cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AL-RAYYAN

بسم الله الرحمن الرحيم በወሎ ከሚሴ ከተማ የሚገኝ የ 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ቻናል ሲሆን በመስጂዱ ውስጥ የሚቀርቡ የተለያዩ ፕሮግራሞች እና በመስጂዱ እንዲሁም በጀማዓው ዙርያ ለሚኖሩ ጉዳዮች ለእናንተ ተደራሽ የምናደርግበት ድምፃችን ነው ። በተጨማሪ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች በፅሁፍ ፣ ድምፅ ፣ አጫጭር ቪድዮዎች፣ምስሎች ያገኙበታል ። t.me/mesjidereya

Show more
Advertising posts
260
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
⛔️ احذروا يا طلاب العلم !! ✋ ✍ ‏قـ✑ـــال الإمـــام الـذهبـي         - رحمــہ الله تعالــﮯ - : « وأشر الكبر من تكبر على العباد بعلمه، وتعاظم في نفسه بفضيلته، فإن هذا لم ينفعه علمه، فإن من طلب العلم للآخرة كسره علمه، وخشع قلبه، واستكانت نفسه، وكان على نفسه بالمرصاد، فلم يفتر عنها، بل يحاسبها كل وقت ويثقفها؛ فإن غفل عنها جمحت عن الطريق المستقيم وأهلكته، ومن طلب العلم للفخر والرياسة، ونظر إلى المسلمين شزراً، وتحامق عليهم، وازدرى بهم؛ فهذا من أكبر الكبر، ولا يدخل الجنة من في قلبه مثقال ذرة من كبر، فلا حول ولا قوة إلا بالله » . 📙 |[ الكبائر للذهبي | صـ 192 ]| .
Show all...
ትንሽን ተናግረህ ብዙ ማድመጥን ልመድ፤ ምክንያቱም ስታወራ የራስን እውቀት፣ ልምድ፣ ክህሎት፣ ያሳለፍከውን ነገር ነው የምታብራራ... በዚህም ሁሌ በየሄድክበት አስተማሪ መሆንን ትመርጣለህ... ግን ደግሞ ብዙ ብታደምጥስ?... ከሰዎች ህይወት ብዙ ትማራለህ።... በዛ ላይ የራስህ የሆነን ነገር ስትጨምርበት ድንቅ መምህር፣ ድንቅ ሰው ትሆናለህ።            t.me/mesjidereyan
Show all...
AL-RAYYAN

بسم الله الرحمن الرحيم በወሎ ከሚሴ ከተማ የሚገኝ የ 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ቻናል ሲሆን በመስጂዱ ውስጥ የሚቀርቡ የተለያዩ ፕሮግራሞች እና በመስጂዱ እንዲሁም በጀማዓው ዙርያ ለሚኖሩ ጉዳዮች ለእናንተ ተደራሽ የምናደርግበት ድምፃችን ነው ። በተጨማሪ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች በፅሁፍ ፣ ድምፅ ፣ አጫጭር ቪድዮዎች፣ምስሎች ያገኙበታል ። t.me/mesjidereya

አንዱ ነው…የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ። ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል  ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ  በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው። ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦ «خذها ولا تخف» የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው። •እባብ ነች።😅🤌 ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ T.me/mesjidereyan
Show all...
AL-RAYYAN

بسم الله الرحمن الرحيم በወሎ ከሚሴ ከተማ የሚገኝ የ 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ ቻናል ሲሆን በመስጂዱ ውስጥ የሚቀርቡ የተለያዩ ፕሮግራሞች እና በመስጂዱ እንዲሁም በጀማዓው ዙርያ ለሚኖሩ ጉዳዮች ለእናንተ ተደራሽ የምናደርግበት ድምፃችን ነው ። በተጨማሪ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች በፅሁፍ ፣ ድምፅ ፣ አጫጭር ቪድዮዎች፣ምስሎች ያገኙበታል ። t.me/mesjidereya

Photo unavailableShow in Telegram
إنا لله وإنا إليه راجعون በዛሬው እለት ከመስጂደ ረያን አሚሮች መካከል የሆነው ሙሀመድ አወል አባቱ ወደ አኼራ እንደሄዱ ተሰምቷል ለአባቱ ምህረት ለቤተሰቦቹ ሶብር አላህ ይስጣቸው ربي أسأل أن يحيطه برحمته ومغفرته ويجعل أعماله الصالحة راجحة من ميزان خطئه وهو أرحم الراحمين . إن لله ما أعطى وله ما أخذ وكل شيء عنده بأجل مسمى . إن العين تدمع والقلب يحزن ولا نقول إلا ما يرضي ربنا وإنا بفراقك يا أول لمحزونون
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሙሓረም ወር ፆም ብልጫው... ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፦ 🌺 (( ከ"ረመዳን" ወር ቀጥሎ በላጭ የሆነው ፆም የ"ሙሓረም" ወር ፆም ነው !!! )) እሱም "ዐሹራእ" ነው። 👉 ይህም ማለት ፦ ሰውዬው (የሙሓረምን) ወር ሁሉንም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው ቀን ይፆማዋል ማለት ነው። ይህ የሐዲሱ ትሩጋሜ ነው። ነገር ግን ሁሉንም ቀን ለማይፆም ሰው 9ኛው 10ኛውና 11ኛው ቀን ይለያል !!! 👉  ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የ"ዐሹራእ"ን ፆም ይፆሙ ነበር !!! 👉 በተጨማሪ ሙሽሪኮችም በጃሂሊያ ዘመን ይፆሙት ነበር !!! 👉 ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና የሄዱ ጊዜ የሁዳዎች እየፆሙ አገኟቸው ። ስለዚህ ነገር ጠየቋቸው። « ይህ ቀን አላህ ሙሳና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና "ፊርዓውን"ና ተከታዮቹን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) አላህን ለማመስገን ሲል ፆሞታል። እኛም (የምንፆመው) ለዚህ ነው ብለው መለሱላቸው። 💐 ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)ም እንዲህ አሉ ፦ « ከእናንተ ይልቅ ለሙሳ የተገባነው እኛ ነን። » በማለት ፆሙትና ባልደረቦቻቸውን እንዲፆሙት አዘዟቸው። 🌴 የ"ዐሹራእ"ን (የሙሓረምን 10ኛ ቀን መፆም ሱና ሲሆን ከፊትለፊቱ 9ኛውንና ከኋላው 11ኛውን ቀን መፆምም ሱና ነው። ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በመያዝ ለተወራው ሐዲስ ሲባል ፦ (( " አንድ ቀን ከፊቱ አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ ! በሌላ የቃላት ገለፃም አንድ ቀን ከፊቱ ወይም አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ ! " )) በማለት አሉ። (ኑሩን አለደርብ) ((( ታላቁ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ ))) … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
Repost from N/a
Entrance exam program.doc0.13 KB
Repost from N/a
ለ ተፈታኝ ተማሪዎች.doc0.16 KB
Share 'ريحان تروح من الريان لنشر العلم مع البرهان.pdf' ለበለጠ ጥናት T.me/mesjidereyan
Show all...
ريحان_تروح_من_الريان_لنشر_العلم_مع_البرهان.pdf2.70 KB