cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

Show more
Advertising posts
2 142
Subscribers
+924 hours
+337 days
+8730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የራሳችንን ህይወት እቅድ ድዛይን ካላደረግነው እጣ ፈታችን በሌሉች እቅድ መኖር መውደቅ ይሆናልhttps://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጡ!አንድ እድሜ ልኩን ማየት የተሳነው ሰው አይኑ ሲበራለት መጀመሪያ የሚጥለው እድሜ ልኩን ምርኩዝና ምሪት ሆኖ ያገለገለውን በትር (ዱላ) ነው” ይባላል፡፡ “አንድ ሕጻን ጥርስ ሲያወጣ መጀመሪያ የሚነክሰው ያለፉትን ወራት ሲመግበው የነበረውን የእናቱን ጡት ነው” ይባላል፡፡  በጎ ነገር በማድረጋችሁና ጨዋ ማንነት በመያዛችሁ ምክንያት በሰዎች የደረሰባችሁ ነገር ምንም ያህል ቢጎዳችሁና ስሜቱ ደስ ባያሰኝም፣ እናንተ ላይ ብቻ የደረሰና አዲስ ነገር ግን አይደለም፡፡ ከደረሰባችሁ ሁኔታ የተነሳ ጨዋ ማንነታችሁን አትጣሉ! https://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

እዳ አለብሽ ካልከኝ እከፍልሃለሁ “ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር እኛ ለሰዎች አደረግን ብለን የምናስበው ውለታ ላይ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ለእኛ ያደረጉልንንና አሁን የደረስንበት ደረጃ ለመድረስ ወሳኝ በሆኑት ነገሮችም ጭምር ላይ ሊሆን ይገባዋል” ለሰዎች “ይህንና ያንን ውለታ ሰርቻለሁ” በማለት ከመዘገባቸው ነጥቦች አጠገብ ሌሎች ሰዎች ለእርሱ ያደረጉለትም ጭምር በመመዝገብ ሁኔታውን አመዛዝኖ የሚመለከት ሰው እጅግ ውብ የሆነ አእምሮ ያለው ሰው ነው፡፡ እንዲህ አይነቱ ሰው ከራሱ ይልቅ ሌሎችን ያስቀደመ ሰው ከመሆኑ ባሻገር የትኩረትን ምስጢር በሚገባ የተረዳ ሰው ነው፡፡ የአስራ ሶስት አመት ልጅ ነው፡፡ በእናቱ ላይ ፊቱን ካኮማተረና ካኮረፈ ሰንበት ብሏል፡፡ ለምን ጸባዩ እንደተቀያየረ ለማወቅ ብዙ ብትጠይቀውም መልስ አልሰጥ ስላላት፣ “ጉርምስና” ጀምሮታል” ብላ ተወት አድርጋዋለች፡፡ አንድ ቀን ወደ እናቱ መጣና አንድን ደብዳቤ ሰጣት፡፡ በእንደዚህ መልኩ ደብዳቤን ከልጇ ተቀብላ ስለማታውቅ ለማንበብ ቸኩላ ስትመለከተው እንዲህ የሚል ጸሑፍ አገኘች፡፡ ይህንን ደብዳቤ ለመጻፍ የፈለኩት ያለብሽን እዳ ላስታውስሽና እንድትከፍለኝ ለመጠየቅ ነው፡፡ • ግቢ ውስጥ ያደገውን ሳር የቆረጥኩበት = 5 ብር • ክፍሌን ያጸዳሁበት = 2 ብር • ወደ ሱቅ የተላላኩበት = 3 ብር • ሱቅ ስትሄጂ ወንድምህን ጠብቅ ብልሽኝ የጠበቅኩበት = 4 ብር • ቆሻሻ የደፋሁበት = 5 ብር • ትምህርት ቤት ጥሩ ውጤት ያመጣሁበት = 5 ብር ያለብሽ እዳ ጠቅላላ ድምር = 24 ብር ብዙ ውለታ ያደረገችለትና በጣም የምትወደው ልጇ ሁኔታውን በዚህ መልኩ ማየቱና ያደረገውን ሁሉ እንደ እዳ መቁጠሩ በጣም አስገረማት፡፡ ሁኔታውን በምን መልክ እንደምትይዘው ካሰበች በኋላ ወረቀቱን ገለበጠችና እንዲህ የሚል የምላሽ ደብዳቤ ጻፈችለት፡- እዳዬን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ፡፡ በመጀመሪያ አንተ ያለብህን እዳ ላስታውስህና አሁንም እዳ አለብሽ ካልከኝ እከፍልሃለሁ፡፡ • ዘጠኝ ወር ሙሉ ማህጸኔ ውስጥ የተሸከምኩበት = ከክፍያ ነጻ • በታመምክ ጊዜ ሁሉ ወደ ሃኪም ቤት ያመላለስኩበትና ገንዘብ ከፍዬ ያሳከምኩበት = ከክፍያ ነጻ • ሌሊት ስታለቅስ ቁጭ ብዬ በመንከባከብ ያደርኩበት = ከክፍያ ነጻ • ከልጅነትህ ጀምሮ ጡት ያጠባሁበትና በየቀኑ ምግብ ሰርቼ ያበላሁበት = ከክፍያ ነጻ • መጫወቻ፣ ልብስና ጫማ የገዛሁበት = ከክፍያ ነጻ • አንድ ነገር እንዳይደርስብህ ወደ ፈጣሪ ጸሎት በማድረግ ያሳለፍኳቸው ቀናትና ሰዓታት = ከክፍያ ነጻ ያለብህ እዳ ጠቅላላ ድምር = 0 ይህንን የእናቱን ደብዳቤ ያነበበው ይህ የአስራ ሶስት አመት ልጅ ሳያስበው አይኖቹ በእንባ ተሞሉ፡፡ እስከዛሬ የታየው እሱ አደረኩኝ የሚለው እንጂ የተደረገለት ነገር አልነበረም፡፡ የእናቱ ምላሽ እድሜ ልኩን የማይረሳ ትዝታን ተወለት፡፡ አንዳንድ ሰዎች እነሱ የከፈሉትን መስዋእትነት ብቻ የመቁጠር ዝንባሌ አላቸው፡፡ ካለፈው ሁኔታቸው አልፈው እዚህ ለመድረሳቸው ምክንያት የሆናቸው ሰውና ሁኔታ እንዳለ ለማሰብ ጊዜም የላቸው፡፡ የታሪኩን ተግባራዊነት ለእናንተው ትቼዋለሁ፡፡ https://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው! ብልህነት  ያንቺ ነውና...ውድቀትሽ ለስኬት መድረሻ የሚሆን ሙካራ መማረያ ልምድ አርገሽ ቁልፍ አድርጊው ጥንካሬ ያንቺ ነውና! አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ ጠንክሪ ጥሎ የማይጥል አንድ አሏህ አለሽ!! https://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

You tube ላይ እየገባችሁ ቤተሰብ ሁኑ
Show all...
ሳንማርበት ቀርተን እንጅ ሳያስተምረን ያለፈ   ጊዜ የለም። https://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛

Show all...
# አሁን እየኑርን ያለነው #ህይወት የትላንት# ሀሳብ እምነታችን ውጤት ነው

https://www.youtube.com/@mediSmart8090 የይቶብ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ቤተሰብ
Show all...
ልክ ሁሉም ነገር እንዳለህ ደስተኛ ሁን‥ አላህ የፃፈልን ነገር ሁሉ ከምንመኛቸው ነገሮች የበለጡና በእዝነት የተሞሉ ናቸው ።   https://t.me/SuccessfulLife8
Show all...
ስኬታማ ህይወት/Successful Life

𝑚𝑒𝑟ℎ𝑎𝑏𝑎 𝐸𝑘𝑜𝑛 𝑤𝑒𝑑𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑎𝑙𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑚𝑒𝑡𝑢 𝑡𝑢𝑟𝑢 𝑡𝑚ℎ𝑟𝑡𝑜𝑐ℎ𝑖𝑛 𝐸𝑑𝑒𝑚𝑖𝑦𝑎𝑔𝑒𝑔𝑛𝑢 𝑡𝑒𝑠𝑓𝑎 𝑒𝑛𝑎𝑟𝑔𝑎𝑙𝑛 𝑆𝑙𝑒𝑚𝑡𝑢 𝐸𝑛𝑎𝑚𝑒𝑠𝑔𝑛𝑎𝑙𝑛