cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Esat news

@Esat_News መረጃ በትኩሱ ለመከታተል ኢሳት መረጃ ተከታተሉ ለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉ To keep up with the latest information, keep track of ISAT information and share it with your friends and relatives

Show more
Advertising posts
1 665
Subscribers
+224 hours
+47 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የአማራ ክልል መንግሥት ምን አለ ? ዛሬ የአማራ ክልል መንግሥት ይፋዊ መግለጫ ሰጠ። የክልሉ መንግሥት ፥ " ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር የተሳነው ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል " ሲል ከሷል። ህወሓት የአማራ ክልል ተማሪዎችን መማሪያ መጽሐፍ እንደ ሰበብ ተጠቅሞ በይፋ ጦርነት ማወጁና መቀስቀሱ ይታወቃል " ሲል አስታውሷል። የአማራ ክልል መንግሥት ህወሓትን " የመላ ኢትዮጵያ ጠላትና የደኅንነት ስጋት " እንደሆነ ገልጾ " ባለፉት 3 ዙሮች ከተደረገው ደም አፋሳሽ ጦርነት ትምህርት ሊወስድ ይችል ይሆናል በሚል ጭላንጭል ተስፋ የፌዴራል መንግሥት እጅግ እልህ አስጨራሽ ትዕግስት ተላብሶ ውይይቶች እንዲካሄዱ ተደጋጋሚ ጥረት ሲያደረግ ቆይቷል " ብሏል። የአማራ ክልል መንግሥትም በተደጋጋሚ ከትግራይ ጊዜያዊ አሥተዳደር ጋር በፌዴራል መንግሥት አማካኝነት ውይይት ለማድረግ በርካታ ሙከራዎች የተደረጉ ቢሆንም ህወሓት ይህን የሰላም አማራጭ ወደ ጎን በመተው የማንነት ጥያቄ ያለባቸውን የራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ፣ ኦፍላ፣ ኮረምና ዛታ አካባቢዎች ላይ ወረራ ፈፅሟል " ሲል ገልጿል። " ህወሓት ወረራ የፈፀመባቸው ፦ - የራያ አላማጣ፣ - ራያ ባላ፣ - ኦፍላ፣ - ኮረምና ዛታ እንዲሁም የወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት አካባቢዎች የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ከመፅደቁ በፊት በነበሩ አሥተዳደራዊ መዋቅርና አደረጃጀት በኀይል ጠቅልሎ ከመውሰድ ጀምሮ የዘር ማጥፋት ወንጀል እስከመፈፀም ድረስ አሰቃቂ ጥፋት የፈፀመባቸው አካባቢዎች  ናቸው " ብሏል። ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ህወሓት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን አሰቃቂ ጥቃት ተከትሎ ከተቀሰቀሰው ጦርነት በኃላ አካባቢዎቹ በጉልበት ተገፎባቸው የነበረውን ራሳቸውን የማሥተዳደር ነጻነት መቀዳጀት እንደቻሉ " የአማራ ክልል መንግሥት ገልጿል። በኃላም የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መፈረሙን ፤ ህወሓት ግን ስምምነቱን በማክበር በሀገራችን ዘላቂ ሰላምእንዲሰፍን የድርሻውን ከመወጣት ይልቅ ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ በመጣስ የተለያዩ ጥፋቶችን ሲፈጽም እንደቆየ አመላክቷል። አሁንም እየፈጸመ ይገኛል " ብሏል። የአማራ ክልል መንግሥት ፥ ህወሓት ደም አፋሳሽ የሆነ ጦርነት ለማድረግ ከመሞከር እንዲታቀብ እና የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲያከብር አሳስቧል። በአጭር ጊዜ በወረራ የያዛቸውን አካባቢዎች ለቆ እንዲወጣ ሲል ጠይቋል። ይህ የማይሆን ከሆነ የአማራ ክልል መንግሥት እና ሕዝብ ከሌሎቹ ወንድምና እህት ኢትዮጵያዊያን ጋር በጋራ በመሆን ሀገርን ከማፍረስ መታደግና ሕዝባችንንም ከጥቃት ለመከላከል እንገደዳለን " ሲል አስጠንቅቋል።
Show all...
👍 2🎉 1
ራያ❗ #ኮረም #አላማጣ❗ በአማራ ክልል ዋግኸምራ ዞን ራያ ኦፍላ ወረዳ ኮረም ከተማ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች መግባታቸውን ተከትሎ ትናንት የአማራ ሚሊሻ ናችሁ ተብለው ስድስት ሰዎችን ገድለዋል። ትናንት በፒካፕ መኪና ከባድ መሳሪያዎችን ጭነው ፓትሮል ሲያደርጉ እና ሲጨፍሩ ነው ያደሩት ብለዋል። በርካታ የኮረም ነዋሪዎች ወደ ሰቆጣ ተፈናቅለዋል ብለዋል። 👉አላማጣ ከተማ አሁን ላይ የተለወጠ ነገር ባይኖርም በከተመዋ በአብዛኛው የሚታዩት የመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ሲሆኑ ማታ ማታ አልፎ አልፎ የህወሓት ሚሊሻዎች ይታያሉ ብለዋል። የህወሃት ታጣቂዎች በገቡባቸው ቦታዎች የብልፅግና ደጋፊ ናቸው በሚል ወደ አልታወቀ ቦታ ወስደው ያሰሯቸው ሰዎች አሉ ተብሏል። አላማጣ ዙሪያ በአራት ፒካፕ መኪና የሚንቀሳቀሱ የህወሓት ታጣቂዎችን መመልከታቸውን የመረጃ ምንጮቹ ገልጸዋል። ትናንት የአፍሪካ ህብረት ተወካዮች በአላማጣ ሪዞርት ሆቴሌ ስብሰባ አድርገው የሰሞኑን ክስተት በተመለከተ ሪፖርት ለማሰባሰብ ጥረት እንደሚያደርጉ በስብሰባው ላይ አንስተዋል ተብሏል።
Show all...
👍 2
ኬንያ በላሙ ወደብ ላይ የታሪፍ ቅናሽ ልታደርግ ነው‼️ ኬንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ጎረቤት አገራት የላሙ ወደብን መጠቀም እንዲችሉ በወደቡ አገልግሎት ላይ ከቀጣዩ ወር ጀምሮ የታሪፍ ቅናሽ ለማድረግ እንደወሰነች ቢዝነስ ደይሊ ዘግቧል። የአገሪቱ የወደብ ባለሥልጣን አስመጪዎች ካርጓቸውን ለ 60 ቀናት በወደቡ በነጻ እንዲያስቀምጡ ለመፍቀድ ማሰቡንም ነው ዘገባው ያመላከተው። ትልቁ ሞምባሳ ወደብ ለአስመጪዎች የሚሰጠው ነጻ የካርጎ ማቆያ ጊዜ 21 ቀናት ብቻ ነው። በትራንስፖርት ሚኒስቴሩ አለሙ ስሜ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በቅርቡ ላሙ ወደብን የጎበኘ ሲሆን ከኬንያ ባለሥልጣናት ጋር ባደረገው ውይይት ኢትዮጵያ ላሙ ወደብን ለወጪ እና ገቢ ንግዷ መጠቀም እንድትችል የወደብ አገልግሎት ታሪፍ ቅናሽ እንዲደረግ ሃሳብ አቅርቦ እንደነበር ይታወሳል።
Show all...
በባህርዳር ከተማ የመግሪብ ሰላት ሰግደው ሲመልሱ የነበሩ አባት እና ልጅን ጨምሮ ሶስት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦መጋቢት 29/2016) ... በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 በተለምዶ 14 መስጅድ ከሚባለው መስጅድ የመግሪብ ሰላት ሰግደው ወደቤታቸው ሲመልሱ የነበሩ አባት እና ልጅን ጨምሮ ሶስት ሰዎች በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን ከስፍራው ለሀሩን ሚዲያ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። .. አቶ ሙሄ፣ አበባው ሙሄ እና ሀጂ ኢድሪስ ከፍተኛ የጥይት ድብደባ ከተፈፀመባቸው በኋላ ወደሆስፒታል ቢወስዱም ህይወታቸውን ማትረፍ አለመቻሉን የተገለፀ ሲሆን ግድያው በማን ለምን እንደተፈጸመ በግልጽ የታወቀ ነገር አለመኖሩ ተገልጿል። ... በክልሉ ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረ ግዲያ እና እገታ ከእለት ወደዕለት እየተበራከተ መምጣቱን በዚህም ምክንያት ማህበረሰብ ለከፍተኛ ችግር እና መፈናቀል ተዳርጓልም ተብሏል። ... ©ሀሩን ሚዲያ
Show all...
👍 7 1
''በህጻን ውስጥ የተሰውረውን ትልቅ ሰው ማሳደግ ደስታ ነው። በዐዋቂ ሰውነት ውስጥ ከተደበቀ ህጻን ጋር መኖር ግን ከሁሉ የከፋ መከራ ይመስለኛል'' ይህን ተናገረ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ከፎቶግራፉ ጋር ሲቀባበሉት ያየሁት ዶ/ር ምህረት ደበበ ነው። ሰውዬው ለእናንተም ያስቸገረ ይመስላል። ስድስት ዓመት ሙሉ አማክራችሁ፥ አሰልጥናችሁ ውጤታችሁ ይህ ከሆነ በራሳችሁ ከማዘን ውጭ ምርጫ የላችሁም። ያፋፋችሁት በሰውነት ዐዋቂ፥ በአእምሮ ጨቅላ ህጻን መሆኑን አሁን ለመናገር እየተንደረደራችሁ ከሆነ ለራሳችሁ እንጂ በእኛ በኩል ሀገሪቱ በህጻን እጅ እንደወደቀች ከተረዳን ሰንብተናል። 'ይህ መድሃኒት ህጻናት በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ' የሚለው ማሳሰቢያ ለምን ይሆን ትዝ ያለኝ?! ኢትዮጵያ ከዚህ ሰው እጅ በአስቸኳይ መውጣት አለባት።
Show all...
👍 11
#አሳዛኝ_መረጃ_በሸዋ ዛሬ በቀን የካቲት 11 /2016 በትራንስፖርት ላይ ሲጓዙ የነበሩ አንድ መኪና ንጹሃንን በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሰላ ድንጋይ  #ሳሲት ልዩ ስሙ አንዲት ግራር ፈላ መገንጠያ ላይ በድሮን ተጨፍጭፈዋል። ለተሰውት ንጹሃን ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን።
Show all...
👍 8💔 5🥰 3
የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ በጎዛመን ወረዳ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ። በጎዛመን ወረዳ ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚያደርገው "በረኸኛው ፋኖ" ብርጌድ አርብ ዕለት የገባውን የጠላት ሀይል ትላንት ድባቅ መቶታል። አንድ ኤፍ ኤስ አር ሙሉ ወራሪ ሰራዊት እምሽክ እንደተደረገ ገልፀው በፓትሮል ቅኝት ያደርጉ የነበሩም እንዲሁ መመታታቸውን ለአሻራ ሚዲያ በስልክ ተናግረዋል። በሌላ በኩል ዘመቻ_መርዓዊ እንደቀጠለ ነው:: በአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ከዋክብተ ጎንጅ ወእንዘግድም ብርጌድ የካቲት 10 ቀን 2016  ዓ.ም ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ኮሬ ጣንክሪ ቀበሌ ላይ በኦህዴድ ሰራዊት ላይ በጣለዉ የደፈጣ ውጊያ  አንድ የሻምበል መሪና አስር አባላትን እስከውዲያኛው ሸኝቷል:: በርካታ የጠላት ስራዊትም ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ሆነዋል:: በአማራ ሕባዊ ኃይል (ፋኖ) በኩል ምንም ጉዳት ማድረስ ያልቻለው የአብይ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት መንገድ ላይ ያገኜውን አንድ ግለሰብ ገድሎ ፈርጥጧል። © አስረስ ማረ ዳምጤ በሌላ በኩል ሰበር መረጃ ፍኖተሰላም‼ የኦህዴድ ሰራዊት በነበልባሉ የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ እየቀመሰ ይገኛል። #ትላንት በ10/6/2016 ዓ.ም መነሻዉን ከፍኖተ ሰላም ያደረገው  ከሙትና ቁስለኛ የተረፈው  የጠላት ኃይል ወደ ፍኖተ ሰላም  ዙሪያ በገራይ ወንዝ(አዉንት ወንዝ) ግራይ ቀበሌ ሲያቀና  ነበልባሉ አባይ ብርጌድ ፍኖተ ዳሞት ሺ አለቃ የጠላትን ኃይል በመጣበት መንገድ ንፍሮ አርጎ መልሶታል። በተለይ በዚህ ጦርነት የብርሃኑ ጁላ ገዳይ ቡድን የጦር አመራሮች፣ ከባድ የቡድን መሳሪያ ተኳሽ(ብሬን ተካሹ)፣ ዋና አዋጊዉ በአብሪዉ ኮኮብ ፋኖ እስከወዲያኛዉ ተሸኝተዋል። በተመሳሳይ  ከዋና ዋና አዋጊዎች በተጨማሪ ስፍር ቁጥር የሌለዉ የጠላት ኃይል ሙት ሲሆን  ከፊሉ ከባድ ቁስለኛ መሆኑ ታዉቋል።
Show all...
👍 1
"ርዕሰ አንቀጽ" "…የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ እስኪጠናቀቅ ድረስ እገታና ግድያ ለጊዜው አቁሞ የነበረው የኦሮሙማው አገዛዝ የስብሰባውን መጠናቀቅ ተከትሎ ኦሮሙማው ወደ ቀደመ ተግባሩ ዐማሮችን በአሰቃቂ ሁናቴ ውደ መግደል፣ አስከሬናቸውን ወደ ማሰቃየትና ወደ መጎተት፣ በጅምላ ወደ ማገት፣ በኃይል አፍኖ በግዳጅ የሰው ልጅ ማረጃ ቄራ ወደ ሆነው ወለጋ አስገድዶ የመመለስ ሥራው ተመልሷል። "…ዐማሮችን የማገት ሱሱ ከኢትዮጵያ አልፎ በሱማሌያው ፕሬዘዳንት ላይ ለመሞከር ተንበጫብጮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን የሶማሊያው መሪም በጅቡቲው ፕሬዘዳንት መኪና ተደብቀውና ተዳብለው ከአጋቹ የኦሮሙማው አገዛዝ ለማምለጥ እንደቻሉ በራሳቸው አንደበት ለጋዜጠኞች ይፋ አድርገዋል። "…በአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ውስጥም ቀውጢ የሆነ ድብድብ የነበረ ሲሆን ኦሮሙማው ይሁነኝ በማለት የኅብረቱን ዋና መቀመጫ ከኢትዮጵያ ለማስነሣት እየታተረም ይመስላል። "…ለማንኛውም በዐማራ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንበቴ አካባቢ ኦሮሞዎቹ በባጃጅ ይጓዙ የነበሩ መንገደኞችን ከባጃጁ አውርደው ቀጥቅጠው የገደሉ ሲሆን ከገደሉት ዐማራ የተዋሕዶ ልጅ አንደኛውን ልብሱን አውልቀው ከተከፋፈሉት በኋላ እርቃኑን በገመድ አንቀው መሬት ለመሬት ሲጎትቱት ታይተዋል። እንዲህ ዓይነት ፀያፍ ድርጊት በኦሮሞዎቹ ዘንድ የተለመደ ሲሆን በሀረር ከተማ መስፍን የተባለ ወንድም ከገደሉ በኋላ በህጻናት አስከሬኑን ሲጎትቱ መዋላቸው ይታወሳል። "…በዛሬው ዕለትም መነሻቸውን ከአዲስ አበባ አድርገው ወደ ወልድያ ይሄዱ በነበሩ መንገደኞች ላይ ሰንበቴ ከተማ ላይ 45 ሰዎች በኦሮሞዎቹ መታገታቸው ተነግሯል። እስከአሁን ይግደሏቸው ወይም የክፍያ ተመን አውጥተው የማስለቀቂያ ብር ይመድቡባቸው የታወቀ ነገር የለም። እገታ የኦሮሞ ብቸኛው ገቢ ምንጭ ሆኗል።😂 • ምን ትላላችሁ…?
Show all...
"ርዕሰ አንቀጽ" "…የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ እስኪጠናቀቅ ድረስ እገታና ግድያ ለጊዜው አቁሞ የነበረው የኦሮሙማው አገዛዝ የስብሰባውን መጠናቀቅ ተከትሎ ኦሮሙማው ወደ ቀደመ ተግባሩ ዐማሮችን በአሰቃቂ ሁናቴ ውደ መግደል፣ አስከሬናቸውን ወደ ማሰቃየትና ወደ መጎተት፣ በጅምላ ወደ ማገት፣ በኃይል አፍኖ በግዳጅ የሰው ልጅ ማረጃ ቄራ ወደ ሆነው ወለጋ አስገድዶ የመመለስ ሥራው ተመልሷል። "…ዐማሮችን የማገት ሱሱ ከኢትዮጵያ አልፎ በሱማሌያው ፕሬዘዳንት ላይ ለመሞከር ተንበጫብጮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን የሶማሊያው መሪም በጅቡቲው ፕሬዘዳንት መኪና ተደብቀውና ተዳብለው ከአጋቹ የኦሮሙማው አገዛዝ ለማምለጥ እንደቻሉ በራሳቸው አንደበት ለጋዜጠኞች ይፋ አድርገዋል። "…በአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ውስጥም ቀውጢ የሆነ ድብድብ የነበረ ሲሆን ኦሮሙማው ይሁነኝ በማለት የኅብረቱን ዋና መቀመጫ ከኢትዮጵያ ለማስነሣት እየታተረም ይመስላል። "…ለማንኛውም በዐማራ ክልል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንበቴ አካባቢ ኦሮሞዎቹ በባጃጅ ይጓዙ የነበሩ መንገደኞችን ከባጃጁ አውርደው ቀጥቅጠው የገደሉ ሲሆን ከገደሉት ዐማራ የተዋሕዶ ልጅ አንደኛውን ልብሱን አውልቀው ከተከፋፈሉት በኋላ እርቃኑን በገመድ አንቀው መሬት ለመሬት ሲጎትቱት ታይተዋል። እንዲህ ዓይነት ፀያፍ ድርጊት በኦሮሞዎቹ ዘንድ የተለመደ ሲሆን በሀረር ከተማ መስፍን የተባለ ወንድም ከገደሉ በኋላ በህጻናት አስከሬኑን ሲጎትቱ መዋላቸው ይታወሳል። "…በዛሬው ዕለትም መነሻቸውን ከአዲስ አበባ አድርገው ወደ ወልድያ ይሄዱ በነበሩ መንገደኞች ላይ ሰንበቴ ከተማ ላይ 45 ሰዎች በኦሮሞዎቹ መታገታቸው ተነግሯል። እስከአሁን ይግደሏቸው ወይም የክፍያ ተመን አውጥተው የማስለቀቂያ ብር ይመድቡባቸው የታወቀ ነገር የለም። እገታ የኦሮሞ ብቸኛው ገቢ ምንጭ ሆኗል።😂 • ምን ትላላችሁ…?
Show all...
ዕገዳ ጥሰው ሲጠጡ የነበሩ ፖሊሶች ተያዙ❗️ በኬንያ አንድ ግዛት ውስጥ በርካታ ሰዎች በአልኮል መጠጥ ምክንያት ለሞት ከተዳረጉ በኋላ የተጣለውን ክልከላ ጥሰው ሲጠጡ የተገኙ የፖሊስ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በማዕከላዊዋ የኬንያ ግዛት ኪሪኒያጋ ውስጥ ኤታኖል ከተባለው ኬሚካል ጋር የተደባለቀ የአልኮል መጠጥ የጠጡ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ከጠፋ በኋላ ነው በግዛቲቱ ያሉ መጠጥ ቤቶች እንዲዘጉ የተወሰነው። የግዛቲቲ አስተዳዳሪ አን ዋይጉሩ በርካታ ሰዎች በመጠጥ ምክንያት መሞታቸውን ተከትሎ ባለፈው ቅዳሜ ሁሉም የመጠጥ መሸጫ ቤቶች እንዲዘጉ ማዘዛቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። አስተዳዳሪዋ መጠጥ ቤቶች እንዲዘጉ የወሰኑት በመጠጥ ንግድ ላይ በተሰማሩት ድርጅቶች ላይ ምርመራ ለማድረግ እና ተገቢው ፈቃድ እንዳላቸው ለማጣራት መሆኑ ተገልጿል። የአስተዳዳሪዋን ትዕዛዝ እንዲያስፈጽሙ ከተሰማሩት የፖሊስ መኮንኖች መካከል አራቱ አንድ መጠጥ ቤት ውስጥ አልኮል ሲጠጡ ተይዘዋል።
Show all...