cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Leyou ♎

Welcome to this channel(◍•ᴗ•◍)❤(。ŏ﹏ŏ) TikTok video 📷📷 ರ_ರ⊙.☉ Funny 😄🤣 video 📸 ಠಿ_ಠಿಠಿ_ಠಿ Movie 🎥 My picture 🖼️😍 New music 🎶🎶🎶 Old music 🎶🎶🎶 Motivation Love ❤️ song 😘💕

Show more
Ethiopia10 257The language is not specifiedMusic61 695
Advertising posts
249
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

My sub 🥰🥰🥰 endat nbr Beal enaga arif nbr demo ledeta dersoal 😁asebubt
Show all...
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም 🕊️ የፍቅር ❤ የደስታ 😁 የመተሳሰብ 🥰 ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳቹ !! Happy new year 🌻🌻 ✨መልካም በአል
Show all...
✝️  ቅዱስ ሩፋኤል✝️ ምስጢረ መለኮት አድራሽ ነህ ለእራኤል ''መድሐኒት ነው ስምህ ቅዱስ ሩፋኤል''/2/ የሱሳኑ ደዌ በጆችህ ተዳሶ አይኖቹ በርተዋል ምህረትን ለብሶ እኔ ራሴን ባየው ተስኖኛልና ከኔ አልፎ አምላኬን 'ልወቅ በጽሞና'?      አዝ--------- እረፍት ምስጋና ነውና 'አጻፍም'? ችግር የምትጋርድ በያዝኧው በሳት ፋም በሳት ስረገለ በሚፋጠን እግርህ ፈጥነህ ድረስልኝ የልቤን ስነግርህ      አዝ------- ከአህዛብ እሾህ ደግሜ እንዳልበላ እንደ ጦቢት ጋርደኝ በክንፎችህ ጥላ እግዚአቤሔር እንዲያዝህ በፍፁም ልቦና አንተን እንደሚልክ አምነዋለሁና      አዝ----------- ሰላክሬም በክፋት ቆሞብኝ ከፊቴ ናልኝ እልሀለሁ ሩፋኤል አባቴ የሰራብኝን ግፍ ባንተ ረስቻለሁ በመድሐኒት እጅህ ደስታን አግኝቻለሁ       ዘማሪ ሲስተር ሕይወት ተፈሪ https://t.me/maheberat
Show all...
✝ቅዱስ ሩፋኤል✝ ✝መስተፍስሒ (ልቡናን ደስ የሚያሰኝ) ✝አቃቤ ሥራይ (ባለ መድኃኒት ፈዋሽ) ✝መዝገበ ጸሎት (የጸሎት መዝገብ መክፈቻ የተሰጠው) ✝ሊቀ መናብርት (በዙፋን ላይ በክብር የሚቀመጡ መላእክት መሪ) ✝ፈታሔ ማኅጸን (የሰውንም ሆነ የእንስሳትን ማኅጸን የሚፈታ) ✝መወልድ (አዋላጅ: ምጥን የሚያቀል) ይባላል:: ✝በምልጃው አይለየን።✝ @yleybgal19
Show all...
+ ሩፋኤል ይቅር በለኝ + አሳድገኝ ብዬህ ሮጬ ከልጆች ጋር ተሯሩጬ በጠበልህ እየታጠብኩ የውኃ ጨው እየቀመስኩ ሩፋኤል አሳድገኝ እንደ ታላቆቼ አድርገኝ ብዬ እየጮህኩኝ ስጣራ ሰምተኸኛል ከልጅ ተራ ዘንድሮን ግን ተጠለልኩኝ ጠበል ሲወርድ  ተሸሸግሁኝ ከበረከትህ ሸሸሁኝ ከቡራኬህ አመለጥኩኝ ሩፋኤል ሆይ ይቅር በለኝ ስላበቃ ልጅነቴ በቆሸሸ ሰውነቴ በረከሰ ማንነቴ እንዳላረክስ ጠበልህን ተጠለልኩት ጥምቀትህን @yleybgal19
Show all...
Eshi🥹
Show all...
Yena kongo 🥰🥰🥰 Yena kebt🥹😍🥹
Show all...
Repost from Nahom Records
👤 • Kalkidan 🎶 • ብቸኛ (Bichegna) 🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2023 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
Show all...