Eagle Information Center
Open in Telegram
Eagle information center For any information call "9737" Register Your Bussiness at https://www.eaglopia.com/
Show more766
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1430 days
Posts Archive
ከኤግል ገበታ
የ ዛሬዉ ጥቆማችን ቢን ኬሚካልስ ይሰኛሉ::
✅ቢን ኬሚካሎች ለሳሙና ማምረቻ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎችን እና ጥሬ ዕቃዎችን በማከፋፈል ረገድ የተካኑ ታዋቂ አቅራቢዎች ናቸው::
✅ቢን ኬሚካሎች SLES, LABS,SODASH ,CDEA,SOAP FATTY,GLYCEROL,CAUSTIC SODA,SODIUM SILICATE,STIPP, industrial sulphate, ቀለም እና ሽቶ, ካልሲየም ሃይፖክሎራይት እና የተለያዩ አይነት ጥሬ እቃዎች ያካትታል
📞 ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ደዉለዉ ይጠይቁን
#eagle #eaglopia #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #chemicals
Telegram | Instagram | Facebook
ከኤግል ገበታ
ኩኩ ምግብ ዝግጅት/kuku catering
♦️ለሠርግ
♦️ልደት፣
♦️ ክርስትና እና
♦️ሌሎች ልዩ ዝግጅቶች የኩኩ ምግብ አገልግሎትን ተመራጭ ያድርጉ::
ኩኩ ምግብ ዝግጅት በልዩ ጥራት እና ዝርዝር ትኩረት የሚታወቅ ታዋቂ የምግብ አገልግሎት ነው።
✅“We Cater Testy Food"✅
📞 ለበለጠ መረጃ 9737 ላይ ደዉለዉ ይጠይቁን
#eagle #eaglopia #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #kukucatering
Telegram | Instagram | Facebook
🦅ትክክለኛዉን ግምት በመስጠት ይሸለሙ
🦅ከ6:00 ሰዓት ጀምሮ
🦅በትክክለኛዉን ምላሽ በመስጠት ቀዳሚ (3) ቤተሰቦቻችን የ 50 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። (On FB)
ደንብ እና ሁኔታዎች
1. የ ኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር የ Facebook ገፅ follow, share እና like ማድረግ፤
2. በኤግል ኢንፎርሜሽን ሴንተር facebook ገፅ ላይ ከዚህ ቀደም የተለጠፉ 5 ፖስቶችን ላይክ ማድረግ፤
3. አንድ ጊዜ የተሰጠን ምላሽ ማስተካከል አይቻልም፤
4.ጨዋታዉ ከመጀመሩ 30 ደቂቃ ቀድሞ ይጠናቀቃል
መልካም እድል
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
የቀድሞዉ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የዛሬው የአፍሪካ ኅብረት በ1955 ዓ.ም ወርሐ ሚያዝያ ተመሰረተ፤
ከታላቁ ቤተመንግስት አቅራቢያ የተገነባዉ የወቅቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ፅ/ቤት ዛሬ ላይ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅ/ቤት በመሆን እያገለገለ ይገኛል፤
ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴም "እኛ አፍሪካውያን በአሁኑ ግዜ በአለም ላይ የተለየ ስፍራ ይዘናል..." በሚል ቀዳሚዉን የመክፈቻ ንግግር በአማርኛ አሰምተዋል፤
🦅 9737 🦅
ቀለል ላለ ሕይወት
#eagle #ethiopia #Addisaba #information #marketing #address #call
Telegram | Instagram | Facebook
From Eagle Gebta
Believe Import
If you are looking for a CCTV Camera. Alarm system control, door lock system motion sensor, beam detector, x-ray luggage scanner and converse mirror supply, installation and service you can come to Believe Import
for more information call us on 9737
#eagle #ethiopia #Addisababa #information #marketing #address #call #location #eagleinformationcenter #believeimporter
Telegram | Instagram | Facebook|Website
