en
Feedback
Eagle Information Center

Eagle Information Center

Open in Telegram

Eagle information center For any information call "9737" Register Your Bussiness at https://www.eaglopia.com/

Show more
766
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1430 days
Posts Archive
ከኤግል ገበታ ጥቆማ ለመኖሪያም ሆነ ለመከራየት እንዲሁም በመስራት ላይ ያሉ ለወደፊት በዕጥፍ አትርፈዉ መሸጥ የሚችሉትን ቅንጡ ቤቶች ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ወደፋሚሊ ሪልስቴት ማርኬቲንግ ጎራ ይበሉ::
ከኤግል ገበታ ጥቆማ ለመኖሪያም ሆነ ለመከራየት እንዲሁም በመስራት ላይ ያሉ ለወደፊት በዕጥፍ አትርፈዉ መሸጥ የሚችሉትን ቅንጡ ቤቶች ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ወደፋሚሊ ሪልስቴት ማርኬቲንግ ጎራ ይበሉ:: 📞ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ይደዉሉልን #eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex #call #location #eagleinformationcenter #familyrealestate #realestate Telegram | Instagram | Facebook|Website

🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይገምቱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: በሌላ ጥያቄ እስከምንገ
🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይገምቱ ይሸለሙ  ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅                                                                                                                    🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን::    በሌላ ጥያቄ  እስከምንገናኝ መልካም ቀን:: 🦅   🦅አሸናፊ ቤተሰቦቻችን በዉስጥ መስመር ስልክ እንድትልኩልን እንጠይቃለን🦅 #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

Happy new week 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #mark
Happy new week 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Facebook ገፅ follow, share እና like ማድረግ፤ 2. በኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር facebook ገፅ ላይ ከዚህ ቀደም የተለጠፉ 8 ፖስቶችን ላይክ ማድረግ፤ 3. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤ 4.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል መልካም እድል 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #Address #callcenter #Engudaycatering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

Happy weekend 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marke
Happy weekend 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

When you vist our website you get alot of... 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #
When you vist our website you get alot of... 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

ከኤግል ገበታ የ ዛሬዉ ጥቆማችን ቢን ኬሚካልስ ይሰኛሉ:: ✅ቢን ኬሚካሎች ለሳሙና ማምረቻ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎችን እና ጥሬ ዕቃዎችን በማከፋፈል ረገድ የተካኑ ታዋቂ አቅራቢዎች ናቸው:: ✅ቢን ኬሚ
ከኤግል ገበታ የ ዛሬዉ ጥቆማችን ቢን ኬሚካልስ ይሰኛሉ:: ✅ቢን ኬሚካሎች ለሳሙና ማምረቻ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎችን እና ጥሬ ዕቃዎችን በማከፋፈል ረገድ የተካኑ ታዋቂ አቅራቢዎች ናቸው:: ✅ቢን ኬሚካሎች SLES, LABS,SODASH ,CDEA,SOAP FATTY,GLYCEROL,CAUSTIC SODA,SODIUM SILICATE,STIPP, industrial sulphate, ቀለም እና ሽቶ, ካልሲየም ሃይፖክሎራይት እና የተለያዩ አይነት ጥሬ እቃዎች ያካትታል 📞 ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ደዉለዉ ይጠይቁን #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex #bin #chemical Telegram | Instagram | Facebook

Eagle information center is your ultimate source of information... 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #a
Eagle information center is your ultimate source of information... 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

Register your company on eaglopia... 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informat
Register your company on eaglopia... 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

አዲስ አበባ ውስጥ ምን አይነት መረጃ ፈልገው ተቸግረዋል? 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informat
አዲስ አበባ ውስጥ ምን አይነት መረጃ ፈልገው ተቸግረዋል? 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

አዲስ አበባ ውስጥ ምን አይነት መረጃ ፈልገው ተቸግረዋል? 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informat
አዲስ አበባ ውስጥ ምን አይነት መረጃ ፈልገው ተቸግረዋል? 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

ከኤግል ገበታ ኩኩ ምግብ ዝግጅት/kuku catering ♦️ለሠርግ ♦️ልደት፣ ♦️ ክርስትና እና ♦️ሌሎች ልዩ ዝግጅቶች የኩኩ ምግብ አገልግሎትን ተመራጭ ያድርጉ:: ኩኩ ምግብ ዝግጅት በልዩ ጥራት እ
ከኤግል ገበታ ኩኩ ምግብ ዝግጅት/kuku catering ♦️ለሠርግ ♦️ልደት፣ ♦️ ክርስትና እና ♦️ሌሎች ልዩ ዝግጅቶች የኩኩ ምግብ አገልግሎትን ተመራጭ ያድርጉ:: ኩኩ ምግብ ዝግጅት በልዩ ጥራት እና ዝርዝር ትኩረት የሚታወቅ ታዋቂ የምግብ አገልግሎት ነው። ✅“We Cater Testy Food"✅ 📞 ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ደዉለዉ ይጠይቁን #eagles #eaglopia #ETH #ethiopia #addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex #kuku Telegram | Instagram | Facebook

🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይገምቱ ይሸለሙ ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅 🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: በሌላ ጥያቄ እስከምንገ
🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት 🦅ይገምቱ ይሸለሙ  ውድድር የተቀመጡትን መመሪያዎች ሁሉንም በመተግበር አሸናፊ የሆኑ ቤተሰብ 🦅                                                                                                                    🦅 ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን::    በሌላ ጥያቄ  እስከምንገናኝ መልካም ቀን:: 🦅   🦅አሸናፊ ቤተሰቦቻችን በዉስጥ መስመር ስልክ እንድትልኩልን እንጠይቃለን🦅 #eagle #ethiopia #addisababa #information #marketing #address #call Telegram | Instagram | Facebook

Happy Monday 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #market
Happy Monday 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ 🦅ከ9:00 ሰዓት ጀምሮ 🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB) ደንብ እና ሁኔታዎች 1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Facebook ገፅ follow, share እና like ማድረግ፤ 2. በኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር facebook ገፅ ላይ ከዚህ ቀደም የተለጠፉ 7 ፖስቶችን ላይክ ማድረግ፤ 3. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤ 4.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል መልካም እድል 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #Address #callcenter #Engudaycatering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

Happy Weekend 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marke
Happy Weekend 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #address #callcenter #catering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook

እለተ አርብ ሚያዝያ 3 መደበኛ ሽርሽራችንን ለማድረግ ከ TDM የመኪና ኪራይ በተመደበልን መኪና ውስጥ ገብተን መቅረፀ ድምፅ እና ካሜራችንን በተጠንቀቅ ላይ አድርገን ከፒያሳ ተነሳን፤ ወደ መዳረሻችን ለመሄድ ካሉን አማራጭ መንገዶች የራስ መኮንን እና እሪ በከንቱ በፒያሳ መልሶ ማልማት ስለተዘጉ በአድዋ ሙዚየም አድርገን ከአመታት ጩኸት በኋላ አርምሞ ላይ የሚገኘዉን የፒያሳ ድምቀት አራዳ ሕንጻን ለማስቀናት በሚመስል ሁኔታ በዜማ የሚደንሱትን የዉሐ ፋዉንቴኖች በካሜራችን ተጣቅሰን ጉዟችንን ለእግረኛም ለባለ መኪናም ምቹ በተደረገዉ ቸርችል ቁልቁል መንደርደር ጀመርን፤ በቸርችል ጎዳና ጥቂት እንደተጓዝን በቀድሞዉ Banko de Roma በኩል ወደ ግራ ታጥፈን የኤንሪኮን ኬክ ቤት ሰልፋኞች ገርምመን በወዳጅነት ፓርክ -2 አድርገን ወደ ታላቁ ቤተ-መንግስት የሚወስደዉን መንገድ ይዘን የቤተ-መንግስቱ አጥር መጨረሻ ስንደርስ በስተ ቀኝ ታጥፈን ወደ ጥንታዊዉ መዳረሻችን ደረስን፤ ታዕካ ነገሥት በዓታ ማርያም ገዳም በቤተ-መንግስቱ የአትክልት ስፍራ ላይ በ1910 ዓ.ም  የታነጸችዉ ታዕካ ነገሥት በዓታ ማርያም ገዳም፤ ኪነ ሕንፃዉ በእጅጉ ለአይን የሚስብ ሲሆን የስፍራዉ ፀጥታ ለነፍስ የሆነ ነገር ሹክ የሚል ነው፤ ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያኑ 12 በሮች ያሉት ሲሆን በዙሪያዉም 8 ከነሐስ የተሰሩ የአንበሳ ቅርፆችን ይዟል በዉጪዉ ግድግዳ ላይ ከድንጋይ የተፈለፈሉ የሰለሞን ኮከብ እና መስቀሎች ይገኙበታል፤ በቅርበት በቤተ-መንግስቱ አጥር አከባቢ ስዕል ቤት ኪዳነ ምህረት የምትገኝ ሲሆን ይህችዉም ንጉሠ ነገሥቱ ይፀልዩባት የነበረች ናት፤ ከሕፃናት ጀምሮ እስከ ሊቃዉንት ድረስ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚሰጡ ሲሆን ይህንንም በጉብኝታችን ወቅት በተለያየ የግቢዉ ስፍራ ላይ ሲማሩ አስተዉለናል፤ ታዕካ ነገሥት በዓታ ማርያም ገዳም በዉስጧ በርካታ ቅርሶችን የያዘች ሲሆን ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት እና ስዕላት ፣ በ15ኛዉ ክፍለ ዘመን በኢጣሊያናዊዉ ሰዓሊ ሚካኤል አንጄሎ የተሳለች የእጅ ስዕል፣ የግሪክ የሩሲያ የፈረንሳይ እና የሌሎች ሐገራት መንግስታት ልዩ ልዩ ስጦታዎች ፣ በተለያዩ እንቁዎች የተሰሩ የነገስታት አልባሳት ፣ የአፄ ሚኒሊክ የእቴጌ ጣይቱ የአቡነ ማቲዎስ መካነ መቃብር እና ሌሎችም ይገኛሉ፤ ታዕካ ነገሥት በዓታ ማርያም ገዳም ከአዲሱ አንድነት ፓርክ አጠገብ የምትገኝ እንደመሆኗ ለመጎብኘት ምቹ ስለሆነች እኛም ይህንን ጥንታዊ ስፍራ ትጎበኙት ዘንድ እየጠቆምን ጉዟችንን ወደ አንድነት ፓርክ አደረግን፤ ሰናይ ሳምንት

Our Services... 🦅 9737 🦅 ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #mar
Our Services... 🦅 9737 🦅   ቀለል ላለ ሕይወት #Eagles #eaglopia #ETH #Ethiopia #Addis #addisababa🇪🇹 #Informative #information #marketingtips #Address #callcenter #Engudaycatering #sport #signal #bitcoin #trading #dubai #fashion #forex Telegram | Instagram | Facebook