cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Advertising posts
12 118
Subscribers
-2224 hours
-1147 days
-66430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💠#መርጌታ  ከፍተኛ የባህል ህክምና💠       📞📞📞09 15 19 45 25  📞📞📞      ➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕ 🔐 ለስኳር ህመም               🔐   ለገበያ 🔐 ለእድል (ለእጣ)              🔐   ለሀብት                  🔐 ለመስተፋቅር                 🔐 ለስንፈተ ወሲብ  🔐 ገንዘብ አልበረክት ላለው  🔐 ለጠላት ለምቀኛ 🔐 ለድክመተ ወሲብ          🔐 ለአስም በሽታ 🔐 ለቁርጥማት                 🔐 ለመፍትሄ ስራይ 🔐 ለማህፀን ቁስለት          🔐 ለጉበት/ለወፊት 🔐 ለሆድ ህመም               🔐 ለኩላሊት ህመም 🔐 ለካንሰር በሽታ              🔐 ለልብ ህመም 🔐 ለጨንጓራ ህመም         🔐 ለጥርስ ህመም 🔐 ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐 ለደም ግፊት 🔐 ለአይን ህመም             🔐 ለችፌ በሽታ 🔐 ለተላላፊ በሽታ              🔐 ለቋቁቻ 🔐 ለልክፍት ህመም          🔐 ለራስ ምታት 🔐 ለማህፀን እጢ            🔐 ለእሪህ በሽታ 🔐 ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐 ለነርቭ ህመም 🔐 ለሚጥል በሽታ            🔐 ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ እባካቹህ ልጆቼ አንዳንድ አጭበርባሪዎች ስላሉ ተጠንቀቁ ለጥያቄዎ 📞☎️ 09 15 19 45 25 📞☎️ 09 15 19 45 25 ይደውሉ
Show all...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው     @Senayi15 ፡፡፡በስልክ  0915194525 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Show all...
#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ   መሰናክል #የሀብት መሰናክል #የጤና   መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ  መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት 💛#የፅንስ አለመርጋት 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። #የገርግር_መንፈስ_ተፅኖና_አላማው 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...     #መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ #የጊዜዋ ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው #የጉፋ ተቀፅላ #የዋርካ ተቀፅላ #የፍየለፈጅ ፍሬ ፯ #የምሳና ተቀፅላ #በቅባቅዱስ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ። 👉ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ይደረግ 📱📲0915194525
Show all...
♥ሰላም      ♥ፍቅር      ♥ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ!           ♦ስለ ዝምተኛው ገዳይ ጉበት♦ #Hepatitis B #የወፍ በሽታ #ቢጫ ሐሞት ♦#የጉበት ብክለት በሽታ ምንድነው ? “የጉበት ብክለት” ወይም በሣይንሣዊ "ሄፓቲቲስ" ወይም ”ቢጫ ሃሞት” ወይም ደግሞ " የወፍ በሽታ" የተሠኘው በሽታ #በጉበት የዕለት ተዕለት ተግባር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ የበሽታ ኣይነት ነው። #በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ምልክቶች ፡ በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል፤ #ከፍተኛ የሠውነት ትኩሣትና ድካም፡ #የምግብ ፍላጎት መቀነስና: #ጠቅላላ የጤና መታወክን ያሣድራል፡ #የሆድ ውስጥህመም፡ #የጠቆረ ሽንትና የነጣ የዓይነምድር ምልክቶችም ይታይበታል። #እንደ ብክለቱና እንደ መነሻ መንሰኤው መጠን የበሽታው ደረጃም በዚህ ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚያም ኣልፎ የበሽታው ኣደገኝነት እየተባባሠ ከመሄዱም በተጨማሪ ለረዥም ግዜ ሊያጠቃ የሚችል ወደ ቋሚ ፈውስ ኣልባ በሽታነት ሊለወጥ ይችላል። #በከፍተኛ ደረጃ የኣልኮሆል መጠጥ መጠጣት መርዛማነት ያላቸውን የተለያዩ መድሃኒቶች ወይም ዕፆች መጠቀም! ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B “አጣዳፊ“ (Acute) በሽታ ምልክቶች ምንድን ናቸው? #በኣብዛኛው የጉበት ብክለት በሽታ ግልፅ የሆኑ ምልክቶችን ኣያሳዩም። በዕድሜ ለጋ የሆኑ ልጆች ላይ የበሽታውምልክቶች ፈፅሞ ላይኖሩም ይችላሉ። ነገር ግን ጎልማሣ ሠው ዘንድ በቫይረሡ ከተለከፈበት ግዜ ጀምሮ በሦስትወራት ግዜ ውስጥ የበሽታው ምልክቶች ይታዩበታል። እነዚህም ምልክቶች ከጥቂት ሣምንታት እስከ የተወሠኑ ወራት ግዜ ድረስ ሊቆዩ ይችላሉ። ♦ከምልክቶቹም መካከል€ ♠ትኩሣት፡ ♠ድካም ፡ ♠የምግብ ፍላጎት መቀነስና ትውከት፡ ♠የሆድውስጥ ህመም፡ ♠የጠቆረ የሽንትና የዐይነ ምድር ቀለም ለውጥ , እንዲሁም ♠የኣጥንት መታጠፊያዎች ህመም እንዲሁም ♠በቆዳና በኣይን ላይ ብጫ ቀለም ይሠራል። ♦በጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ እንዴት ሊተላለፍ ይችላል ? #የቫይረሱ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የደም፡ የዘር ፍሬና፡ ሌሎች መሠል የኣካል ውስጥ ፈሳሾች ጋር ጥንቃቄየጎደለው ግንኙነት ወይም ንኪኪ ከተፈጠረ በበሽታው የመለከፍ ዕድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ። #ይህም ሁኔታ በልቅየግብረ ስጋ ግኑኝነት፡ #መርፌና ሲሪንጂ በመሣሠሉ ከሰውነት ውስጥ በሚገቡ መሣሪያዎች በጋራ ከመጠቀም የሚከሠት ይሆናል። #የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታ በእርግዝና ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የሚተላለፍም ነው። ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B በሽታን በውስጣችን መኖሩን ለማወቅ! #ቅድመ ምርመራ እንዲያደርጉ ከሚመከሩት የህብረተሠብ ክፍሎች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፣ ♦የቫይረሡ ተሸካሚ ከሆነ ሠው ጋር የግብር ስጋ ግንኙነት የፈፀሙ  ♦ከኣንድ በላይ የቁጥር ብዛት ካላቸው ሠዎች ጋር የግብረ ስጋ ግኑኝነት የሚፈፅሙ!  ♦በግብረ ስጋ ኣማካኝነት በሚተላለፉ መሠል በሽታዎች የተለከፉ!  ♦ከወንዶች ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት የሚፈፅሙ ወንዶች  ♦የኣደንዛዥ ዕፅ መውሠጃ መርፌዎች፡ ስሪንጂ ወይም መሠል ስለታዊ መሣሪያዎችን በጋራ የሚጠቀሙ  ♦የጉበት ብክለት ቫይረስ B የተያዘ በሽተኛ ሠው ጋር በኣንድነት የሚኖሩ  ♦በሙያዊ የስራ ድርሻቸው ምክንያት ከሌሎች ሠዎች ጋር የደም ንክኪ የተጋለጡ (ለምሳሌ፥ የህክምና ኣባላት)  ♦በበሽታው ለተያዙ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት!             ♥የጉበት በሽታ መፍትሔ♥ #የቅርንፉድ ፍሬ በስኳር ማንኪያ #የጭቁኝ ቅጠል የሾርባ ማንኪያ #የላም ወተት ግማሽ ሊትር ~እነዚህን አንድ ላይ ለ 10 ደቂቃ ያክል በማፍላት ትንሽ ማር ጠብ አድርገው በማጥለያ አጥለው ማታ ወይም ጧት ሁለት ሁለት ብርጭቆ ቢጠጡ ፈውስን ያገኛሉ። ~ይህ ድርጊት ለ 3 ሳምንት ያክል አንድ አንድ ቀን እየዘለላችሁ እንድትጠቀሙት ይሁን። ××××××××× የሚከለከሉ ×አልኮል ×አደንዛዥ ዕፅ ×ሲጋራ ×ጥሬ ስጋ ×ከዓሳ እስኪድኑ ድረስ ይቆጠቡ! ♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። #ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ቁጥር በስራ ሰዓት ይደውሉልን 09 15 19 45 25 @Senayi15
Show all...
⏩#በምን_በምን_ተቸግረዋል?? ✅፩, #በመተት (ድግምት) መንፈስ ✅፪, #በዓይነ ጥላ(ሁሉን በሚዘጋ) ✅፫, #በወንድ ዛር ✅፬, #በሴት ዛር ✅፭, #በገርጋሪ መንፈስ ✅፮, #የዝሙት መንፈስ ✅፯, #በዛር ውላጅ ✅፰, #በቤተሰብ ዛር(ባዕድ አምልኮ) ✅፱, #የገንዘብ መባከን ✅፲, #በወር አበባ ችግር እያንዳንዱን በዝርዝር ከታች አስቀምጠናል      ⏩፩, የመተት መንፈስ(ድግምት)ተጽኖ #ገንዘብን ማስጨረስ #በረከት ማሳጣት #በአጭር ጊዜ ማደህየት #በሰው ዘንድ ማስጠላት #ሀገር ለሀገር ማዞር #አላማን መሳት #ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ #የተበላ ከሆነ ከሆድ ሥራይ መስራት #ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ #ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ #ማስማጥና ድርቀት መፍጠር      ⏩፪, የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው 💠የሚመጣ እድል መመለስ 💠መልካም ነገሮችን ማበላሸት 💠መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ 💠የእቃ መበላሸት 💠ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት 💠ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ 💠ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት 💠የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት     ⏩፫, የወንድ ዛር ሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ❇️ትዳር መገርገር ❇️ከትዳር አጋር ማለያየት ❇️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ❇️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ❇️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ❇️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ❇️በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት ❇️የወር አበባ መዛብት መብዛት(ማነስ) ❇️ሲፀንሱ ማስወረድ(አቦርሽን)     ⏩፬, ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ 👉ስንፈተ ወሲብ 👉ቶሎ መጨረስ 👉የብልት መልፈስፈስ 👉የብልት ማነስ 👉ህልመ ሌሊት 👉በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት 👉 በቅርብ ዘመድ ተመስላ መገናኘት 👉የብል ፈፅሞ አለመነሳት 👉የግንኙ ፍላጎት ማጣት 👉የትዳር መገርገር ማስጠላት 👉ሴቶች እየቀረቡ መራቅ      ⏩፭, የሚገረግር መንፈስ ተጽኖ 🔶ከትዳር መገርገር 🔶ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🔶ሥራ ለመቀጠር መገርገር 🔶ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🔶የትምህርት መገርገር ማስጠላት 🔶ተምሮ ውጤት ማጣት 🔶ከሰው ማጋጨት ማጣላት      ⏩፮, የጭንቀት መንፈስ ችግሮች 🔷ተስፋ መቁረጥ 🔷ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔷የበታችነት ስሜት መሰማት 🔷በራስ አለመተማመን 🔷ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔷ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔷ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔷እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት       ⏩፯, የቤተሰብ ዛር መንፈስ ተጽኖ ❌በኪንታሮት ❌በካንሰር ❌በስኳር ❌በኩላሊት ❌በአስም ❌በጨጓራ በሽታ ❌ሆድ መንፋት መጮህ ❌ሰውነት ማቀጨጭ ❌ሰውነት ማግዘፍ ❌ፀሎት ማስጠላት ❌ቤተሰቡ ሰላም እንዳይሆን ወዘተ ከላይ የተዘረዘሩትን በመመሰል ይረብሻል      ⏩፰, የዝሙት መንፈስ ተፅኖው ⭐️ያዩትን ሁሉ ማስመኘት ⭐️ከተለያየ ሰው ጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ⭐️ግለ ወሲብ እንዲፈጽሙ መገፋፋት ⭐️በወንዶችም በሴቶችም ሴሰኝነት ⭐️በህልመ ሌሊት ማሰቃየት       ⏩፱, የአዚም መንፈስ ተፅኖ ☑️ማጥናት ሲጀምሩ በእንቅልፍ መረበሽ ☑️ሲያነቡ አይንን ማጨለም ☑️ሲያነቡ በሰመመን መያዝ ☑️ጸሎት ሲፀልዩ ማዛጋት ማስፏሸግ ☑️በጸሎት ሰዓት ሌላነገር ማሳሰብ ☑️የመርሳት ችግር     ⏩#መፍትሔ #️⃣የእንዘረዘይ ሥሩን #️⃣የጥፍሬና ሥሩን #️⃣የሴት ቀስት ሥሩን #️⃣የቀበርቾ ሥሩን #️⃣የዝግባ ሥረና ቅርፊቱን #️⃣የሀረግ እሬሳ ሥርና ቅጠሉን 👉እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የዝግባ ቅርፊቱን የሀረግ እሬሳ ቅጠሉን በማድረቅ ሸርከት አድርጎ  ፈጭቶ  ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፲፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ያስወግዳል ።       ❗️❗️የጥንቃቄ መልዕክት ❗️❗️ ከኛ ገጽ ሙሉ ለሙለ ኮፑ እያደረጉ ሽርፍራፊ ፍራክ ፍለጋ የሚለቁ ስላሉ በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ☎+251 91 5194525 09 15 19 45 25 ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ ⏩በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን ስርጭት እንጀምራለን ይጠብቁን ለትብብርዎ እናመሰግናለን
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable