cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hanif Tube

Request to join የሚለውን ንኩ

Show more
Advertising posts
243
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መጥፎ ተግባር ወዳጅ ያሳጣል! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنّ شرَّ الناسِ منزلةً عند اللهِ يومَ القيامةِ من تركه الناسُ اتِّقاءَ فُحشِه﴾ “ከሰዎች መጥፎ ሆኖ በትንሳዔ ዕለት አላህ ዘንድ የሚመጣው፤ ከመጥፎ ስራው ለመጠንቀቅ ሲሉ ሰዎች የተዉት ሰው ነው።” 📚 ቡኻሪ (6032) ሙስሊም (2591) ዘግበውታል
Show all...
👍 2
00:23
Video unavailableShow in Telegram
የጁምአ ቀን ዱአ 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
Show all...
VID_20230729_140114.mp42.54 MB
“በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ልክ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃችሁ ነበር፡፡ ተርባ ወጥታ ጠግባ ትመለሳለች” ነብዩ ﷺ @hanif_tube
Show all...
👍 2
👉ፆም አያበቃም 👉ቁርዐን አይተውም 👉ከመስጂድም አይቀርም 👌እውነቱም (ሞት) እስኪመጣ ድረስ ጌታህን ተገዛ::     የረመዳን ሳይሆን የአላህ ባሪያ ሁን!!!
Show all...
5
Beautiful Eid takbeer - Eid al adha/Eid al fitr dhikr - 🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
Show all...
Beautiful_Eid_takbeer_Eid_al_adha_Eid_al_fitr_dhikr_eng_C_3Tnzq.ogg1.81 MB
አንድ ቀን ተጨምሮልሀል! የጀመርከውን እንድትጨርስ፤ ያበላሸኸውን እንድታስተካክል፣ የልብህን መሻት እንድታሳካ አንድ ቀን ተጨምሮልሀል። ይሄን ቀን ለማግኘት ያልታደሉ ብዙ አሉና አመስግነህ ተጠቀምበት @Hanif_tube
Show all...
1
እስልምናችን ምን ያህል ደስ ይላል❤️ ለአንድ ሰው ሳታውቀው ዱዓ ስታረግለት.... በምላሹም መለኢካም ዱዓ ያደርግልሃል🤌:: @hanif_tube
Show all...
🥰 3 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.