cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Total Football⚽️

የተለያዩ ስፖርታዊ መረጃዎች ወደናንተ ይደርሱበታል!

Show more
Advertising posts
1 963
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ። @awaqiethiopia ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ:: https://t.me/awaqiethiopia Promotion Details Contestant name: #Ante Z Reds Contestant ID: #452838758
Show all...
Join
እለታዊ አጫጭር ዜናዎች : የፔሌ የመጨረሻ ቀናት https://youtu.be/Pkm-m7lV_JM
Show all...

እለታዊ አጫጭር ዜናዎች: ለሜሲ ሙዚየም ያስፈልገዋልን ? https://youtu.be/kbjU8Ioqfps
Show all...

የአርሰን ቬንገር የመጨረሻ ሰአታት https://youtu.be/qtM_K6ktCLY
Show all...

የእለቱ ልዩ ዜናዎች:ክርስቲያኖ ሮናልዶን አትናገሩብኝ | ቀጣዩ የብራዚል አሰልጣኝ |የቼልሲ መከራና የሊቨርፑል ፈተና https://youtu.be/QXE8NRm3cJ4
Show all...

Repost from AVT - aviewtainment
አለም ዋንጫው ከብሄራው ቡድኖች በዘለለ ለክለቦችም ሲሳይ ሆኗል https://youtu.be/_92TFLQ_PIga
Show all...
5 ከአለም ዋንጫው በርካታ ገንዘብ ያገኙ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች

5 ከአለም ዋንጫው በርካታ ገንዘብ ያገኙ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች https://youtu.be/_92TFLQ_PIg
Show all...
እለታዊ አጫጭር ዜናዎች:መዘዘኛው የአርጀንቲና እንግዳ| ካቆመበት የቀጠለው አስፈሪው ሃላንድ | የሳሊባ መመለሻ https://youtu.be/xYnWhGS9I_E
Show all...

Repost from AVT - aviewtainment
Photo unavailableShow in Telegram
የ 7 ዓመት ኮንትራት ለክርስትያኖ ሮናልዶ! የአምስት ጊዜ ባለንዶ'ር አሸናፊው ክርስትያኖ ሮናልዶ ከአል-ናስር እና ሳውዲ አረቢያ የቀረበለትን ዳጎስ ያለ ስምምነት ለመቀበል ከጫፍ መድረሱን ማርካ በዘገባው አትቷል። እንደ ማርካ ዘገባ ስምምነቱ አመታዊ 175 ሚሊየን ዩሮ እና የ 7 ዓመት ኮንትራት የተካተተበት ነው። ፖርቹጋላዊው ኮኮብ አል-ናስርን ለሁለት አመት ከተኩል በተጨዋችነት ካገለገለ በኋላ ቀሪውን ኮንትራት በአምባሳደርነት ሚና እንደሚፈፅም ይጠበቃል። የስፔኑ ተነባቢ ጋዜጣ ማርካ ዘጋቢ እንደሆነው ሆዜ ፌሊክስ ዲያዝ ገለፃ ከሆነ ዝውውሩ እውን የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። @zenasoccer @danjose
Show all...
Show all...