤል ካወራችው ሁሉ ውስጡ ዘልቆ የገባው ቴድሮስ ሀናን መመኘቱ ነበር ኪሩቤል ደርቆ ቀረ ሀናም "በቃኝ ከዚ ቡሃላ መኖር አልፈልግም እራሴን አጥፍቼ እገላገላለው ተስፋዬ በሙሉ አልቋል ተስፋ ቢስ ሴት ነኝ!!" አለችና ትታው ልትሄድ ስትል እጇን ይዞ ..."ሁለተኛ ይሄን ቃል እንዳትደግሚው ለእኔና ለልጄ እጅግ በጣም ታስፈልጊናለሽ ውዴ እኔ ቅጣት ለሚገባው ቅጣቱን እሰጥልሻለሁ!" አለ ኪሩቤል እንዲ ለበቀል ጥርሱን ሲነክስ የመጀመርያው ነበር... የሀና አባት ተሽሎት እቤቱ ገባ ሀናም ከቤት መውጣት አትፈልግም የፃፈቻቸውን ግጥሞች በሙሉ ቀዳደቻቸው ኪሩቤል በሀና ሁኔታ ያዝናል ! እሁድ ደረሰ ቴድሮስ ያን ቀን ካላገኛት ምን እንደሚፈጠር መገመት ለሀና ቀላል ነበር ጭንቀቷን ያየው ባልዋ ያን ቀን እሱ እስከሚደውል ድረስ ከቤት እንዳትወጣ በማስጠንቀቅ ከቤት ወጣ እህትና ወንድሟ ደግሞ እሷ ቤት ነበሩ ። ኪሩቤል ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ምሽት 4:00 ሞላ ይሄኔ ሀና በጭንቀት ልታብድ ደረሰች ልክ 4፡ 15 ላይ ስልኳ ጠራ አነሳችው ኪሩቤልም ቴድሮስ ቤት ነኝ ቶሎ ነይ አላት ሀናም ምን እንደተፈጠረ እንኳ ለመገመት ግዜ አታ በፍጥነት ደረሰች ኪሩቤል ቴድሮስን በጣም ቀጥቅጦት ነበር ሀና ይሄን ያደረገው ባሏ ባይሆን የቴድሮስን ሞት ለማየት ትቀመጥ ነበር ግን ኪሩቤል ይህን ማድረጉ እጅግ በጣም አስፈራት ቴድሮስም በደም በተለወሰው አፉ "ይቅርታ አርጊልኝ ሀና ክፉ የሆንኩት ወድጄ አይደለም እኔንም የእንጀራ እናት ነበረችኝ ክፉ ቃሉ የማይገልፃት እናም ሁሌም በአባቴ ላይ ትማግጥ ነበር በዛ ላይ ምግብ አትሰጠኝም ግን ቤታችን ውሃ ባለመኖሩ ውሃ ከእሩቅ ቦታ እየቀዳው የማመላልሰው እኔ ነበርኩ ሴት ልጅ እያለቻት እቃ ስታሳጥበኝና ቤት ስታፀዳኝ የምትውለው እኔን ነው እርሃብና መድሎ ተደማምረው ጭካኔዋ ውስጤ ጭካኔን ዘራ...በቃ ክፉ ሆንኩ" አለ ለመጀመርያ ግዜ ቴድሮስ በሀዘን ተውጦ በአይኖቹ እምባ ሲፈስ ሀና በአይኗ ተመለከተች የሰራው ሀጥያት ቢበዛም መሰረቱ ሌላ መሆኑን አወቀች ... በዚ ቅፅበት ከየት መጣ ሳይባል የሀና አባት በሩን በርግዶ ገባ በያዘው መሳርያም ቴድሮስን እዛው ከተንጋለለበት መሬት ሳይነሳ በጥይት ግንባሩን አለው ሀናና ኪሩቤል በድንጋጤ ጮሁ እዛው ባሉበት ደርቀው ቆመው ሳላ አካባቢው በሰው ተሞላ ከደቂቃዎች በኋላም ፖሊስ መጥቶ ሶስቱንም ይዟቸው ወደጣብያ ሄደ ሀና በነጋታው ጠዋት ብትፈታም ባሏና ወላጅ አባቷ ግን እስኪጣራ በሚል ሳይፈቱ ቀሩ.. 💞ይቀጥላል💞 የመጨረሻው ክፍል👉ወደ @metshafit group  አዲስ 100 ሰው አድ ስታረጉ ይለቀቃል ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታልከ
8244Loading...
10
እናም ይህን ለልጆችህ ተናግሬ በሀፍረት ሳትሞት በፊት እኔን ከዚ ታደገኝ ከስቃይ አውጣኝ አለች በምሬት አባት ግን ይህን የሚሰማበት ሞራል አጣ ማንም በሌለበት ጭር ባለው ቦታ እያየችው መሬት ላይ ተዘረረ... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አስራ_ሶስት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
5211Loading...
11
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፡ ፡ #አስራ_ሁለት ፡ ሀና ችግሮቿ አሁንም አለመቆማቸው ቢያበሳጫትም የልጇ አባት ኪሩቤል መሆኑን ግን እርግጠኛ ነች። ነገር ግን እንዴት ሀኪሞቹ አባቱ አይደለም አሉ? ይሄ የማይታመን ነው ኩሩቤልም ልጇ ማክቤልም አሁን አልጋ ላይ ናቸው ታመዋል ሁለቱም ደግሞ ለሀና የመኖሯ ዋስትና ናቸው! ለዚም ሁለቱም በፍጥነት መዳን አለባቸው ... ሀና እያለቀሰች "ኪሩ የልጄ አባት ነው እባካቹ አስተውሉ ልጄን ወይ ባሌን ባጣ ዋጋ ትከፍላላቹ!!" እያለች የሀኪም ቤቱን ቢሮ ባንድ እግሩ አቆመችው ዶክተሩም በድጋሚ ለመመርመር ቃል ገብቶላት ሀናን አረጋጋት እሷም ባልዋን ለማየት ወደተኛበት ክፍል አመራች... ኪሩቤል ነቅቷል ስታየው እንባዋን መቆጣጠር አቃታት የኔ ፍቅር አለችና ከተኛበት አልጋ ስር በጉልበቷ ተንበርክካ እጆቹን ያዝ አደረገች ኪሩቤል ግን እጁን አስለቅቋት ፊቱን አዞረባት ይህን ማየት ለሀና ትልቅ ህመም ነው ኪሩቤል ከነብዙ ጉድለቷ እብዝቶ አፍቅሯት ነበር ዛሬ ግን ኪሩቤል አዝኖባታል ... ሀናም "የኔ ፍቅር በሞተችው እናቴ ስም እምልልሃለው ማክቤል ያንተ ልጅ ነው የኔ ውድ እባክህ እራስህን አረጋጋ !" አለች እሱም አይኑ እምባ አቅርሮ መናገር ጀመረ "ውዴ አፈቅርሻለው ግን ማክቤልን ነጠቅሽኝ ያለፈ ማንነትሽን ባውቅም ልጄ የኔ መስሎኝ ነበር ግን አንቺ ጨካኝ ሴት ነሽና ለኔ ሳልሰስት ለማፈቅርሽ ሰው እንኳ አራራሽም!" አለ ይህን ሲናገር ለመጀመርያ ግዜ ተስፋ መቁረጥ ይነበብበታል... ይህን እይተባባሉ አንዲት ቀጠን ያለች ነርስ በሩን ከፍታ ገባች... ሁለቱም በእንባ ታጅበው ወደነርሷ ተመለከቱ... ነርሷም ረጋ ባለ አነጋገር "ይቅርታ የማክቤል ወላጆች በተሳሳተ መረጃ ነበር የኪሩቤልና የህፃን ማክቤል ደም ያልተመሳሰለው ለዚም ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን አሁን ልጃቹ በሙሉ ጤንነት ላይ ስለሚገኝ ወላጆቹ እንዲያዩት ይፈልጋል!" አለች ኪሩቤል ከተኛበት ተፈናጥሮ ተነሳ ያ ተስፋ የቆረጠውና መነሳት አቅቶት በሆስፒታል አልጋ የተኛው ሰው አሁን ሙሉ ጤነኛ ነው እንዳዲስ የተወለደ መሰለው ሀናን አቀፋት ተቃቅፈው ተላቀሱ .... ኪሩቤል ለልጁ ደም በመለገሱና ራሱስ ስቶ ስለነበር እንዲያርፍ ቢነገረውም እሱ ግን ማንንም ሳይሰማ ልጁን ለማየት ክፍሉን ለቆ ወደ ማክቤል ከሚስቱ ጋር ሄደ ... ሀናም የግጥም መድብሎቿን ይዛ ልታቀርብ ወደተጋበዘችበት ሆቴል ስትሄድ ኪሩቤል አብሯት ነበር ከሰአታት ቡሃላ መድረክ መሪው ሀና ፀጋዬ እባክሽ ወደ መድረክ አለ ሁሉም ሰው እሷን ለማየት የጓጓ ይመስላል ሀና በፈገግታ ወደመድረክ ወጣች ሁሉም ሰው በጭብጨባ ተቀበላት ሀና ልእልት መስላለች ኪሩቤልም በስስት እያያት ግጥሟን ለማዳመጥ ህሊናውን ሰብሰብ አደረገ ይሄኔ ሀና ድምፅ ማጉሊያውን ተቀብላ ... # እማ... እናቴ የት አለሽ ድምፅሽን አሰሚኝ እስቲ ቀና ብለሽ ላፍታ ተመልከቺኝ ያኔ ስትለፊልኝ ስትደክሚ ኖረሻል እድሜሽን ሰውተሽ ህይወት ሆነሽኛል ታድያ ቀና በያ ውጤቱ ደርሶልሻል እማ ተመልከቺ ዘርሽ አፍርቶልሻል ለከፈልሽው ዋጋ ክፍያ ይሁንሽ ብዬ አንቺን ለማስደሰት ይሄው ዛሬ ደረስኩ በሁለት እግሮቼ ተደላድዬ ቆምኩ ግን አንቺ የለሽም የዘራሽውን ዘር ቡቃያ አላየሽም የልጅሽን ስኬት ለማየት አልታደልሽም... ሀና ግጥሙን ሳትጨርስ እንባዋን መቆጣጠር አቅቷት አቆመችው ሁሉም ሰው በሀና ግጥም ስሜቱ ተነካ ሁሉም ሰው እንባውን አዘነበው ይሄኔ ሀና ለመረጋጋት ውጪ ወጣች ቴድሮስም ከየት መጣ ሳትለው " ሀና" አላት ስታየው እንደመደንገጥ አለች "መድረክ ላይ ወጣሽ ደስ ብሎኛል ግን አንድ ነገር እወቂ እጠላሻለሁ እናም ስምሽን አጠፋዋለሁ ሴተኛ አዳሪ በነበርሽበት ወቅት ከአባትሽ ጋር ስላደረግሽው ነገር አሶርቼ በሀፍረት እራስሽን ታጠፊያለሽ!!!!" አላት ሀና የእንጀራ አባቷን የእውነቷን ፈራችው "ይህን እንዳታደርግ" አለች ድምፅዋ እየተቆራረጠ እሱም እሱን "እንዳላደርግ እብረሽኝ እደሪ" አላት ሀናም በስሜት ንዴቷን መቆጣጠር እያቃታት በጥፊ መታችው የእንጀራ አባቷ አብሯት ማደር መፈለጉ እንኳን ለሀና ለሰሚም ይከብዳል ... ሀና በጥፊ ስትመታው ቴድሮስ ከት ብሎ ሳቀ ይሄኔ ሀና በፍርሃት መንቀጥቀጥ ጀመረች ... ሁለቱ በዚ መልኩ ተፋጠው ሳለ ስታስበው ያብስራ መጣ ባልጠበቀችው ጊዜና ቦታ መገኘቱ ለሀና ትንሽ ግራ ቢገባትም ያብስራ ግን በእንባ ተሞልቶ "እህቴ ሀና ታውቂ ነበር??"... ብሎ እንደ ህፃን ልጅ ጭምቅ አርጎ አቀፋት ... ሀና ግን ሀሳቦቿ ትርምስምስ ስላሉ ያብስራ ያለውን በስትክክል አልሰማችም ... ቴድሮስም "ኦ ያባቷ ልጅ ካካካ..." ብሎ እሷን ለማናደድ የውሸት የሚመስል ሳ ሳቀ ያብስራ ግን ነገራቸው ስላልገባው ንግግሩን ቀጠለ "አዎ ሀናን ከልጅነቴ ጀምሮ ከልቤ እመኛት ነበር እውነት ለመናገር እህቴ መሆኗን ሳላውቅ አፍቅሬአት ብዙ ተሰቃይቼ ነበር ግን እሷ ምክንያቷን ሳላውቀው ሸሸችኝ ግን አሁን ገባኝ ሀኒ እህቴ ናት ..." አለ ያብስራ ይህን ሲናገር ኪሩቤልም ካጠገባቸው ይሰማ ነበር ... ቴድሮስም ሀናን ቀና ብሎ እያየ "የልጄ ወንድም ስለሀናና አባቷ ግንኙነት ታውቃለህ? ወይስ ልንገርህ ?" አለ ኪሩቤል በቴድሮስ ንግግር ግራ ተጋባ እናም ኮስተር ብሎ "ምን ለማለት ፈልገህ ነው?" አለው ሀና ግን ለማንም ምንም መልስ አልሰጠችም! ኪሩቤል ሲመለከታት አንድ ነገር እንዳለ አውቋል ግን ምን እንደሆነ አልገባው አለ ... ቴድሮስም "ሀና አስቢበት እንገናኛለን!" ብሎ ሄደ ሁለቱም ሀናን ተመለከቷት ሀና ተረብሻለች "ያብ ግን ማን ጠራህ እዚ" አለችው እሱም ወደኪሩቤል እየተመለከተ ጥሩ ባል ነው ያለሽ... እህቴ እንደሆንሽ አባቴ ከነገረኝ ወዲ ስፈልግሽ ነበር!" ሲል ሀና አቋርጣው አባቴ? ያውቀኛል እንዴ? አለች አይ ሀኒ አሁን አያውቅሽም የልጅነትሽን ፎቶ ይዞት ስለነበር አሳየኝ እና እኔ አወኩሽ አለና.. .ንግግሩን ቀጠለ ከዛ ትላንት ባለቤትሽን አግኝቼው እዚ ዝግጅት ላይ ጋበዘኝ እናም..." አለና ንግግሩን ሳይጨርስ እንባው አስቸግሮት ዝም አለ... ከዛ "እሺ ያብዬ እንገናኛለን " ብላ ወንድሟ ያብስራን ተሰናብታው ኪሩቤልን እጁን ይዛ ወደመኪናዋ ተጣደፈች... ከዛ ቀን ጀምሮ ከያብስራ ጋር ይጠያየቁ ጀመር ከአባቷ ጋር ሊያስተዋውቃት ቢፈልግም እሷ ግን ብቻዋን ሰርፕራይዝ ልታረገው እንደምትፈልግ ነገረችው እሱም በሀሳቧ ተስማማ ... አንድ ቀን ፀጉር ቤቷ ቁጭ ብላ መፅሃፍ ስታነብ ቴድሮስ መልክት ላከ ስልኳን ከፍታ ማንበብ ጀመረች ቴድሮስም ሀኒዬ እንዴት ነሽ ዝም ስልሽ የተውኩት እንዳይመስልሽ ግዜ ልስጥሽ ብዬ ነው ለማንኛውም የፊታችን እሁድ ጥሩ ሆቴል እራት እጋብዝሽና አብረን እናድራለን አይ ካልሽ ግን ለወንድምሽ ከአባትሽ ጋር እንደማገጥሽ እነግረዋለው በዛም አይበቃኝ..." ይላል ይሄኔ ሀና በውስጧ አምላኳን አማረረች ውሳኔ ላይ መድረስ እንዳለባት በማመን "ተስማምቻለው!" ብላ ላከችለት ... ሀና ለባልዋ ሳትነግረው ከያብስራ የአባቷን ስልክ በመቀበል አባቷን እራቅ ያለ ቦታ ቀጠረችው አባቷም በተባለው ሰአት ደረሰ ሀናን ሲያያት ደነገጠ የት እንደሚያውቃት አያውቅም ግን ይህችን ሴት ያውቃታል ልጄ ከዚ በፊት አይቼሽ አውቃለሁ አላት ለማቀፍ እየተጠጋ እሷም እንዳትነካኝ አቶ ፀጋዬ አለች ይቅርታ ይሄን ያክል አመት ልጄ አለማለቴ ጥፋት ነው እናም... ሲል ንግግሩን ሳታስጨርስ አይ አይ አሁን ይቅርታ እንድጠይቀኝ አልመጣሁም ባንተ ሀጥያት ስቀጣ መኖሬ ሳያንስ ባንተ ልክስክስነት ከገዛ ልጅህ ጋር በማደርህ ዛሬም ወደፊትም ስቃይ ላይ ነኝ
5542Loading...
12
በኪሩቤል ግፊት ለ1ወር ሀና ቤቷ አስታመመችው ከዛም ሰራተኛ ቀጥራለት ልጆቹን ይዞ ቤቱ ገባ ሀና ሁሌም ስታየው ክፋቱን ታስታውሳለች ያሳለፈችው ስቃይ በጠቅላላ በሱ ጭካኔ የተመሰረተ ነው ልጇን ሲስመው ብትከለክለው ደስ ይላታል ምክንያቱም ያኔ በሆዷ እያለ ዲቃላ ብሎ ሰድቦባት ስለነበር... ይህ በእንዲህ እንዳለ ሀና ከፀጉር ስራዋ በተጨማሪ የግጥም ተሰጦዋን ለማዳበር ትምህርት ቤት ገብታ መማር ጀመረች ...ብዙ ግጥሞችንም መፃፍ ጀመረች በዚም ሀና የራሷ አስተማሪ የጥበብ ምሽት ላይ ስራዋን እንድታቀርብ ጋበዛት ይህም የህይወቷ ትልቁ እርምጃ ነበርና በደስታ እየቦረቀች ላባልዋ ልትነግረው ስትጣደፍ ከልጇ ትምህርት ቤት ተደወለላት ማክቤል ታሟልና ቶሎ ድረሽ ተባለች ሀናም የልጇ መታመም ከልክ በላይ አስደንግጧት ባልዋ ለልደቷ በሰጣት ቪትስ መኪና ስትበር ደረሰች... ሀኪም ቤት ገብቶ ወላጅ አባቱ ደም እንዲሰጥ ታዘዘ ይሄኔ ማመን የሚከብድ ጣጣ ገጠማት ኪሩቤል የማክቤል ወላጅ አባት አይደለም ኪሩቤል ይህን ሲሰማ ራሱን ሳተ... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አስራ_ሁለት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
6142Loading...
13
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፡ #ክፍል_አስራ_አንድ ፡ ...ሀና በእናቷ ሞት ማዘን ከሚገባት በላይ አዝናለች ልጇን ያለቀኗ ብትወልደውም ጤነኛ ነበር የተወሰነ ቀን ማሞቅያ ክፍል አቆይተው ለሀና ጡት እንድታጠባው ከጎኗ አረጉላት ሀና ግን የማታውቀው ስሜት ልጇን እንዲያስጠላት አርጓታል... "እውነት ዲቃላ ነህ? ማክቤል ልጄ እውነት አባትህ አብሮን አይኖርም? ልጄ ይህን አላደርግም እሺ!!! ያለአባት አታድግም!" ትላለች እንባዋን መንታ መንታ እያዘነበች ልጇ የሚሰማት ይመስል ልጇ ከጎኗ ከተኛ 3ቀን ሞላው ሀኪሞቹም መውጣት እንደምትችል አበሰሯት ለሷ ግን እዛው ይሻላት ነበር ። ምክንያቱም ስትወጣ የት እንደምትገባ አታውቅም አንድ የእናቷ ጓደኛ የነበረች ሴት ብቻ ነበረች እየተመላለሰች የምትጠይቃት ... ሀና ምግብ አትበላም የእናቷ ጓደኛ ቤቲ ሁሌም ምግብና አጥሚት ሰርታ ትወስድላታለች ሀና ግን ካጠገቧ ለተኙ አራሶች ትሰጠው ነበር በዚህም ምክንያት ልጁ ከእናቱ ጡት ማግኘት የሚገባውን አያገኝም ይሄኔ ልጁ ያለቅሳል ሀናም አብራው ታለቅሳለች የሀና ሁኔታ ያሳሰባቸው ዶክተሮች የስነ ልቦና ሀኪም እንደሚያስፈልጋት ያምናሉ ግን ገና ሀሳቡን ሲያነሱላት ብላቹ ብላቹ እብድ አረጋቹኝ ትልና ትጮሀለች... ሀና ከእለት ወደ እለት ሰውነቷ እየከሳና እየተጎሳቆለች ነው እሷም ስትወጣ ከሀኪም ቤት እንድትገባበት ኮንዶምንየም ቤቷን የተከራዩትን ሰዎች እንዲለቁ የእናቷን ጓደኛ ላከቻት ... ከሀኪም ቤት የመውጫዋ ቀን ሀናና ልጇን እንቅልፍ ሸለብ አርጓቸው ሳለ በድንገት አንድ ሰው በሩን ከፍቶ ገባ ከአልጋው ጎንም ተንበርክኮ እናትና ልጁን እያየ ስቅስቅ ብሎ ያለቅስ ጀመር ይሄኔ ሀና ነቃች ካጠገቧ ያለውን ሰው ስታይ የሷ እንባ ባሰ አቅፋው... "ኪሩዬ እናቴ ሞተችብኝ ብቻዬን ትታኝ ሄደች ኪሩዬ ... እኔ ነኝ ጥፋተኛ እናቴ እንድትሞት መንስኤ እኔ ነኝ የምኖረው ለሷ ነበር የልፋቷን ውጤት ሳታይ ሄደችብኝ..." ሀና ለቅሶዋንም የቁጭትና ፀፀት ንግግሯንም ማቆም ተሳናት... ኪሩቤልም እሷን ቀርቶ እራሱን ማፅናናት አቃተው በልቡም እድለቢስነቷን አሰበ ተቃቅፈው ተላቀሱ ... ከነርስ እስከ ታካሚ ያያት ሁሉ ለሀና አለቀሰ ... ኪሩቤልም እንደምንም እራሱን ተቆጣጥሮ "አይዞሽ ውዴ ይሄው የእናትሽን ምትክ አግኝተሻል አሁን አንቺ ራስሽ እናት ነሽ የኔ ውድ ጠንከር በይልኝ።" አለ ትኩስ እንባው ከሱ አልፎ ሀናን እያራሳት ...ሀናም ማልቀሷን ሳታቆም " እኔኮ እድለቢስ ነኝ ህይወቴ በስቃይ የተሞላ መኖር ልጀምር አንድ ስል ልክ እንደልጆች እቃቃ ይፈርስብኛል እናቴን አግኝቻት ሳልጠግባትና ልጇን በአይኗ ሳታይ ሞተችብኝ..." አለች ኪሩቤል ማፅናኛ ቃል አጣ በዚ ቅፅበት ዶክተሩ መቶ ኪሩቤል የልጁ አባት መሆኑን ካረጋገጠ ቡሃላ ለብቻው ጠርቶት ሀና ምግብ ካልበላች ልጁ አደጋ ላይ እንዳለ አስጠነቀቀው! ኪሩቤልም ሀናን ከሆስፒታል ይዟት ወቶ ወደራሱ ቤት ወሰዳት ኪሩ መኪና ገዛህ? አለች ሀና ኪሩቤልም የሀና መረጋጋት በደስታ እያቁነጠነጠው አዎ የኔ ፍቅር አለ ትንሽ ተጉዘውም እጅግ በጣም የሚያምር ቪላ ቤት ደረሱ ኪሩቤልም መኪናውን ወደግቢ አስገብቶ ሰራተኛዋን እንድትረዳው በመጠየቅ ሀናን ከመኪናው አስወረዳት ሰራተኛዋም በጥንቃቄ ልጁን አቅፋ ተያይዘው ገቡ ሀና የቤቱን ውበት በአይኗ መሰከረች የልጇ ክፍል እጅግ በጣም ያምር ነበር ቀጣይ የነሱ መኝታ ክፍል ስትገባ ምን ያህል ተጨንቆ እንዳሰራው ያስታውቃል ሀና ስሜቷ ታወከ ደስታ ይሁን ሀዘን የማታውቀው ስሜት እረበሻት ... የኔ ንግስት አፈቅርሻለሁ አለና ተንበርክኮ ቀለበት አሰረላት ሀና እንባ ባረገዙት አይኖቿ ጎንበስ ብላ ፊትለፊቷ የተንበረከከውን ሰው አየች ይሄኔ እንባዎቿ ረገፉ ኪሩቤልም ዳግም እንዳታለቅስና ምግብ እንደምትበላለት ቃል አስገባት... ከዛ ቀን ጀምሮ ሀና ሀዘኗን በልጇና በባሏ መርሳት ጀመረች .... ሀና ወንድምና እህቷን ማየት ብትፈልግም ቴድሮስ ግን ፍቃደኛ አይደለም ይሄኔ ሀና ቴድሮስ ላይ ዛተች አባቷንና የእንጀራ አባቷን እንደምትበቀላቸው ለራሷ ቃል ገብታ ነበር ...ከሁለት አመት ቡሃላ ሀና ፀጉር ቤቷ ስራ ጀምራለች ... ቴድሮስ ታመመ ይሄንም ታናሽ ወንድሟ መቶ ነገራት ሀናም የእህትና ወንድሟ አባት ነውና አላስችል ብሏት ልትጠይቀው ሄደች ቴድሮስ ግን ታሞም መጥፎነቱ አለቀቀውም ነበርና ልትገይኝ መጣሽ አላት ይህን ሲናገር ወደኋላ መለሳት ያሁላ በደሉና የእናቷ ሞት ፊቷ ላይ ተደቀኑ ይሄኔ ማስታገሻ መድሃኒቱን አንስታ ጣለችበት መነሳት እንደማይችል ስለምታውቅ ሰውም እንዳይረዳው መድሃኒትም እንዳያገኝ ስልኩን ወስዳበትና በሩን ዘግታበት እህትና ወንድሟን ይዛ ሄደች ... እሱም በደከመ ድምፁ ልጆቼን መልሽ መድሃኒቴን ... ይላል ድምፁ ግን እንኳን ለጎረቤት አጠገቡም ለቆመ በቅጡ አይሰማም...ቴድሮስ ቢሞት ግን ሀና ወንጀለኛ ትባል ይሆን? ሀና ቴድሮስን የሞት አፋፍ ላይ ጥላው ያለምንም ርህራሄ ወደ ቤትዋ ስትሄድ ኪሩቤል ልጇ ማክቤልን እያጫወተው ደረሰች ሀና ከባልዋ ምንም አትደብቅም እሱም ደግሞ አይኗን አይቶ አዲስ ነገር ካለ ያውቅባታል ... በዚም ሀና እህቷንና ወንድሟን ይዛ ስትገባ ኪሩቤል ተነስቶ እየተጠጋት ... "ሀኒ ውዴ ቴዲ ደና ነው?" ብሎ ጠየቀ ሀናም ባደረገችው ነገር ምንም የጥፋተኝነት ስሜት ሳይሰማት "ኪሩ ቴድሮስን ወደሚስቱ እንዲሄድ መንገድ አመቻችቼለት መጣሁ የእናቴ ብቸኝነት ስላሳሰበኝ ከነክፋቱም ቢሆን ይሂድላት..." አለች ኪሩቤልም ትከሻዋን በሁለት እጆቹ ይዞ "ይህን አንቺ አታደርጊም ውዴ ገደልሽው??" ብሎ ጠየቃት የሱን ድንጋጤ ስታይ ሀና ተርበተበተች ከዛም የሆነውን በቅደም ተከተል ነገረችው ...ኪሩቤልም "የኔ ፍቅር ቂምና በቀል እንዲሁም ጥላቻ የሴጣን ነው! እስቲ አስተውይ ውዴ እህትና ወንድሞችሽን እያቸው እሱኮ ለነሱ እጅግ በጣም ጥሩ አባታቸው ነው ሲያድጉ ይህን ማድረግሽ ስህተት በመሆኑ ያዝኑብሻል! በዛ ላይ አንቺ ከዚም በላይ ጥሩ ቦታ ቆመሽ አላማሽን አሳክተሽና እንደምኞትሽ ጥሩ ገጣሚ ሆነሽ... በመድረክ ላይ ትምህርት አዘልና አዝናኝ ግጥሞችሽን ስታቀርቢ ህዝቡ በአድናቆት ሲያጨበጭብልሽ ሲያይ ያኔ እሱ እራሱ ይሸነፍልሻል!! ቴድሮስን የሚቀጣው ጥንካሬሽና ጉብዝናሽ እንጂ ጭካኔሽ አይደለም!"... አላት ሀና ኪሩቤልን በስስት እያየችው እንባዋ መውረዱን እንኳ አላስተዋለችም እሱም ቀና አድርጓት "ሂጂ እራስሽ አድኝው እንዳታረፍጂ የኔ ልእልት" ...አለና እንባዋን ጠርጎ ግንባሯን ሳም አረጋት እናም ወንድሟን ይዛ በፍጥነት ወጣች ...ሀና ስለኪሩቤል ስታስብ ካቅሟ በላይ ይሆንባታል ኪሩቤል አክብሮቱና ለሷ ያለው ፍቅር ለራሷ ለሀና ይገርማታል ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች ቢያውቅም እንኳን እሱ እሷን እንድትረሳው አድርጓታል ሀና ካሳለፈቻቸው ችግሮችና እናቷን ከማጣቷ የተነሳ ነጭናጫና ቶሎ የምትከፋ በዛ ላይ ቶሎ ተስፋ የምትቆርጥ አይነት ሴት ናት ሆኖም ግን ይህን አመሏን ችሎ አንድም ቀን እንዳይከፋት ይጥራል ለዚም ነው ልቧን ማሸነፍ የቻለው እንኳን ጥሩ ምክሮቹ ቁጣው በራሱ ለሀና ትርጉም አለው በቃ ታፈቅረዋለች ብል ቃሉ ያንሳል !!.... አንዳንዴ ፍቅር የለም ሲባል ስሰማና የዘንድሮ ፍቅረኛሞች ሳይ እውነትም ፍቅር የለም !እላለው ከዛ ግን ኪሩቤልንና ሀናን ሳይ ፍቅር ቦታ አጥቶ እንጂ በትክክል አለ ብዬ እርግጠኛ እሆናለው... ሀናና ወንድሟ በግዜ ደርሰው ቴድሮስን አዳኑት ኪሩቤል ለቴድሮስ ማሳከምያ ሳይሰስት ነበር ገንዘቡን ያወጣው... ቴድሮስ ድኖ ከሆስፒታል ሲወጣ
4971Loading...
14
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፡ ፡ #ክፍል_አስር ፡ ፡ ሀና ልጇን ለማሶረድ መወሰን አቃታት ምክንያቱም ያረገዘችው ከምታፈቅረው ሰው ከኪሩቤል ነው ግን ኪሩቤል አድራሻውን በማጥፋቱ ልቶልደውም አልፈለገችም በዚ ተጨንቃ ሳለ አንድ እለተ እሁድ ሀና ፀጉር ቤቷን ከፍታ እያፀዳዳች ሳለ አንዲት ወጣትነት ያለፋት እርጅና ግን ገና ያልያዛት በ30ዎቹ መጨረሻ ላይ የምትገኝ ሴት ገርበብ ያለውን የፀጉር ቤት በር ገፋ አድርጋ ገባች ሀናም እንደወትሮዋ ሁሉ ምን ልታዘዝ ልትል ዞር ስትል ሁሌም ስትናፍቀው የኖረችውና ልታየው ግን ድፍረት ያጣችው ሰው ፊቷ ቆሟል በዛች ቅፅበት ለተመለከታት ስሜቷ ምን እንደነበር ለመግለፅ ቃል አይኖረውም ነበር ... የሆነው ሆኖ ሀና ለጥቂት ሰከንድ ከተመለከተቻት ቡሃላ እማ ብላ በቁሟ ተዘረረች ይሄኔ የወንበሩ ጠርዝ ግንባሯን አግኝቷት ኖሮ በደም ተለወሰች... ሴትየዋ የሀና እናት አፀደ ነበረች በርግጥ የልጇን እዛ መኖር በጭራሽ አታውቅም ነበር እዛ ቤት በምን አጋጣሚ እንደገባችም እስካሁን ለእራሷ ለአፀደም እንቆቅልሽ ነው አንዳንዴ ሰዎች ሲጠይቋት... "እኔ የገባሁት ለምን እንደሆነ የፈጠረኝ አምላክ ነው የሚያውቀው ግን ግን"... ትላለች አፀደ የኑሮ ፈተና ያጠወለገው ፊቷን በእጇ ደገፍ እያረገች "ግን ግን ልጄ በህይወት መኖሯን እንዳይ የቅዱስ ገብርኤል ፈቃድ ሆኖ ነው እያክለፈለፈ የወሰደኝ ብዬ አላመሰግነውም ምክንያቱም ልጄን በኔ ሰበብ ድንጋጤ ገሎብኝ ነበር..." ትልና አቀርቅራ ታነባለች... ሀና ሳትነቃ 3ሳምንት ሆናት እናቷም የምታውቃቸውን ታቦቶች ሁሉ እየጠራች በፀሎት ካጠገቧ ሳትነቃነቅ ሰነበተች አንዳንዴ እዛው የሀና አልጋ አጠገብ ተንበርክካ... "አምላክ ሆይ ልጄን አሳይተኽ ስታበቃ አትንሳኝ እባክህ ከፈለክ ትንንሾቹን ውሰድ!!" ትላለች ይሄኔ ቴድሮስ ከሰማ ታድያ ጦርነት ይከፍታል... ሀና ነቃች ግን ነገሮችን ለማስታወስ ጊዜ ወስዶባት ቆይታ ስታስታውስና እናቷን በድጋሚ ከጎኗ ስታይ ትኩስ እንባዋ በተንጋለለችበት ጆሮዋ ውስጥ ሞላ ሀናም አንደበቷን መጠቀም ስላቃታት እናቷን ይቅርታ ለመጠየቅ አቅም አታ በአይኖቿ የእናቷን ልብ ለማኘኝት ተማፀነች እናቷ የሀናን መንቃት ስታይ እልልታዋ ሀኪም ቤቱን አወከው አምላኳን ለማመስገን ቃል አጣች ይሄን ያየ ሁሉ በአፀደና ልጇ ሁኔታ ስሜቱ ያልተነካ የለም እናትና ልጅ ከልብ ያስለቅሳሉ... ቀናት አለፉ ሀና ከሀኪም ቤት ወታ እናቷ ቤት ናት እህትና ወንድሟ አድገዋል ሀና ዳግም የተወለደች እስኪመስላት ለመጀመርያ ግዜ በሚባል መልኩ ዛሬ የደስታ ጭላንጭል ይታይባታል እናቷ በመገኘቷ ደስተኛ ከመሆንዋ የተነሳ የት እንደነበረች ለመጠየቅ አልፈለገችም!... ቴድሮስና ሀና ሳይነጋገሩ 4 ወር አለፈ ሀናም ሀኪም ቤት በነበረችበት ጊዜና በመታመሟ ምክንያት ስለፅንሱ ምንም ሳትወስን የ6ወር ነብሰ ጡር ሆነች ግን ሀናን እንጂ የሀናን እናት የልጁ አባት አመምኖር አላሳሰባትም ሀናም ከቀን ወደቀን የኪሩቤል አለመመለስና የልጇ የወደፊት እጣ ያስጨንቃት ጀመር በዚም ምክንያት ሀና ብዙ ቀን ትታመማለች አንድ ቀን ማለዳ ሀና የሀኪም ቤት ቀጠሮ ኖሯት ሄደች ... ይሄኔ ቤት የነበረው ቴድሮስ ብቻ ነበር ።... ይሄኔ በር ተንኳኳ ቴወድሮስም በር ከፈተ ኪሩቤል ነበር በርግጥ በአካል አያውቀውም እረስቶታል ኪሩቤል ግን ቴድሮስን አረሳውም... ሀናን እንደፈለጋትና የልጇ አባት እንደሆነ ሲነግረው ቴድሮስ ፊቱን አጨፍግጎ... "እስካሁን የት ነበርክ ?" ሲል ጠየቀ ኪሩቤልም ነገር ሳያንዛዛ "ሀገር ውስጥ አልነበርኩም!" አለ ቴድሮስ ግን "እዚ አትኖርም ዳግም እንዳትመጣ" ሲል አስጠነቀቀው.. .     ኪሩቤል አጠያይቆ ሀና መኖሯን እርግጠኛ የነበረ ቢሆንም ቴድሮስ ግን በውሸት አሳምኖ እንደሌለች ነግሮታል... ኪሩቤልም በማርፈዱ እያዘነ የሃናን እንጀራ አባት ተሰናብቶ ሄደ... ከሰአታት ቡሃላ ሀና ተመለሰች ለመውለድ አንድ ወር ቢቀራትም ሀና ግን ደስተኛ አይደለችም ልጇን ገና ሳትወልደው ማክቤል ብላ ትጠራዋለች ማክቤል ማለትም (በማልፈልገው ቦታ የወለድኩት የምወደው ልጄ) ማለት ነው። ሀና ቀኗ ደርሷል እናቷም በደስታ ልጇን ለማረስ የገንፎ እና የአጥሚት እህል ቅቤ ቡላ... የቀራት የለም ሁሉን አዘጋጅታለች ሀናም ኮንዶምንየም ቤቷን አከራይታ ጥሩ ገንዘብ ታገኛለች ፀጉር ቤቷንም ቀጥራ ታሰራበታለች ስለዚህ በገንዘብ ደረጃ ቤተሰብ አታስቸግርም... ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ ሀሙስ ቀን የሀና ታናሽ ወንድም ወረቀት ይዞ መቶ ለሀና ሰጣት ሀናም በፍጥነት ገልጣ ማንበብ ጀመረች ኪሩቤል ነው ... "ሀኒ የእንጀራ አባትሽ ቴድሮስ እንድንገናኝ ስላልፈለገ እንደሌለሽና ድጋሚ' ሀና አለች ?' ብዬ እንዳልመጣ አስጠንቅቆኛል ታናሽ ወንድምሽ ነው መኖርሽን የነገረኝ ሀኒዬ እኔ እንድርቅሽ ብለሽ ነው አይደል (ኤች አይ ቪ) አለብኝ ብለሽ የዋሸሽኝ ? ግን ተመረመርኩ ውሸትሽን እንደሆነ አረጋገጥኩ ያን ቀን ስሜታዊ ሆኜ ጥዬሽ በመሄዴ ግን አፈርኩ እናም ይሄን ሁሉ ግዜ በፍቅርሽ ስደሰት በመለያየታችን ስከፋና ሳዝን ቆየሁ ሀኒ አሁን ግን አንድ የሚያረገንና ይቅር የሚያባብለን ልጅ በሆድሽ ይዘሻል እናም የኔ ውድ ይቅር በይኝና ሽማግሌ ልኬ ልውሰድሽ እንጋባና አዲስ ህይወት እንኑር ፍቀጂልኝና ደስተኛ ላርግሽ... ያንቺው ኪሩ" ይላል... ሀና አንብባ እስክትጨርስ እንባዋ ወረቀቱን ያጥበው ነበር "ሁሌም ኪሩ ያለጥፋቱ ይቅርታ ይጠይቃል!" አለች ለመንሳት እየጣረች አንብባ ጨርሳ ወንድሟን ጠርታ ኪሩቤል ጋር እንዲወስዳት ስትጠይቀው ድንገት ቴድሮስ መጣ ይሄኔ "የት ልትሄጂ ነው?" አለ ሀናም የውስጥ ንዴቷ እየተፈታተናት አንተ በውሸት የለችም ብለህ ያባረርከው የልጄ አባት ጋር አለች ቴድሮስም ዲቃላሽን አርፈሽ ውለጂና አሳድጊ እንዲ ሆድሽ ተንገፍጥጦም ወንድ ትመኛለሽ? አላት ፈገግ እንደማለት እያለ... ሀና ንዴቷን መቆጣጠር አቃታት "ስማኝ ቴድሮስ አንተ ማለት ልጅነቴን የነጠከኝ ክፉ ሰው ነህ እናቴ የበደልከኝን በደሎች ብታውቅ ዝም የምትልህ ይመስልሃል ግን ምን አይነት ክፋ ነህ እስቲ ዛሬንኳ አንደበትህን አርመው የህፃን ገላ ለወሲብ ጥማትህ የተጠቀምክ አሳፋሪኮ ነህ..." አለች ሀና ከንዴቷ ብዛት የምትናገረውን መምረጥም ማን ካጠገቧ እንደነበር ማስተዋልም አልቻለችም ነበር ... ግን ይሄ ዋጋ አስከፈላት እናቷ የሁለቱን ምልልስ ስሰማ ስለነበር ደምግፊቷ ጨምሮ እራሷን ሳተች የእናቷን መውደቅ ያየችው ልጅም እናቷን ለማዳን አምቡላንስ ጠራች ሆኖም የሀና እናት የልጇን ልጅ ሳታይ ልጇንም ሳትጠግባት እስከወዲያኛው አሸለበች ... የእናቷን ሞት መቋቋም ያልቻለችው ሀናም እናቷ ቀብር ላይ እንኳ ለመገኘት ሳትታደል ቀረች በድንጋጤ በመውደቋም ያለቀኗ ለመውለድ ተገደደች... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አስራ_አንድ ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል#ተስፋ_ያጣች_ሴት
6603Loading...
15
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፡ ፡ #ክፍል_ዘጠኝ ፡ ፡ ኪሩቤልና ቅዱስ በሩን ቢያንኳኩም ሀና ግን ለመክፈት ፍቃደኛ አልነበረችም እንዲያውም ፖሊስ ሳልጠራ ሂዱ እያለች መጮህ ጀመረች ይሄኔ ቅዱስ ኪሩቤልን እንደምንም አሳምኖትና ተመልሰው ስትረጋጋ እንደሚመጡ ነግሮት ይዞት ሄደ ኪሩቤል በጣም ነበር ያዘነው ... በ3ኛው ቀን ኪሩቤል ለብቻው መጣና ሀና ሳታየው ወደ ፀጉር ቤቷ ገባ ይሄኔ ሀና ድንገት ስትዞር ኪሩቤል ገብቶ በሩን ሲዘጋው ተመለከተች ኪሩቤልም ስታየው ትጮሃለች ብሎ ስለፈራ "እባክሽ ሀና አንዴ ስሚኝ ከዛ እሄድልሻለው ግን አዳምጪኝ ወደ ጀርመን ልመለስ ጥቂት ቀን ነው የቀረኝ ሁለት ወር ሙሉ ፈልጌሻለሁ ግን አጣሁሽ ስልክሽንም አጥፍተሽዋል ቅዱስ ነው ንፅህናሽን የነገረኝ በድርጊቱ በጣም ተፀፅቷል..." ሲል ንግግሩን አቋርጣ... "የሱ መፀፀት ምን ይጠቅመኛል? የትኛውን የተበላሸ ማንነቴን ያቃናዋል? የትኛውን ሀጥያትና ጥፋቴን ያርምልኛል? ንገረኝ ከየትኛው የህሊና ቁስል ይፈውሰኛል ?..." ሀና እንባ እየተናነቃት ንግግሯን እንኳ መቋጨት አቅቷት ጭንቅላቷን ይዛ እናቱን እንደቀበረ ሰው ተንሰቅስቃ አለቀሰች ... ሀና የእውነትም በቫይረሱ ከመያዝ ጀምሮ ከአባቷ ጋር እስከማደር ያደረሳት በቅዱስ ጥፋት ተስፋ በመቁረጧ ነው! ኪሩቤልም እንባውን መንታ መንታ እያዘነበ "እባክሽ ይቅር በይኝ ያኔ ያየሁትን ማመን አልነበረብኝም ካንደበትሽ መስማት ነበረብኝ ..." አለ ፀፀትና ቁጭት እየታገለው ሀናም ለደቂቃዎች ዝምታን ከመረጠች ቡሃላ እራሷን በራሷ ሁሌም እንደምታረገው እያረጋጋች "ኪሩ ምንም ጥፋት የለብህም የኔ እድልና እጣ ፈንታ የተፃፈው በዚ መልኩ ስለሆነ ነው... እናም እስካሁን ከማውቃቸው ወደፊትም ከምተዋወቃቸው ሁሉ በልቤ ትልቅ ስፍራ ያለህ ብቸኛ ሰው ነህ! አንተን መጥላትም መቀየምም ለኔ ሀጥያት ይመስለኛል እና ግን ኪሩ በቃ ሂድ ዳግም እኔጋር እንዳትመጣ!!..." ይህን ስትናገር ሀዘኗን ለመሸሸግ እየሞከረች እንደነበር ፊቷ ላይ በደንብ ይነበባል...ኪርቤልም በአባባሏ ግራ እየተጋባ "የኔ ውድ በጣም አፈቅርሻለሁኮ ያላንቺ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል እባክሽ አትግፊኝ" አለ ሀናም አፈቅርሻለሁ የምትለዋን ቃል ስትሰማ ልቧ ምቱ የጨመረ መሰላት ግን ቀጥ ብላ ልታየው አልደፈረችም አይኖቹን ስታይ ያኔ ድሮ ልጅ ሆና ያሳለፈችው የታፈነ ፍቅር ይመጣባታል... ሀና ኪሩቤልን በቆሸሸው ማንነቷ መቀበል አልፈለገችም ያሳለፈችውን ታሪክ ደግሞ ብትነግረው እንደሚጠላት አልፎም እንደሚጎዳ ታውቃለች ለዚም ሀና የሷን ፍቅር አፍና እሱ ተስፋ ቆርጦ ወደ ጀርመን እንዲሄድ ብዙ ደከመች ነገር ግን ኪሩቤል ከሷ ውጪ ፈፅሞ ማፍቀርም ማግባትም እንደማይፈልግ አስረግጦ ነገራት። ስለዚህ የነበራት አማራጭ ያሳለፈችውን ሳትደብቅ መንገር ይህን ለማድረግም አቅም እንዲሆናት እቤቷ እራት ጋብዛው መጠጥ መጠጣት ጀመረች "ሆድ ያባውን..." አይደል አባባሉ... ያን አስባ ነበር መጠጣቷ ግን ያሰበችው ሳይሆን እንዲሆን የማትፈልገው ነገር ተከሰተ ሀናና ኪሩቤል ያለጥንቃቄ አብረው አደሩ ሀና ከኪሩቤል ጋር ማደሯ እጅግ በጣም ነበር ያስደነገጣት ፈፅሞ ይህ እንዲፈጠር አልፈለገችም ነበር በዚም ምክንያት ጧት ላይ ቀድሟት ነቅቶ ቁርስ እየሰራ ስታየው እራሷን አንቃ ብትገል ደስ ባላት ነበር ኪሩቤልን እንደገደለችው ተሰማት። አሁን አብረው አድረዋል ይህም ማለት ወደ ጀርመን የመመለስ እድል አይኖረውም ይህ ደግሞ በሷ ምክንያት መሆኑ ህሊናዋን እረፍት አሳጣት "ኪሩ እባክህ ይቅር በለኝ" አለች ከየት መጣ የማይባል እምባ ጉንጯን አልፎ በቅጡ ያልተሸፈኑ ጡቶቿን እያራሰ... "ያለፈው አልፏል ውዴ አትጨናነቂ ደግሞ ሰክረሽ እንደምታፈቅሪኝ ነግረሽኛል ስለዚ ካፈቀርሽኝ ለኔ በቂዬ ነው!" አለ በደስታ ፈገግ ብሎ ስስ ፀጉሮቿን እያሻሸ... ሀና እንባዋ እየባሰ መጣ ኪሩቤልን ከማጣቷ በላይ በሷ ምክንያት የሚጎዳው ጉዳት አሳሰባት... ኪሩቤል ደረቱ ላይ ልጥፍ አርጓት እረጅም ሰአት ቢቆይም ሀና ግን ልትናገረው የምትፈልገውን ነገር ለማውጣት ከራሷ ጋር ሙግት ገጥማ ነበር ይሄኔ "ሀኒ" አለ ኪሩቤል ፍርሃት ጭንቀትና እንባ በወረሱት አይኖቿ ተመለከተችው "እባክሽ በመሃላችን ስለነበረው መራራቅና ክፍተት እርሺ ከዛም ፍቅራችንን ብቻ እናዳምጥ ሀኒዬ አይናችንን ባይናችን እንይ አሁኑኑ አግቢኝ!! ከዛ ከፈለግሽ እዛ አወስድሻለው ካልፈለግሽ ደግሞ ሀገርሽ ላይ እንደንግስት እንከባከብሻለሁ... " አለ በአይኖቹ እየተማፀናት... ሀናም ይህን ስትሰማ ድሮ ቢሆን ምን ያህል በደስታ እንደምትሰክር አሰበች አሁን ግን ባዶ ተስፋ ሆነባት እናም ኪሩቤልን ከላይዋ ላይ ገፋ እያደረገች ... "በቃህ ይሄ ሁላ ከንቱ ምኞት ነው ስለኔ ብዙ የማታውቀው ጉድ አለ... አንተጋ ለመምጣት ፕሮሰስ ጀምሬ ተስፋ በሰነኩበት ሰአት ቅዱስ የሚባል አውሬ በደካማ ጎኔ ገብቶ ህይወቴን አመሰቃቀለው ከዛም ወደ ሴተኛ አዳሪነቴ ተመለስኩ... ይህን ያረኩት ከሀገር ለመውጣት በቂ ገንዘብ ስላልነበረኝ ላጠራቅም ነበር ግን ፈጣሪ ያኔ ገና ቴዎድሮስ ልጅነቴን ሲነጥቀኝ እረስቶኝ ነበርና (H I V )ኤች አይ ቪ በደምሽ ውስጥ አለ ተባልኩ እናም ያንቺ እጣ ሴተኛ አዳሪነት ነው ብለው ፈረዱብኝ... በቃ ወንዱን ሁሉ በተለይ ሀብታምና ባለስልጣን እየመረጥኩ ስበቀል ኖርኩ ግን በስተመጨረሻ ወላጅ አባቴ ፀጋዬ ገ/ማርያም አንሶላ ተጋፈፈኝ... " አለች ይህን ስትናገር በስሜት ጮክ ብላ ነበር ሀናን ለሚሰማት ልብ ወለድ ትረካ እንጂ እውነት የሷ ታሪክ አይመስልም ነበር ... ኪሩቤል ይህን ሁሉ ጉድ ሲሰማ እራሱን አለመሳቱ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ያሳያል ... ሀና ንግግሯን ቀጠለች "እሺ አሁን ይሄን ሁሉ ጉዴን ሰምተሃል በላ ዝም አትበል እንደመጀመርያህ ያላንቺ አልኖርም... ምናምን በለኝ እ ዝም አትበለኝ ኪሩ አሁንስ አግብተኸኝ መኖር ትፈልጋለህ?" ኪሩቤል መቋቋም ተሳነው ምንም ሳይመልስላት ወጥቶ ሄደ... ኪሩቤል ከወጣ 2ወር ሆነው ስለሱ ምንም ሰምታ አታውቅም ስልኩም ዝግ ነበር ሀና ስለኪሩቤል ብዙ ትጨነቃለች ስለሱ ምንም ባለመስማቷ ደግሞ ጭንትቷን እጥፍ አርጎባታል ይህ በንዲህ እንዳለ ሀና የወር አበባዋ ቀረ ለዚህም በመጠራጠር ሆስፒታል ስትሄድ የ2 ወር ነብሰ ጡር መሆኗን አረጋገጠች ከዚህ የባሰው ለሀና ያስደነገጣት ነገር ግን ከኤች አይ ቪ ነፃ ነሽ መባሏ ነበር... ይሄ ለሀና ተአምር ነበርበር ... አላምን ብላ 3 ሀኪም ቤት ሄደች ግን ለውጥ የለውም ሀና ነፃ ናት... ግን አሁን እረፍዷል ኪሩቤል ጥሏት ሄዷል ይሄ ደግሞ ልጁን እንዳትወልደው ያደርጋታል ምክንያቱም ሀና ያለ አባት ልጅ ላታሳድግ ያለፈ ህይወቷ ያስገድዳታል... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አስር ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
7786Loading...
16
#ተስፋ_ያጣች_ሴት : #ክፍል_ስምንት : ሀና ኤች አይ ቪ በደሟ ውስጥ መኖሩን ስታውቅ እራሷን ከሳተች ከሁለት ቀን ቡሃላ ነቃች ስትነቃ እንድ ክፍል ውስጥ ብቻዋን አልጋ ይዛ ተኝታ ነበር ዞር ዞር ብላ ተመለከተች ለመነሳትም ፈለገች ግን አቃታት እራሷን በጣም አሟታል ይሄኔ እዛ ክፍል ከመግባቷ በፊት ስለተፈጠረው ነገር ለማስታወስ ጥረት ማድረግ ጀመረች ይሄኔ ስለጉዞዋ አሰበች በዚ ግዜ ነበር ኤች አይ ቪ /HIV የምትለዋን የዶክተሩ ንግግር ትዝ ያላት ሃና በቅፅበት ጅ አይሆንም መኖር የለብኝም አለችና የተሰካላትን ጉልኮስ ነቀለችው ይሄኔ አንድ ወጣት ዶክተር ወደክፍሉ በመግባት "የኔ እህት ተረጋጊ" አላት ሀና ግን እንደ እብድ አረጋት "እኔ መትረፍ የለብኝም" እያለች ጮኸች ዶክተሩም ከብዙ ጥረት ቡሃላ አሳምኖ እንድትረጋጋ አደረጋት ...ሀና ከሀኪም ቤት እንደወጣች ቤተክርስትያን በመሄድ ለፈጣሪዋ አነባች ግን ሀና ስታለቅስ እንጂ የውስጧን ፍላጎትም ሆነ ምን ብላ እንደምትለምነው አታውቅም ነበር ግን ደጋግማ አንድ ነገር አለች "ግን ለምን በኔ ላይ ይህን ሁሉ መከራ ፈረድክ ምንስ ነው ሀጥያቴ?የማንንስ እዳ ነው እየከፈልኩ ያለሁት? " እያለች ትጠይቃለች የፈጣሪ መልስ ግን ምን ግዜም በተግባር ስለሆነ ያን ሰአት ምንም መልስ አላገኘችም! አልቅሳ ስትጨርስ ቤቷ ገባች ቁጭ ብላ ካሰበች ቡሃላም አንድ ነገር ልታደርግ ወሰነች እዛው ትሰራበት የነበረው ሆቴል ተመልሳ ወንዶችን መበቀል ...ሀና መድሃኒቷን/ማራዘምያ/ መውሰድ ጀመረች እራሷንም ከድሮው በበለጠ ትጠብቃለች ውበቷ እንደ አደይ ፈካ እድሜዋም ህፃን ስለነበረች ወንዶችን ማጥመድ ለሷ ቀላል ነበር ይህ በእንዲህ እንዳለ የመጀመርያ ወጥመዷ የሆቴሉን ባለቤት አደረገችው ሆን ብላ እንዲደፍራት አደረገች እንደፈለገችውም ተሳክቶላት ያለምንም ጥንቃቄ ወሲብ ፈፀሙ ሁለተኛው ስራዋ "...እንደደፈርከኝ ለሚስትህ እንዳልናገር 50,000 ብር ስጠኝና ከሆቴልህ ልጥፋ" የሚል ነበር ይሄም እንዳሰበችው ተሳካላትና ሀና ጥላ በመውጣት ሌላ ሆቴል ተቀጠረች ... ሀና ፈፅሞ አትፀፀትም አንድ ሰው በበከለች ቁጥር የመንፈስ እርካታ ይሰማታል... በዚ ሁኔታዋ አንድ አመት ቆየች ከነጭ እስከ ጥቁር ከኢትዮጵያዊ እስከ እንግሊዛዊ የበቀል መርዟን እረጭታባቸዋለች... አንድ ቀን አዳር ከአንድ ባለሀብት ጋር ካደረች ቡሃላ እንቅልፉን ሲተኛ ኪሱን መበርበር ጀመረች ይሄኔ ግን ያልጠበቀችው ጉድ ነበር የገጠማት ሀና ምንግዜም ቢሆን ማታ ከስራ በፊት አልኮልና አደንዛዥ እፅ ስለምትወስድ ምንም አታስተውልም ዛሬም እንደለመደችው ሰውየውን ገንዘቡን ለመስረቅ ኪሱን ስትበረብር መንጃ ፍቃዱ እጇ ውስጥ ገባ ይሄኔ ስሙን ስታነብ መቼም ልትገምት የማትችለው ዱብዳ ነበር የገጠማት የሰውየው ሙሉ ስም አቶ ፀጋዬ ገ/ማርያም ይላል እሷ ስሟ ሀና ፀጋዬ ገ/ማርያም እንደሆነ ታውቃለች ይህ ሰው በአካል የማታውቀው ወላጅ አባቷ ነው አባቷ የወጣለት ሴሰኛ መሆኑን ብታውቅም በሀብቱ አማሎ ሴት ይይዛል እንጂ ሴተኛ አዳሪ ጋር ይሄዳል ብላ አስባም አታውቅ ግን ሆነ ለማረጋገጥ ዋሌቱን ፈተሸችው የወንድሟ ያብስራና ሌሎች የማታውቃቸው ወንድምና እህቶችዋ ፎቶ አለ ሀና ግራ ተጋባች... ሀና አሰበች ይሄ ሰውዬ ሳይነቃ ከቤት መውጣት እንዳለባት በመገንዘብ በፍጥነት ልብሷን ለበሰች ያን ሰአት አባቷ ሴተኛ አዳሪ ይዞ ማደሩ ያውም የትም ወልዶ የጣላት ልጁ መሆኗ አንተ ልክስክስ ...ብላ በህዝብ ፊት ብታሸማቅቀውና ብታዋርደው ምን ያህል ደስ ባላት ግን ሀና ለብዙ ግዜ ለፍታ ያሳደገቻትን እናቷን አስታወሰች እናም ለዚች ምስኪን እናቷ ምላሽ ይህን ማድረግ እናቷን ማዋረድ እንደሆነ በመገመት አባቷ ሳይነቃ ጥላው ወታ ሄደች ኪሱ ውስጥ የነበሩትን ፎቶዎችና አስተካክላ ያልቆጠረችውን ገንዘቡንም ይዛበት ነበር የሄደችው.... ሀና ከዛን ቀን ቡሃላ ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ላትመለስ በምትወዳት እናቷ ስም ለራሷ ቃል ገባች ምክንያቷ ደግሞ ስትበደልና ስትገፋ ኖራ የወደፊት ተስፋ የሌላት ቢሆንም እሷም ባቅሟ ብዙ ሃጥያትን ሰርታለች ይሄኔ ያላትን ብር ባንክ ከተተችና ወደ ትንሽ ገዳም ሄደች እዛም መንፈሷን ካረጋጋች በኋላ የነብስ አባት ይዛ ሀትያቷን ተናዘዘች ... ይቅር ባዩ ጌታ ይቅር ይላት ዘንድም ፆምና ፀሎት ጀመረች ሀና ከሁሉም የሚቆጫትና አልረሳ ያላት ከአባቷ ጋር አንሶላ መጋፈፏ ነበር ግን እየቆየች እራሷን ማረጋጋት ጀመረች ፀሎትና ፆሟንም ጨርሳ በአዲስ መንፈስ ወደተከራየቻት ትንሽ ጎጆ በመመለስ ቤቷን ዘግታ ባላት ገንዘብ ምን ሰርታ መለወጥ እንዳለባት ማሰብ ጀመረች... ሀና ሱስ ማቆሟ ፈተና ሆኖባት ነበር ሁሌም ስታየው ያሰኛታል ግን በጥንካሬ እራሷን አሸነፈች ... ሀና በቅድሚያ አንድ መኝታ ኮንዶሚኒየም ገዛች ቀጥላም የፀጉር ሞያ ለ6 ወር በመማር ጅ የሴቶች የውበት ሳሎን ከፈተች... ሀናን ለሚያውቋት ይሄ እጅግ በጣም አስገራሚ ነበር ... ይህን አድርጋ ትንሽ ከተረጋጋች ቡሃላም እናቷን ይቅርታ ለመጠየቅ ድፍረት ፈጣሪዋን መለመን ጀመረች እናቷን ሁሌም ከሩቅ ታያት ነበር እናት ግን ልጇን ካየች አመታት አልፈዋል እናቷ አፀደ ሰዎች ስለሀና ሲጠይቋት"ልጄ ሀና አንድ ቀን እንደምታኮራኝ አውቃለው አሁን በቅርብ አገኛታለሁ.." ነበር መልሷ ታድያ ቴድሮስ ይህን ስትል ሁሌም ይስቅባት ነበር ....ሀና እናቷን በልቧ ነቅሳት እድሜ ልኳን ኖራለች ሁሌም ግጥም ስትፅፍ ስለእናቷ የምትፅፈው ይበዛል ታድያ ግጥም ስትፅፍ ላነበበላት ወይንም ስታነብ ለሰማት ትልቅ ስፍራን ሳይመኝላት አያልፍም!! ሀና ምንም እንኳ ያለፈ ታሪኳን መርሳት ብትፈልግ ሊረሳት ግን አልቻለም ሁሌ የእናቷን ቤት ጥላ ለመሄድ መወሰኗ ይፀፅታታል ... በዚ ግዜ ለሀና ህልም የሚመስል እውነት ተከሰተ ሀና ምንም እንኳ ስልኳንና አድራሻዋን አጥፍታ ብትጠፋም ኪሩቤል ግን ይፈልጋት ነበር... ሀና ብዙ ደምበኞች ነበሯት ከነዚህም አንዷ ትግስት ፀጉሯን ለመሰራት ሀናጋ ደውላ ለጠዋት ቀጥራት ነበር ሀናም ለሷ ስትል ያለወትሮዋ በጥዋት ተነስታ ፀጉር ቤቷን ስትከፍት ቅዱስ ድንገት በሚመስል መልኩ መጣ ሀናም ትንሽ ደንገጥ ብላ "እንዴ ቅዱስ ምን ልሰራ መጣህ ተሳስተህ መሆን አለበት እንጂ ፈፅሞ ልታየኝ አትደፍርም!" አለችው ቅዱስም "ሀኒ አንቺ እንጂ አይተሽኝ የማታውቂው እኔ ሁሌም አይሽ ነበር ሆቴል ስትሰሪ ስራሽን በግልፅ ባላውቅም እኔ ከሩቅ እጠብቅሽ ነበር" አለ... ሀናም በምፀት ፈገግታ ፈገግ ብላ እያየችው የቱርክ ፊልም አክተር አትሁንብኝ ብላ በሩን ልዘጋው ስትል ሀኒ አለ ከፈት አርጋው ቅዱስ ትውስታዬን አትቀስቅስብኝ ካለዛ እገልሃለው ... ብላ ንግግሯን ገታ ከማድረጓ ኪሩ ነኝ አለ ከቅዱስ ጀርባ ሆኖ ቅዱስን ወደኋላው ጎተት እያረገ ይሄኔ ሀና ሰውነቷ ተንቀጠቀጠባት እግሮቿ የከዷት መሰላት ... ኪሩቤል ከጀርመን መቶ ሀናን ብሎ ይሄው ከፊለፊቷ ተገኘ ቅዱስም ሀና እሮጣ ኪሩቤል ላይ ትጠመጠማለች ብሎ ሲጠብቅ እሷ ግን በተቃራኒው ሁለታችሁም ጥፉልኝ ከፊቴ ሀና በሁለት እግሮቿ ልትቆም ነው ሲሏቹ ዳግም ልትጥሉኝና ልታዋርዱኝ ህይወቴን ልትበጠብጡ መጣቹ?? ይህን አልፈቅድም ! ብላ በሩን ከውስጥ ቆለፈችውና እንዳትወድቅ በቀስታ ወለሉ ላይ ተቀመጠች... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #ዘጠኝ ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
6963Loading...
17
ምክር ቢጤ ካስተላለፈ ቡሃላ "ይቅርታ ሀና በጣም አዝናለው ኤች አይ ቪ HIV በደምሽ ውስጥ አለ!" አላት ሀና ይህን ለማመን አይደለም ለመስማት አቅም ስላልነበራት በቁሟ ወደቀች... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #ስምንት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
5031Loading...
18
#ተስፋ_ያጣች_ሴት : #ክፍል_ሰባት : : ...መመረቅ አንዴ ነው እንዲሉ የሀና እድል ስትወለድ ጀምሮ መከራና ስቃይ አቅምና ሁኔታውን እየቀያየረ ያሰቃያታል፤ ያለፈው ፈተናዋን ስታልፍ ሌላ ፈተና ይገጥማታል፤ አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ዘመድ በሌለበትና አንድም ሰው በማታውቅበት ቦታ አበደች በርግጥ ሀናን በረንዳ ማደሯንና ብቻዋን መለፍለፏን ላላየ ጤነኛ ትመስላለች ምክንያቱም ጨርቋን አልጣለችም ...ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሀና ፍቅር ይዞት የነበረ እሷ ሴተኛ አዳሪ የነበረችበት ሆቴል በሼፍነት ተቀጥሮ የሚሰራ ወጣት ፀበል ወሰዳት... ይሄኔ ነበር በቅናት መንፈስ ተነሳስተው ሀናን ለእብደት የዳረጓት አብረዋት ይሰሩ የነበሩት ሴቶች እንደሆኑ የታወቀው ... ከ3 ወር ቡሃላ ሀና ትሽሏት ሀዋሳን ለቃ በድጋሚ አዲስ አበባ ተመለሰች ይሄኔ ፀበል ወስዶ እንድትድን የረዳት ቅዱስ አብሯት ነበር ሀና ቅዱስን እንደወንድም ወደደችው እሱ ግን ያፈቅራታል ነገር ግን ፍቅሩን አልገለፀላትም ነበር እሷም ከዛ ቀን ቡሃላ ገላዋን ሽጣ መኖር አልፈለገችም ነበርና በቅዱስ እርዳታ ቤት ተከራይታ መኖር ጀመረች ግን ሁሌ የሱን እጅ ማየት ስላሳፈራት ከእናቷ ቤት አካባቢ የሚገኝ የቡና መልቀምያ ድርጅት ውስጥ ተቀጠረች በዚ ግዜ ስለእናቷም ወሬ ታጠያይቅ ነበር የሰማችው ዜና ግን ሀናን በሰአቱ በጣም ረብሿት ነበር ... እናቷ አፀደ የምታውቀው ልጇ ውጪ ሀገር ማለትም አረብ ሀገር እንደሄደች ነው ይህን እንድታስብ ያሳመናት ደግሞ የሀና እንጀራ አባት መሆኑንም ሰምታለች ... ታድያ አንድ የተባረከ ቀን የሀና ስልክ ጠራ የውጭ ስልክ ነበር አንስታም "ሀሎ" ስትል ይደውላል ብላ ያልጠበቀችው ሰው ነበር ሀና ልቧ ስንጥቅ አለ ይሄ ድምፅ ከረጅም ግዜ በፊት ልክ እንዳሁኑ ስትሰማው ሌላ ስሜት ይሰማት ነበር ኪሩቤል ነው ማመን ተሳናት ኪሩቤልን ባሳለፈቻቸው ግዜያቶች ሁሉ ከ100 ቢያንስ 95ቱን ቀናት ታስበው ነበር ሳታስበው እምባ ተናነቃት ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላም "ሀኒ አፈቅርሻለሁ!! ብዙ ጠብቄሽም ነበር በኔ ምክንያት ፀንሰሽ ... ህይወትሽ እንደተበላሸና ከቤት እንደጠፋሽ ሰምቻለው ግን ፈልጌ አጣሁሽ ይቅር በይኝ እባክሽ..." አለ እንባ እየተናነቀው እንዳወራ ድምፁ ያሳብቅ ነበር ሀናም መናገር አቃታት እንባዋ ያለገደብ ፈሰሰ ምንም መልስ ሳትሰጠውም ዘጋችበት... ቅዱስ ተቀምጦ ያያት ስለነበር ልክ ስልኩ ሲቋረጥ ነገሩን ለማወቅ እንደጓጓ ሁሉ የሀናን አይኖች እየጠራረገ ጠየቃት... ሀናም እንደምንም እራሷን አረጋግታ ስለኪሩቤል ነገረችው ቅዱስም ያፈቅራት ስለነበር በኪሩቤል ቀና ግራ በሚያጋባ አኳኋንም "...ታፈቅሪዋለሽ ማለት ነው?" ሲል ጠየቀ ሃናም የረጠቡ አይኖቿን እያደራረቀች "አላውቅም እኔ የማውቀው አሁን ከጎኔ ቢሆን ደስተኛ እንደምሆን ብቻ ነው" አለች። ኪሩቤል ከሰአታት ቡሃላ ደግሞ ሲደውል ሀናም ተረጋግታ ስለነበር በደምብ አወሩ እሱም ጀርመን እንደሄደ ነገራት ... ከዛ ቡሃላ ሁሌም ይደውላል ልጁን በማስወረዷ እንደተናደደባት ደጋግሞ ይነግራታል ሀና ግን ከሱ ቡሃላ በጌታቸው ስለመደፈሯም ሆነ ስለ ሴተኛ አዳሪነት ህይወቷ ፈፅሞ አልነገረችውም ታማ ፀበል እንዳሻላት ብቻ ነግራው አዝኖ ነበር ... ከዛም ሀናን ፓስፖርት እንድታወጣ ነገራት ሀናም ፓስፖርት አውጥታ ወደ ኪሩቤል ጀርመን ለመሄድ ፕሮሰስ ጀመረች ቅዱስንም የግሉ ቤት እንዲፈልግ ነገረችው ቅዱስ ግን "እስካለሽ አብሬሽ እሆናለው" አላት ሀናም ቅዱስ ውለታ ስለዋለላት እንደወንድሟ ትወደዋለች እንደሚያፈቅራት ግን እስካሁን አልገለፀላትም ይሁንና ቅዱስ የሀናን መሄድ አልወደደውምና እንድትቀር ለማድረግ እንቅፋት ያዘጋጅ ጀመር... ኪሩቤል ስለቅዱስ ምንም አያውቅም ቅዱስ ግን ስለኪሩቤል ሁሌም ይሰማ ነበር ሀናም ይህችን ሀገር ተሰናብታ የምትሄድበትን ግዜ በጉጉት ትጠባበቅ ነበር ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ምሽት ቅዱስ ሀና ኢንባሲ ሄዳ እስክትመጣ ቤቱን አሰማምሮ እራትና የወይን መጠጥ አዘጋጅቶ ጠበቃት ሀናም ይህን ማሰቡ ደስ እያላት በሉ ከዛም ወይን ቀድቶ ሰጣት... ሀና የመጠጥ ልምድ ነበራት ማለትም ቶሎ አሰክርም ነበር ያን ቀን ግን አንድ ብርጭቆ ሳትጨርስ ሰከረች ይህንም አጋጣሚ ቅዱስ ተጠቀመበት... ሲነጋ ሀና እራሷን አሟት ነበር ኪሩቤል ይደውላል ብላ ቅትጠብቀው ሳይደውል ቀረ ያ ቀን እንደምንም ነጋ... ግን ኪሩቤል አልደወለም በሳምንቷ እራሷ ካርድ ሞልታ ደወለች ኪሩቤል ግን "ሁለተኛ እንዳትደውይ" ብቻ ብሎ ዘጋባት... ሀና ይህን ማመን ተሳናት ኪሩ ይህን ለምን አረገ ብላ እራሷን ጠየቀች ግን ምንም መልስ አጣች ሀና ተስፋዋ ባንዴ ድራሹ ጠፋ...ኪሩቤል ሀናን ጀርመን የመውሰድ ሃሳቡን በመተው ሀና ህይወት ያበቃች መሰላት በተለይ ደግሞ ለምን የሚለውን ጥያቄ መልስ አለማግኘቷ ዳግም ወደ ተወችው ሱስ መለሳት ሀና ታጨሳለች ትቅማለች ትጠጣለች ... ቅዱስም እሷን የሱ ለማድረግ ብዙ ቢለፋም አቃተው... አንድ ቀን ሀና ዋትሳፕ ላይ ለኪሩቤል የድምፅ መልክት ላከችለት "ኪሩ ሰላም ባለህበት ግን ኪሩ እኔ ካንተ ይሄን አልጠበኩም ነበር ... እራስህ ተስፋ ሰጠኸኝ ግን መልሰህ ወሰድከው እኔ ላንተ ትልቅ ቦታ ነበረኝ ግን ከዳኸኝ ይሄን ያደረከው አንተ ባትሆን ብዬ ተመኘው ያኔ እንደተጠፋፋን ብንቀርምእወቅ ብያለው... ግን አንድ ነገር እኔን ያስከፋኝ ጀርመን መቅረቴ አይደለም ባንተ መከዳቴ እንጂ..." ይሄንለሰማ ስትናገር የእንባዋን መዝነብ ሳያያት ድምፅዋን በራሱ ግልፅ ነበር... ሀና ለላከችው መልክት ኪሩቤል መልስ ለመስጠት አልዘገየም ነበር ወድያው ፎቶዎች ላከላት... ሀና ይህን ማማን ተሳናት እራሷን መካድ ፈለገች እርቃኗን አልጋ ላይ ከቅዱስ ጋር ሲሳሳሙና ሲጎራረሱ... ያሳያል ፎቶውን አይታ አፍዋን ከፍታ ቀረች በፍፁም ይሄ ሲሆን እራስዋን አታውቅም ከፎቶው ውጪ ስለተፈጠረው ነገርም አታውቅም ! ቅዱስ በቁሟ እንደቀበራት ያህል ተሰማት ጠብቃም ልክ ሲገባ አናቱን በጠርሙስ ብላ ልትገለው ወሰነች ... ሰአታት አለፉ ለኪሩቤል ምንም መልስ ስላጣች ዝምታን መረጠች ቅዱስን ገላ እስር ቤት ብትገባም አይቆጫት ግን ቅዱስ ያን ቀን ቤት አላደረም ከቤት ውጪ አድሮ ስለማያውቅ ብላም አልተጨነቀችም ቀን ሁለት ቀን ሳምንት ሞላው ... ቅዱስ ከቤት ከወጣ 15ኛ ቀን ላይ አንድ ደብዳቤ በሰው ላከላት ደብዳቤውን ገልጣ ማንበብ ጀመረች ... "ሀኒ በጣም ስለማፈቅርሽ ከጎኔ ስትርቂቡሃላ ማየት ስላልፈለኩ ነው ይሄን ያረኩት ግን ከሆነ በራሴ አፈርኩ የጅል ስራ እንደነበርም ተረዳሁ ይቅር እንደማትይኝ አውቃለው ሀኒ ግን እመኚኝ ለፍቅር ስል ነው !" ይላል ሀና ይህን ስታነብ በቅዱስ ሳይሆን በራሷ እድል ማልቀስ ጀመረች ... ከዚ ቡሃላ ስልኳን ዘጋችውና ሰፈር ቀየረች ... ልክ በወሯ ደላላጋ ሄዳ በባህር ስደት ለመሄድ መዘጋጀት ጀመረች በቅድሚያ አረብ ሀገር ልትሄድ አስባ ነበር ግን አረብ ሀገር ሲባል በጣም ትጠላ ስለነበር በሊቢያ አቋርጣ ጣሊያን ለመግባት ወሰነች ሀና ምንግዜም ሞት አትፈራም "ወይ ሀብታም መሆን አልያምገንዘብ መሞት ይሻላል!!" ትላለች ... ሀና ለጉዞው ብዙ ስለተጠየቀች ወደ ሴተኛ አዳሪነቷ ተመልሳ ገንዘብ ማጠራቀም ጀመረች ያላትን ሸጣና ከምትጠላቸው ሰዎች አንሶላ ተጋፋ እንዲሁም ከሰከሩት ላይ እየሰረቀች 80,000 ብር አጠራቀመች ይሄኔ የምርመራ ወረቀት አስገብታ መሄድ እንደምትችል ተገለፀላት ሀና ይህን ለማድረግ ጤና ጣብያ ሄዳ ስትመረመር ግን ያልጠበቀችው ውጤት ነበር የገጠማት ዶክተሩ ትንሽ
5412Loading...
19
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የደመቀ በዓል ይሁንልዎ! Wishing you a joyous Eid al-Fitr celebration! @bookandnarriation     @bookandnarriation #Join & share
5160Loading...
20
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የደመቀ በዓል ይሁንልዎ! Wishing you a joyous Eid al-Fitr celebration! @bookandnarriation     @bookandnarriation #Join & share
10Loading...
21
።➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bookandnarriation @bookandnarriation ➟➟➟➟➟➟➟
5831Loading...
22
ቀጣይ ክፍል ሚለቀቀው @metshafit group አባል 1300 ሲደርስ ነው. #add በማረግ አብሮነታቹን አሳዩን👍
5150Loading...
23
#ተስፋ_ያጣች_ሴት 💔 : #ክፍል_ስድስት : ሀና ሳታገባ መውለድ አትፈልግም ነበር በዛ ላይ ሀና አንድ አቋም አላት ልጇን ያላባት ማሳደግም ሆነ የሰው ልጅ እያሳደገች የእንጀራ እናት መሆን አትፈልግም ስለዚህ የነበራት ምርጫ ልጁን ማሶረድ ነው እናም ሀና ጓደኛዋንም ሆነ ሌላ ሰው ሳታማክር ልጇን ለማስወረድ ወስና ጤና ጣብያ ሄደች እዛ ግን እንደጠበቀችው ቀላል አልነበረም የልጁን አባት አምጥተሽ ካልሆነ በፍፁም አንረዳሽም አሏት ...ሀና ሲጀመር ልጁ የኪሩቤል እንደሚሆን 80% ብትጠራጠርም እርግጠኛ መሆን ግን አልቻለችም በዛ ላይ ኪሩቤልም ቢሆን ይሄን ልጅ በደስታ የሚቀበል አይመስላትም ይህን እያሰላሰለች ወደ ስራ ቦታዋ ስትሄድ ባንድ ወቅት ሺሻ ቤት ትሰብስበው ሲያወሩ የነበረውን አስታወሰች አሞክሳስሊን በኮካ መውሰድ ፅንስ እንደሚያጨናግፍ ትዝ አላት ከዛም በፍጥነት መተግበር እንዳለባት በማሰብ ወደ ፋርማሲ ሄዳ አሞክሳስሊን መግዛት እንደምትፈልግ ስትገልፅላቸው ያለ ሀኪም ትዛዝ እንደማይሸጥ ነገርዋት ....ሀና ሰማይ የተደፋባት መሰላት የፊቷን መከፋት የተመለከተው አንድ የፋርማሲው ሰራተኛ "የኔ እህት" አለ ሀናም እሷን ስላልመሰላት ዞራም ሳታየው ሄደች በዚ ግዜ ተከትሏት "እየውልሽ እኔ ልረዳሽ እፈልጋለው ስልክሽን ስጭኝና ከስራ ቡሃላ ልደውልልሽ " ሀናም እንደማንኛውም ወንድ ምናልባት ገላዬን ተመኝቶ ነው ብላ ስላሰበች "ስልክ የለኝም" አለችው በንዴት እሱም ስሜቷን ተረድቶ "እየውልሽ እንደማይሽ ትንሽ ልጅ ነሽ እናም በዚ እድሜሽ ማርገዝሽ ደስታን የሰጠሽ አትመስይም" ስለዚህ ... ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ "በምን አወክ ማርገዜን" አለች ሀና የሀፍረት ስሜት እያሸማቀቃት "አውቃለው ብዙውን ከፊትሽ ላይ ቢሆንም ያነበብኩት እንደባለሞያነቴ ደግሞ የጠየክሽኝን መድሃኒት የሚገዙት ያለ ሀኪም ትዛዝ ከሆነ ለዚ ብቻ ነው!" አለ ... ሀናም ስላመነችው ስልኳን ሰጥታው ሄደች... ፋርማሲስቱ ደውሎ ለሀና የፅንስ ማጨናገፊያ እሱ በግል እንደሚሸጥላት ነገራት ግን ሀና ለመስማማት ያልቻለችበት ጉዳይ የዋጋው ውድነት ነበር በግዜው 1000 ብር ጠየቃት ግን ከየትም ማምጣት አትችልም ነበር ለዚም ተስፋ ቆርጣ እራሷን ለማጥፋት ወስና መኝታ ክፍሏ በመግባት ለህፃኗ ልጅ ልብስ ማጠብያ የተገዛውን በረኪና ጭልጥ አርጋ ጠጣችው ... ከሁለት ቀን ቡሃላ ሀና እራሷን ሆስፒታል አገኘችው እናቷ ገና ያልጠነከረች አራስ ብትሆንም ከሃና ጎን ግን አልተለየችም ነበር ሀና እንደፈለገችው ለሞት አልተዳረገችም በዚም በጣም ተከፍታ የእናቷን አይን ማየት ፈራች ... ሀና ከሆስፒታል ስትወጣ ቤተሰብ በሙሉ እርጉዝ እንደነበረች ስለሚያውቅ ሰፈር ውስጥ ስሟ ጠፋ ይባስ ብሎም ህፃን ሴት ልጆቻቸውን ዋ እንደ ሀና መንዘላዘል ትርፉ በረኪና መጋት ነው ብለው ይቆጡ ጀመር ሀናም ይህን መቻል ስላቃታት እናቷን ለፈጣሪ አደራ ሰታ አዲስ አበባን ለቃ ወደ ሀዋሳ ጠፍታ ሄደች...እዛም ግን ህይወት ቀላል አልነበረችም የማታውቀው ክልል የማታውቀው ማህበረሰብ ሀናን ግራ አጋቧት ብርም ስላልነበራት የመጀመሪያውን ቀን በረንዳ ተጠግታ አደረች...ሀና በሀዋሳ ለ3 ቀን በረንዳ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር ካደረች ቡሃላ ብርዱንና ፀሀዩን እንዲሁም ርሃቡን ስላልቻለችው የነበራት የመኖር ተስፋ በሙሉ ተሟጠጠባት እናቷን ስታስብ ህይወት ቅፍፍ ትላታለች ለዚም ሀና ይህን ለመርሳት የአልኮል መጠጦችንና አደንዛዥ እፆችን መጠቀም ጀመረች ... ሀና ከድሮም አንድ ልምድ አላት ሁሌም የቀን ውሎዋንና ለየት ያሉ አጋጣሚዎቿን ትፅፋለች ግጥም በጣም ትወድ ስለነበር የመግጠም ችሎታም ነበራት ሀና በዚ በከፋት ግዜም ዲያሪዋን(ማስታወሻ ደብተሯን) ትገልጥና ከኪሩቤል ጋር የነበራትን ግዜና ግንኙነት ታነባቸዋለች ከዛም እንባዎቿን በጉንጮቿ ያለገደብ ታዘንባቸዋለች ከዛም የእንጀራ አባቷን ታስታውሳለች እሱ ሲጫወትባት ከኖረው በላይ ለጌታቸው ያስደፈራት እንድትበቀለው ይገፋፋታል ...ሀና ተቀምጣ ስታስብ ከቆየች ቡሃላ አባቷን ጌታቸውን እና የእንጀራ አባቷን ለመበቀል ጥርሷን ነከሰች... አንድ ቀን ሀና ተቀምጣ ግጥም ስትፅፍ አንዲት ወጣት ሴት ጠራቻትና "ማን ነበር ስምሽ?" አለቻት ሀናም የልጅቷ አጠያየቅ ፈገግ እያስባላት "ሀና" አለች "ይሄን ውበትና አቋም ይዘሽ ጎዳና ላይ በነፃ ከማንም ጋር ከምትጋደሚ ለምን ስራ ላይ አታውይውም" አለች ሀናም በልጅቷ ንግግር በንዴት እየጋለች "ምናገባሽ ስጋደም አየሽኝ እብድ" አለችና ትታት ስትሄድ ለራስሽ ብዬ ነው አለቻት ሀናም በቀስታ በአስፓልቱ ዳር እየሄደች የልጅቷን ሁኔታና ግልፀኝነት አስባ ብቻዋን መሳቅ ጀመረች ሀናን በዛ ቅፅበት ላያት እብድ ትመስል ነበር... ሀና ከብዙ ሀሳብ ቡሃላ ጎዳና ላይ መለወጥ እንደማይታሰብ እራሷን አሳምና ልጅቷ ልክ ነበረች ስትል ለራሷ ነገረችው ከዛም እዛው ሀዋሳ በአንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ ሰራተኛ እንደሚፈልጉ ሰምታ በአስተናጋጅነት ለመቀጠር ወስና ስትጠይቃቸው ልምድ ከሌላት እንደማይፈልጉ ነገርዋት ሀናም አማራጮች ስላለቁባት እዛው ሆቴል በሴተኛ አዳሪነት ስራ ጀመረች የመጀመርያዎቹ ቀናትና ሳምንታት ለሀና ፈታኝ ነበሩ ... ሀና እራሷን እንድትረሳ በሚል የጀመረቻቸው አጓጓል ሱሶች አሁን ላይ መደበኛ ሆነዋል ሀና ለስራዋ ስትል ትለብሳለች እራሷን ትጠብቃለች ይሄም ሀናን አይቶ ማለፍ ለወንዶች ፈተና ነበር ... ሀናም ከለት ወደለት ስራው ላይ ጠልቃ ገባች ገና የ19 አመት ልጅ ብትሆንም ያላየችው ፈተና ግን አልነበረም ... ሀና ሀዋሳ ከገባች 8 ወር የሴተኛ አዳሪነትን ህይወት ከጀመረች ደግሞ ድፍን 4 ወር ሞላት ሀና ከሆቴሉ ሰራተኞች ጋር በፍቅር ነበር የምትኖረው የሷን አይነት ስራ የሚሰሩት ሁለት ሴቶች ግን ሀናን ጠምደው ያዝዋት ምክንያታቸው ደግሞ የሀና በብዙ ወንዶች መፈለግ ነው ... ይህ በንዲህ እንዳለ የሆቴሉ ባለቤት ሚስቱ አሜሪካ ሄደች ይሄኔ ሰውየው ሀናን ቅምጡ ማድረግ ፈልጎ ጠየቃት ሀና ግን ይህን ማድረግ እንደማትፈልግ ነገረችው ይሄኔ ሰውየው አብረዋት የሚሰሩትን ሴቶች እንዲያሳምኑለት ነገራቸው ሀና ግን አቋሟ አንድ ነበር "እኔም እናት አለችኝ ባልዋ ከሌላ ሴት እንዲማግጥ አልፈቅድም እኔ የማልፈቅደውን ደግሞ ሰው ላይ አላደርግም!!" ትላለች ሴቶቹ ግን ከነሱ እንድትርቅ ስለፈለጉ ብቻ እሷ የሰውየው ብቻ መሆን ካልፈለገች ሌላ ወጥመድ ይዘጋጅላታል ብለው ተመካከሩ... ይህ በሆነ በወሩ ሀና ከአንድ ሀብታም ጋር አዳር ተስማምታ በመጨፈር ላይ ሳሉ ድንገት ተዘረረች እንደምንም አንስተው ሆስፒታል ቢወስዷትም ምንም በሽታ እንደሌለባት ተነገራትና ተመለሰች ይሁን እንጂ ሀና ከቀን ወደቀን እራሷን መጣል ጀመረች ... ልክ ይህ በሆነ በወሯ ሀና አበደች... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #ሰባት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
6544Loading...
24
#ተስፋ_ያጣች_ሴት 💔 : #ክፍል_አምስት : "ለካ ይሄም አለ ለካ ቀን ይጠብቃል እንጂ ሁሉም ነገር በግዜው ይወጣል እናም ጌታቸው ድንግል ካልሆንኩ እንደማይፈልገኝ ከሁኔታው ተረድቻለው በርግጥ ይሄ ለኔ ጥሩ ነው ግን ምን ምክንያት ላቀርብ ነው እንዴት ድንግልናዬን የወሰደው የእንጀራ አባቴ ነው እላለው?" አለች ሀና እንባዋ ጉንጯን አልፎ ደረቷን እያራሰው ጌታቸው በሀና ትንታ ተደናግጦ ደግሞ ባይጠይቃትም መልሶ ግን እንደሚጠይቃት ግልፅ ነው... በዛ ላይ ሀና በሚቀጥለው አመት 18 ስለሚሞላት ያኔ ሽማግሌ ልኮ እንደሚያገባት ለሷም ለእንጀራ አባቷም ተናግሯል ... ሀና ስራ ስትሰራ ቀልጣፋ በዛ ላይ ቆንጆ ስለሆነች እሷጋ መቶ ተስተናግዶ ሳይመኛት የሚሄድ አልነበረም... እሷም ስልክ ቁጥርሽን ሲሏት የስራዋ ባህሪ እምቢ አያስብልም ነበርና ስለምትሰጣቸው ብዙ ግዜ ስልኳን ትዘጋዋለች ... ይህ በንዲህ እንዳለ የጥምቀት በአል ደረሰ ሀና በዋዜማው ቀን ስራ ስለነበራት ጠዋት ተነስታ ወደስራዋ ሄደች እዛም አብረዋትና ካጠገቧ የሚሰሩ ጓደኞቿ 9 ሰአት ወተው ከወንድ ጓደኞቻቸው ጋር እንደሚዝናኑ ሲያወሩ ሀና እንደሁልግዜውም የበታችነት ስሜት ተሰማት እሷ ለምን ፍቅር ይዟት ጥሩ የፍቅር ህይወት ማሳለፍ እንዳልቻለች ማሰብ ጀመረች በዚ ቅፅበት ኪሩቤል ደወለ ለኪሩቤል ያላት ስሜት ምን እንደሆነ አሁንም አታውቅም ግን ሲደውል ልቧ ይደነግጣል ስታየውም እንደዛው ሁሌም እራሷን ትጠይቃለች ግን መልስ አታገኝም ... ስልኳን አንስታ "ሄሎ" አለች "ሀኒ ደና ነሽ" አላት ኪሩቤል ፈገግ ብሎ "ደና ነኝ ኪሩ እንኳን አደረሰህ" አለችው ... ጥቂት ካወሩ ቡሃላ "ሀኒ ዛሬ ለምን አንገናኝም?" አላት ሀናም ትንሽ ካቅማማች ቡሃላ በሃሳቡ ተስማማች ከዛም ከስራ 9 ሰአት ወጣችና ሄደች ... ሀና ኪሩቤል ጋር ስቴድ ከጓደኞቹ ጋር ተሰብስበው መጠጥ እየጠጡ ነበር ሀናም ከኪሩቤል ጎን ተቀመጠች የኪሩ ጓደኞች ዱርዬ የሚባሉ አይነት ቢሆኑም ፍቅራቸው ግን ያስቀናል በዛ ላይ ጥምቀትን አስመልክተው ባሰሩት ቲሸርት በጣም ያምሩ ነበር... ሀና ጠጥታ ባታውቅም ዛሬ ግን መጠጥ ሲታዘዝላት እምቢ አላለችም ... አመሻሽ ላይ ሀና ሞቅ እንዳላት ሲያውቁ ኪሩቤልንና ሀናን ለብቻቸው ትተዋቸው የኪሩ ጓደኞች ሌላ ጭፈራ ቤት ሄዱ... ሀና ሰከረች ለኪሩቤም የሆዷን አውጥታ ነገረችው እሱም በጣም ነበር ያዘነላት... እራሷን ያወቀችው ንጋት ላይ ነበር ስትነቃ ኪሩቤል ክንድ ላይ ተንተርሳ ተኝታለች በድንጋጤ ተፈናጥራ ስትነሳ ልብሷና አንሶላው በደም ተነክሯል... ይህን ማመን አቃታት ሀና ድንግል ነበረች ግን ደግሞ ልትወልድ ወር የማይሞላ ግዜ የቀራትን እናቷ አስታወሰች ጠፍታ ስታድር እናቷ በድንጋጤ ደሟ ከፍ ብሎ ስትሞትባት በህሊናዋ ውል አለባት በሰከንዶች ውስጥ በሩን ከፍታ ከነ ደሟ መሮጥ ጀመረች... ኪሩቤልም ተደናግጦ "ሀና" እያለ ተከልላት... ሀና ተገዶ እንደተደፈረ ሰው ስትሮጥ ኪሩቤል ሲከተላት ረጅም መንገድ ሄዱ ከዛ ግን ሀና ደከማት ጭኗ ስርም ህመም ይሰማት ጀመር ይሄኔ ሀና ቆመች ኪሩቤልም ደርሶባት ሲይዛት በጣም ነበር የተበሳጨባት ... ሀናም እንባዋ አልቆም አለ "እናቴ ትሞትብኛለች ኪሩ ለምን አሳደርከኝ..." እያለች ጮኸችበት ኪሩቤልም "ሀኒዬ ሰው አይን ውስጥ ትገቢያለሽ ቅድሚያ ተረጋጊ ከዛ ልብስሽን ቀይሪ ነይ" አላት እሷ ግን ልትሰማው አልፈቀደችም እሱም በንዴት "አሁን እንዲ ሆነሽ ቴድሮስ ቢያይሽ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አትችይም? ደግሞስ እንዲ ሆነሽ እናትሽ ብታይሽስ ቴድሮስ እስከዛሬ የሚነግራትን ማመን የማትችል ይመስልሻል? ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢ እናትሽን መላ ፈልገሽ ቡሃላ ታረጋጊያታለሽ አሁን ብትሄጂ ግን ገና ስታይሽ ልጄ ተደፈረች ብላ በድንጋጤ..." አለና ንግግሩን ገታ አድርጎ... እጇን ይዞ ካረጋጋት ቡሃላ ወደነበሩበት መለሳት ... እሷ ሻውር እስክትወስድ እሱ ሙሉ የሚያምር ቀሚስ ገዛላትና መጣ ሀና መረጋጋቷን ካወቀ ቡሃላ ሃኒ ግን የምር ምንም አታስታውሺም ? አላት እሱም እንደማፈር እያለ ሀናም የገዛላትን ቀሚስ ባድናቆት እየተመለከተች ዞር ብላ እንኳ ሳታየው "በጭራሽ ምንም ትዝ አይለኝ" አለች "ይገርማል ግንኮ ማታ እራስሽ ነሽ ድንግል አይደለሁም ከልጅነቴ ነው ድንግልናዬ የተወሰደው ስለዚህ የፈለከውን አርግ... ብለሽ እየቀባጠርሽ እኔን የገፋፋሽኝ እንጂ ሀኒዬ ሙች እኔ አንቺን ለወሲብ ተመኝቼሽ አላውቅም..." አለ እውነትም ኪሩቤል የሀብታም ልጅና ቆንጆ በመሆኑ ብዙ ሴቶችን በቀላሉ ቢያጠምድም ሀናን ግን ከልቡ ያፈቅራታል ... ሀናም ከጎኑ ሄዳ ቁጭ ካለች ቡሃላ እንባ ያቀረረው አይኗን ወደ አንድ አቅጣጫ ተክላ "ኪሩ እውነት ለመናገር ላንተ የማላውቀው ስሜት አለኝ አሁን ላይ ያፈቀርኩህ እየመሰለኝ እየፈራሁ ነው" ... አለችና ዝም አለች "ሀሳብሽን ቀጥይ ውዴ" አላት አይኗን ለማንበብ እየጣረ "እውነቴን ነው ማታ እንዳልኩህ እኔ ድንግልናዬ የተወሰደው ገና 10 አመት እንኳ በቅጡ ሳይሞላኝ ነው ደም ስለፈሰሰኝ ድንግል ናት ብለህ እንድታምን አልፈልግም እኔ ምንም ተስፋ የለኝም የማፍቀርም የመፈቀርም ፍላጎቴን ተነጥቄአለው ያውም በእንጀራ አባቴ ስለዚህ አሎንህም በቃ ከዚ ቡሃላ መገናኘት የለብንም አላማዬ አንድ ነው ሀብታም መሆን ስለዚህ እንቅፋት እንዳትሆንብኝ"... አለችና ዝም አለች ጭንቀቷን ለመረዳት ለሰከንዶች አይኗን ማየት በቂ ነበር... ኪሩቤልም የምፀት ፈገግታ ፈገግ አለና "እርግጠኛ ነኝ ካንቺ ውጪ አላገባም እና ከዚ ቡሃላ ካይኔ ብትጠፊ እውነቴን ነው የምልሽ ያን የእንጀራ አባትሽ ቴድሮስ ተብዬ እገለዋለው!" ሲል ሀና ልቧ ስንጥቅ ያለ መሰላት ከልቡ እንደሆነ እርግጠኛ ነበረች... የሀና እናት ወለደች ሀናም ስራ አቁማ እናቷን በደምብ አረሰቻት... ኪሩቤልን እንዳፈቀረችው አምናለች ቤት መዋል ስላዘወተረች ኪሩቤል ይናፍቃት ነበር ... ሀና ከኪሩቤል ጋር ካደረች ቡሃላ ጌታቸውን ላይኗ ጠልታዋለች እንደማትፈልገውም ነግራዋለች እሱ ግን አልቅሶ ይለምናታል ከአቋሟ ንቅንቅ አልል ስትለው ደግሞ ያስፈራራታል በዚ መሀል ቴድሮስ ለአፀደ ልጅሽን ጠብቂ ስልሽ እምቢ ብለሽ ለገንዘብ ብላ ከማንም ሀብታም ጋር ስትማግጥ ኖረችና አሁን ላግባሽ ስትባል መንዘላዘሉ እንዳይቀርባት አሻፈረኝ አለች ...ብሎ ጌታቸውና ሀና የተነሱትን ፎቶ አሳያት አፀደ በልጇ በጣም ነበር ያዘነችው ... ታድያ አንድ ቀን ሀና ስልክ ተደወለላት ስታነሳው የእንጀራ አባቷ ነበር እንደሚፈልጋት ነግሯት ሰፈራቸውን ራቅ ብሎ የሚገኝ ሆቴል እንድትሄድ አዘዛት ስትደርስ ግን ያልጠበቀችው ነገር ነበር የገጠማት እ ያለው ጌታቸው ነበር ደንግጣ ስትቆም እጇን ይዞ እንዳትጮህ በማስፈራራት መኝታ ክፍል ውስጥ አስገብቶ ደፈራት... ሀና እራሷን ሳተች ጌታቸውም ሰራሁልሽ በማለት ጥሏት ሄደ...ሀና ከሁለት ወር ቡሃላ የእርግዝና ምልክት ይታያት ጀመር ይሄኔ በሶፊያ ግፊት ወደ ክሊኒክ ጎራ አለች እናም ስትመረመር እርጉዝ እንደሆነች ተነገራት ሀና ማመን አቃታት ግን ከማን ይሆን? ... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #ስድስት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
6367Loading...
25
​#ተስፋ_ያጣች_ሴት 💔 : #ክፍል_አራት : ...ሀና እራሷን ለማትፋት ከወሰነች ሰአታት አለፉ ገመዱን እንዳይበጠስ አስተካክላ ጨረሰችና ከተቀመጠችበት ተነስታ የመቃብር ስፍራውን በአይኗ መቃኘት ጀመረች ፀጥታው ከመስፈኑ የተነሳ ንፋሱ ዛፎቹን እርስ በርስ ሲያጋጫቸው ያለው ድምፅ ብቻ ነው የሚሰማው ... ሀና ቀና ብላ ሰማዩን ተመለከተች ፀሃይ ወደ ማደሪያዋ ልትጠልቅ ስትል የምታሳየውን የብረሃን ውበት እያየች ሳታስበው እንባዋ ዱብ ዱብ አለ "ከዛሬ ቡሃላ አንገናኝም ፀሀይ" አለች ለሰው የምታወራ ይመስል ... ከዛም በመቃብሩ በስተቀኝ የተጠቀጠቀው ጫካ ገመዷን ይዛ አመራች ... መቃብሮቹን ልትጨርስ ጥቂት ሲቀራት አንድ ቦታ አይኗ ተተክሎ ቀረ ... እጅግ በጣም የምታምር እድሜዋ ከ20 የማትበልጥ ወጣት መቃብር ነበር ..."መኖር እየፈለኩ መሞቴ ግድ ሆነና አንተ ዘንድ መጣሁ" ይላል ፅሁፉ ሀና ቆም አለች እናቷንም ማሰብ ጀመረች "ይሄኔ እኔን ፍለጋ እየባከነች ይሆናልኮ እናቴ "አለች ሀና ... ገመዱን ተንጠልጥላ እያሰረች እያለ "የኔ ልጅ" የሚል ድምፅ ሰምታ ዞር አለች አንዲት መነኩሴዋም ወደሷ እየቀረቡ ተመለከተች ሀናም ተስፋ በቆረጠችበት አይኗ እየተመለከተቻቸው "አቤት እማሆይ" አለች መነኩሴዋም የእናትነት አንጀታቸውን እርጅናቸው ሳያግደው "ምን ብትሆኚ ነው በዚ እድሜሽ ፈጣሪ የሚያዝባትን ነብስሽን ለማጥፋት የተዳፈርሽው?" አሏት ካጠገቧ ደርሰው...ሀናም እልህና የመሸነፍ ስሜቷ እየተፈታተናት ማልቀስ ጀመረች መነኩሴዋም የሀናን እጅ ያዝ አድርገው በይ ንገሪኝ እንዲህ የሚያረግሽን አሉዋት ሀናም "እኔኮ ከሞት ቆይቻለው እማማ" አለች ሳግ በተናነቀው አንደበቷ መነኩሴዋም ሰውነታቸውን ዝግንን እያላቸው "መች ኖርሽና ልጄ በስምአብ ... ይሄ የሰይጣን ስራ ነው የኔ ልጅ በይ ነይ" ብለው በደካማ አቅማቸው ሀናን እየጎተቱ ወደ ቤተክርስትያን ደጅ ወሰድዋት... ሀናም ለመነኩሴዋ ስለእናቷም ስለ እንጀራ አባቷም ሁሉንም ነገር ነገረቻቸው ሁለቱም ግን እንባቸውን መቆጣጠር አልቻሉም ነበር ... እሳቸውም ምንም እንኳ ሀና ብታሳዝናቸውና ከጎናቸው ሊለይዋት ባይፈልጉም እናቷን አስበው ሀናን ወደቤት መመለስ እንዳለባት ነገርዋት ሀና ግን ብትመለስ እንኳ እንደማያስገባት ነገረቻቸው መነኩሴዋም ሀናን ለማሳመን የመጨረሻ አማራጫቸውን ወስደው እንዲህ አልዋት... "ልጄ እናትሽ ላንቺ ነው የምትኖረው ስለዚህ ብታጣሽ ትሞትብሻለች ከዛ በማህፀኗ የተሸከመችው ህፃንም ወንድምሽም ካንቺ የባስ እጣ ይገጥማቸዋል ይሄን አታርጊ ልጄ ወደ እናትሽ ተመለሺ አሁን ደግሞ እያደግሽ ነው በቅርብ እራስሽን ችለሽና ስኬት ላይ ቆመሽ ታኮሪያታለሽ የሚቀናብሽም ያፍራል " አሉ በመማፀን ሀናም የተናገርዋትን በጠቅላላ መሬት ጠብ ሳታረግ ከልቧ አሰፈረችው መነኩሴዋን እየሄደች እንደምጠይቃቸው ቃል ገብታላቸው ምሽት 1፡30 ወደ ቤትዋ ገሰገሰች... ሀና ቤት ስትገባ እናቷ ስታለቅስ መቆየቷ ያስታውቅ ነበር ቴድሮስ ግን እቤት አልነበረም እናቷ ልጇን ስታይ በእፎይታ ፈጣሪዋን አመስግና እራቷን ሰታት ምንም ሳይነጋገሩ ተኛች... ሀናና የእንጀራ አባቷ ቴድሮስ ተኮራርፈው መኖር ቀጠሉ ሀናም የኮሌጅ ትምህርቷን አቋርጣ በአንድ ኮምፒውተር መሸጫ ውስጥ ስራ ጀመረች የአብስራንም ገና ስታየው መሸሽ ጀመረች ቢያንስ ያብስራ ሌላ ሴት አፍቅሮ ሀናን እስኪረሳት ድረስ ሀና ወንድምና እህት መሆናቸውን ነግራ ልትጎዳው አልፈለገችም... ሀና ስራ ከጀመረች ቡሃላ ከብዙ ሰው ጋር መተዋወቅ ጀመረች ኪሩቤልም ሁሌ ከስራ መልስ ይሸኛታል ሀናም ባጋጣሚ ካልሸኛት ይናፍቃታል ቀስ በቀስ ልቧ ከቀድሞው በበለጠ ስለሱ ያስብ ጀመር ልብ ወለዶችን ማንበብ ስለምትወድ ባነበበች ቁጥር በልቧ "ፍቅር ግን ደስ ሲል ትላለች"... ግን ትፈራለች ... ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ቴድሮስ ብቻዋን አስቀመጣትና "ሀና የኔን አለቃ አቶ ጌታቸውን አወቅሽው?" አላት እሷም "አዎ" አለች "እድለኛ ነሽ ሊያገባሽ ይፈልጋል አስቢበት እናም ደግሞ ስትንዘላዘይ እንዳያይሽ" አላት ትዛዝ በሚመስል ንግግር "ሊያገባሽ ? ኧረ እኔ አላገባም" ብላ ደንግጣ ቆመች "ወደሽ ነው" ብሎ ተነስቶ ወጣ... ሀናም እንባዋ ዱብ ዱብ አለ ሀና ከማታውቀውና እናቷን እንኳ በእድሜ ከሚበልጥ ሰው ጋር በእንጀራ አባቷ ግፊት ልታገባ ነው ሰውየው ጌታቸው ይባላል ብዙ ቦታዎች ላይ ሀላፊነትና ስልጣን ያለው ሰው ነው በተጨማሪም ገንዘብ አለው በቃ ቴወድሮስ ይሄን አይቶ ብቻ ነው ሀናን ሊድርለት የወሰነው ደግሞ የሚገርመው ይሄን የሀና እናት አፀደ አታውቅም ብታውቅ ይህ እንዲሆን አትፈቅድም። ሀናም ብቻዋን ስታስብ ቆይታ "ይሄን ግን አልችልም" አለች ብቻዋን ይሄን ስትል ድምፅ አውጥታ ስለነነር እናቷ "ሀና ምን ሆነሻል ብቻሽን ማውራት ጀመርሽኮ" አለቻት ሀናም "እማዬ ይሄን እኔ አልፈቅድም በፍፁም አይሆንም የስከዛሬውን በደሌን ችዬ ኖሬአለው አሁን ግን በቃ..." አለች ሀና ስሜታዊና ተናዳጅ ሆናለች በዛ ላይ እንደበፊቷ ችግሮቿን በእንባ ብቻ ከመሸፈን ይልቅ በመፍትሄ ታምናለች... አፀደ ግራ ተጋባች እሷ የምታውቀው ሁሌም ለልጇ እንደምትኖር ነው ሀና ግን "ያለፈው በደሌ ይበቃል..." ማለቷ አፀደን ረበሻት ልጄ "እኔኮ የምኖረው ላንቺ ነው ለምን አትረጂኝም እንደ ሀብታም ልጅ ባላቀብጥሽም ያልሽው ሁሉ ባይገዛልሽም ልጄ ከፍቶሽ እንዳላይ ግን ብዙ ለፍቻለሁ እየለፋሁም ነው" አለቻት እናትና ልጅ ሆደ ባሻ ናቸው ሁሌም ሲከፉ ከንግግራቸው እንባቸው ይቀድማል... ሀናም የእናቷ እምባ ስለሚረብሻት እሷን ላለማየት ጥረት እያረገች አንገቷን ደፍታ ድሮ ነበራ ለኔ የምትኖሪው አሁንማ የምትኖሪላቸው ልጆች አሉሽ ... አለች አፀደ ከፊቷ ተቀምጣ የምታወራው ልጇ አልመስልሽ አለቻት... ከዛም ጥቂት ዝም ካለች ቡሃላ "ልጄ እኔኮ መች እንደምሞት አላውቅም የወለድኩት ወንድምሽ አሁን በማህፀኔ የተሸከምኩት ልጅም ላንቺው ብዬ እንደሆነ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ግን ልጄ ባሁኑ ፈርቻለሁ ደሜ በጣም ከፍ እንዳለ ነግረውኛል እናም ልጄ ወይ በንዴት ወይ ስወልድ ልሞትብሽ እችላለሁ ልጄ ሳትደብቂ ለምን እንዲ እንዳልሽ ንገሪኝ ..." ይህን ስትል ብነግራትና ብትሞትብኝስ ብላ ደነገጠች ግን መደንገጧን ላለማስነቃት እየጣረች እማዬ ስራ ቦታ አናደውኝ ነው ይቅርታ አርጊልኝ እኔ እንድትናደጂብኝ አልፈልግም ደሞ አትሞቺብኝም አለችና እናቷን እቅፍ አርጋ ሳመቻት... ሀና ጌታቸውን ማግኘት ጀመረች ቴድሮስም በዚ ደስተኛ ይመስላል ጌታቸው ለሀና ብዙ ነገር ያደርግላታል ገንዘብ ይሰጣታል ስጦታዎችንም ያበረክትላታል በዚ መልኩ 6ወር ሞላቸው ሀና 17ኛ አመቷን ስታከብር ጌታቸው በደንብ ነበር ያከበረላት በዚም ሀና ጥቅም ለመደች እናም ጌታቸውን ለጥቅም ስትል ላግኝሽ ባላት ቁጥር ታገኘው ጀመር ለኪሩቤል ጥሩ ስሜት ቢኖራትም ለጌታቸው ቅድሚያ ሰጠች ግን አንድ ነገር ታውቃለች ሀና ማንንም ማግባት አትፈልግም ... አንድ ቀን ጌታቸውና ሀና ተቀምጠው ምሳ ሲበሉ ሀናን ድንግል ነሽ አይደል ሀኒዬ አላት ፈገግ ብሎ ሀናም የእንጀራ አባቷ ለረጅም ግዜ ያረጋትን አስታውሳ ደነገጠች በዚ ግዜ ጠጥታ ያልዋጠችው ውሃ ትን አላት ... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አምስት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
6305Loading...
📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 📌ማጋራት አይዘንጋ! @bookandnarriation @bookandnarriation
Show all...
👍 1 1
ባሻ ደምሴ በምርጫ ለምን ተሸነፉ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➮እጅግ በጣም ገራሚ እና አስተማር ወግ ናት አድምጧት! ➮ ከበእውቀቱ ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bookandnarriation @bookandnarriation ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
Show all...
👏 4
➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bookandnarriation ~ @bookandnarriation ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
Show all...
👍 1
ከዚ በፊት የተለቀቁትንም ታሪኮች ሙሉ ክፍሉን ምትፈልጉ @bookandnarriation ላይ #ረግሞ_ፈጥሮኝ #ፍቅርና_ትዳር #ያደረ_ፍቅር #ሞርያ #የቤዛዊት_አለሙ_እዉነተኛ_ታሪክ #የባከነች_ነበስ #ተስፋ_ያጣች_ሴት ሁሉንም በነዚ link ላይ ተጠቅማቹ ማንበብ ትችላላቹ😍.
Show all...
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፧ ፧ ( #የመጨረሻው_ክፍል ) ፡ ሀና ነገሮች እስኪጣሩ ተብሎ የታሰረውን ባሏን ቀን በቀን ትጠይቃለች በተፈጠረው ነገር በጣም ከመደንገጧም በላይ የቴድሮስ መሞት ውስጥ የኪሩቤል እጅ አለበት መባሉ እረፍት ነስቷታል እውነት ለመናገር ኪሩቤል ሊያስፈራራው እንጂ ሊገለው እንደማይደፍር እርግጠኛ ነች ... ሀና ልጇን ትምህርት ቤት አድርሳ ባልዋን ትጠይቅና እቤቷ ተቀምጣ ታስባለች ... ቴድሮስ ሲደፍራትና ሲያሰቃያት መኖሩ ከሞት በላይ ቢቀጣም አያሳዝናትም ነገር ግን ቴድሮስ በመጨረሻ ሰአት የተናገረውን አስታወሰች ለዚ ክፋት ያበቃችው አንዲት ክፉ ሴት ናት ... ሀና ይህን ካሰበች ቡሃላ "አይ አይ አይሆንም ምንም ቢሆን ይቅር አልለውም እኔ በእንጀራ አባቴ ስለተበደልኩ ወደፊት ሌላ ሰው ላይ ክፉ መሆን የለብኝም!" አለች... መሽቶ ይነጋል ኪሩቤልና የሀና አባት ሳይፈቱ 35 ቀናትን አስቆጠሩ ሀና የሷ ሳያንስ በሷ ምክንያት ለፍቅር ሲል መስዋዕት እየከፈለ ያለው ባልዋ ያሳዝናታል ያስጨንቃታል ሁሌ ታለቅሳለች በዚ መሀል ያብስራ ሊያገኛት ቢለፋም ሀና ግን ልታየው አፈረች ሁሌም ያብስራ ወንድሟ መሆኑን ስታስብ ከአባቷ ጋር የሰራችው ስህተት እረፍት ይነሳታል... የእናቷን ልጆች እሷ ጋር አምጥታ ከልጇ ጋር እያኖረቻቸው ነው ... እለተ ሀሙስ ሀና በጥዋት ተነስታ ሰራተኛዋን ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት እንድታደርሳቸው ካዘዘቻት ቡሃላ ወደ ቤተ ክርስትያን ሄደች ዛሬ የፍርድ ቀን በመሆኑ ኪሩቤል ነፃ ይወጣ ዘንድ እንባዋን አውጥታ ለአምላኳ ፀለየች ... ከዛም መኪናዋ ውስጥ እረጅም ሰአት ከቆየች ቡሃላ ወደ ፍርድ ቤት ሄደች ሰአቱ ደርሶ ስለነበር ሁሉም ሰው ገብቷል እዛ ያብስራም አለ አቃቢው የክስ ይዘቱን ማስታወስ ጀመረ "... ሟች አቶ ቴድሮስን አቶ ኪሩቤል መስፍንና አቶ ፀጋዬ ገ/ማርያም በግል ፀብ ተነሳስተው ገለዋቸው እንደነበር በማስረጃ አሳይተናል ... በመሆኑም ለዛሬ ፍርድ ሊሰጥ ቀጠሮ በመያዙ ፍርድ ቤቱ ተገቢውን ቅጣት እንዲሰጥልን እንጠይቃለን...!!" አለ ሀና ኪሩቤልን እያየች እንባዋ ይወርልዳ በዚ ጥቂት ቀን ውስጥ እንዲ ከተጎሳቆለ አመታት ቢፈረድበት ምን ሊሆን ነው ትላለች በውስጧ... ዳኛው ንግግራቸውን ቀጠሉ "ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት ተከሳሾች የምትሉት ካለ" አሉ ይሄን ግዜ የሀና አባት ያለምንም መረበሽ ..."ቴድሮስን የገደልኩት እኔ ነኝ ልጅ ኪሩቤል ምንም አያውቅም ልጄን ሲያሰቃይ በመኖሩና ሲዝትባት አናዶኝ ሆን ብዬ እኔ ገደልኩት ስለዚህ ኪሩቤል ነፃ ነው!!!" አለ ሀና ደንግጣ ፈዛ ቀረች ... የሀና ወላጅ አባት 15 አመት እስራት ሲፈረድበት ኪሩቤል ግን ነፃ ወጣ ሀና ፀሎቷ በመስመሩ ፈጣሪዋን አመሰገነች ... አባቷ ለመጀመርያ ግዜ ጥሩ ስራ በመስራቱ እረፍት ይሆነው ዘንድ ይቅር አለችው ። ሀና ሁለተኛዋን ልጇን ነብሰ ጡር እንዳለች ኪሩቤል ፕሮሰስ ጨርሶ እሷንም እህትና ወንድሟንም ወደ ጀርመን ወሰዳቸው በርግጥ ለሀና ከሀገር መውጣቷ ልክ ነበር ብዙ ችግሮቿን ለመርሳት በቅታለች አሁን ጀርመን ላይ ከምታፈቅረው ባልዋ ጋር በደስታ መኖር ከጀመረች አመት አልፏታል። 💫ተፈፀመ💫 ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን🙏 ማንኛውንም አስተያየት ካላችሁ comment ላይ አድርሱን😍
Show all...
👍 9👏 3
ርዕስ :ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ 2 #Requested #ሼር #ሼር #ሼር ለተጨማሪ መፅሐፍት ና ትረካ JOIN JOIN @bookandnarriation JOIN @bookandnarriation
Show all...
➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @bookandnarriation ~ @bookandnarriation ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
Show all...
👍 1
#ተስፋ_ያጣች_ሴት ፧ ፧ #ክፍል_አስራ_ሦስት የሀና አባት እራሱን መሳቱ ለሀና ደስ አላላትም ምክንያቱም እሷ የፈለገችው ለአባቷ ቴድሮስ "ስምህን ሊያጠፋው ነው ሀጥያትክን ለልጆችህ ሊናገርብህ ነው!" ብላ ነግራው አባቷ ደግሞ ቴድሮስን አፉን እንዲያዘጋው ለማድረግ ነበር ግን አባቷ ቀድሞ ራሱን ሳተ ሀናም በፍጥነት አምቡላንስ ጠርታ አባቷን ሀኪም ቤት ካስገባችው ቡሃላ ለኪሩቤል ደወለችለት ኪሩቤልም ያለችበት ድረስ በፍጥነት ደረሰ... ሀናም ልክ ኪሩቤልን ስታይ እሩጣ አቅፋው ማልቀስ ጀመረች ኪሩቤል በሁኔታዋ ግራ ተጋብቶ ምን እንደሆነች ጠየቃት ከዛ ሀና አንድ ባንድ መናገር ጀመረች ... " " ... ቴድሮስ በልጅነቴ ያደረገው ሳያንስ አሁንም ገላዬን ተመኘ እናም የእናቴ ባል እኔ ህሊና ቢስ ስለመሰልኩት ስሜ እንዳይጠፋ ስል አብሬው እንድጋደም ፈለገ እምቢ ካልኩ ቅድሚያ ለአባቴ ልጆች ከዛ ደግሞ መነጋገርያ እንድሆን መፅሄት ላይ ከአባቴ ጋር አብሬ ማደሬን እንደሚያስወራብኝ አስፈራራኝ እኔም አባቴን አግኝቼው እንዲያስቆመው ፈልጌ ነበር ግን ለካ ችግረኛ ሴት በመጨረሻ የምታሸንፈው ፊልም ላይ ብቻ ነው! ለካ የእውነተኛው አለምላይ ይሄ የለም" ... ይህን ስትናገር ሀና በንዴትና በቁጭት እየጮኸች ነበር ኪሩቤል ካወራችው ሁሉ ውስጡ ዘልቆ የገባው ቴድሮስ ሀናን መመኘቱ ነበር ኪሩቤል ደርቆ ቀረ ሀናም "በቃኝ ከዚ ቡሃላ መኖር አልፈልግም እራሴን አጥፍቼ እገላገላለው ተስፋዬ በሙሉ አልቋል ተስፋ ቢስ ሴት ነኝ!!" አለችና ትታው ልትሄድ ስትል እጇን ይዞ ..."ሁለተኛ ይሄን ቃል እንዳትደግሚው ለእኔና ለልጄ እጅግ በጣም ታስፈልጊናለሽ ውዴ እኔ ቅጣት ለሚገባው ቅጣቱን እሰጥልሻለሁ!" አለ ኪሩቤል እንዲ ለበቀል ጥርሱን ሲነክስ የመጀመርያው ነበር... የሀና አባት ተሽሎት እቤቱ ገባ ሀናም ከቤት መውጣት አትፈልግም የፃፈቻቸውን ግጥሞች በሙሉ ቀዳደቻቸው ኪሩቤል በሀና ሁኔታ ያዝናል ! እሁድ ደረሰ ቴድሮስ ያን ቀን ካላገኛት ምን እንደሚፈጠር መገመት ለሀና ቀላል ነበር ጭንቀቷን ያየው ባልዋ ያን ቀን እሱ እስከሚደውል ድረስ ከቤት እንዳትወጣ በማስጠንቀቅ ከቤት ወጣ እህትና ወንድሟ ደግሞ እሷ ቤት ነበሩ ። ኪሩቤል ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ምሽት 4:00 ሞላ ይሄኔ ሀና በጭንቀት ልታብድ ደረሰች ልክ 4፡ 15 ላይ ስልኳ ጠራ አነሳችው ኪሩቤልም ቴድሮስ ቤት ነኝ ቶሎ ነይ አላት ሀናም ምን እንደተፈጠረ እንኳ ለመገመት ግዜ አታ በፍጥነት ደረሰች ኪሩቤል ቴድሮስን በጣም ቀጥቅጦት ነበር ሀና ይሄን ያደረገው ባሏ ባይሆን የቴድሮስን ሞት ለማየት ትቀመጥ ነበር ግን ኪሩቤል ይህን ማድረጉ እጅግ በጣም አስፈራት ቴድሮስም በደም በተለወሰው አፉ "ይቅርታ አርጊልኝ ሀና ክፉ የሆንኩት ወድጄ አይደለም እኔንም የእንጀራ እናት ነበረችኝ ክፉ ቃሉ የማይገልፃት እናም ሁሌም በአባቴ ላይ ትማግጥ ነበር በዛ ላይ ምግብ አትሰጠኝም ግን ቤታችን ውሃ ባለመኖሩ ውሃ ከእሩቅ ቦታ እየቀዳው የማመላልሰው እኔ ነበርኩ ሴት ልጅ እያለቻት እቃ ስታሳጥበኝና ቤት ስታፀዳኝ የምትውለው እኔን ነው እርሃብና መድሎ ተደማምረው ጭካኔዋ ውስጤ ጭካኔን ዘራ...በቃ ክፉ ሆንኩ" አለ ለመጀመርያ ግዜ ቴድሮስ በሀዘን ተውጦ በአይኖቹ እምባ ሲፈስ ሀና በአይኗ ተመለከተች የሰራው ሀጥያት ቢበዛም መሰረቱ ሌላ መሆኑን አወቀች ... በዚ ቅፅበት ከየት መጣ ሳይባል የሀና አባት በሩን በርግዶ ገባ በያዘው መሳርያም ቴድሮስን እዛው ከተንጋለለበት መሬት ሳይነሳ በጥይት ግንባሩን አለው ሀናና ኪሩቤል በድንጋጤ ጮሁ እዛው ባሉበት ደርቀው ቆመው ሳላ አካባቢው በሰው ተሞላ ከደቂቃዎች በኋላም ፖሊስ መጥቶ ሶስቱንም ይዟቸው ወደጣብያ ሄደ ሀና በነጋታው ጠዋት ብትፈታም ባሏና ወላጅ አባቷ ግን እስኪጣራ በሚል ሳይፈቱ ቀሩ.. 💞ይቀጥላል💞 የመጨረሻው ክፍል👉ወደ @metshafit group  አዲስ 100 ሰው አድ ስታረጉ ይለቀቃል ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታልከ
Show all...
😱 6👍 3
እናም ይህን ለልጆችህ ተናግሬ በሀፍረት ሳትሞት በፊት እኔን ከዚ ታደገኝ ከስቃይ አውጣኝ አለች በምሬት አባት ግን ይህን የሚሰማበት ሞራል አጣ ማንም በሌለበት ጭር ባለው ቦታ እያየችው መሬት ላይ ተዘረረ... 💞ይቀጥላል💞 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ  👉ወደ @metshafit group  አድ እያረጋቹ ከዛ ክፍል #አስራ_ሶስት ይቀጥላል😁 ሙሉ ክፍሉን @bookandnarriation ላይ ያገኙታል
Show all...
😱 7