en
Feedback
HUDA SOFT

HUDA SOFT

Open in Telegram

𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ፣አፕልኬሽን ለማሰራት በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot

Show more
6 120
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
⸙ሀዚሂ ደእወቱና ወዓቂደቱና በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ﹋﹋﹋﹋ https://t.me/hudasoft/90

ㅤ📱አዲስ አፕልኬሽን📱 «ሀዚሂ ደእወቱና ወዓቂደቱና» ⸙ አቅራቢ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ⸙ 17 ክፍል ⸙ 17 ገፅ ⸙ መተግበሪያው ካካተታቸው በጠቂቱ፦ ✑የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ ፣ ✑ለማ
ㅤ📱አዲስ አፕልኬሽን📱 «ሀዚሂ ደእወቱና ወዓቂደቱና» ⸙ አቅራቢ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ ⸙ 17 ክፍል ⸙ 17 ገፅ ⸙ መተግበሪያው ካካተታቸው በጠቂቱ፦ ✑የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ ፣ ✑ለማንበብና ከደርሱ ጋር ለመከታተል ምቹ የሆነ የኪታቡ በpdf ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ! አዘጋጅ፦ https://t.me/HUDASOFT

⸙ ተንቢሁ ዘዊል አፍሀም በኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ ﹋﹋﹋﹋ https://t.me/hudasoft/88

​​📱አዲስ አፕልኬሽን📱 «ተንቢሁ ዘዊል አፍሀም» ⸙ አቅራቢ ኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ ⸙ 37 ክፍል ⸙ 90 ገፅ ⸙ የኪታቡ ጭብጥ በአጭሩ “በ አህሉሱና ወንድሞች መካከል የሚፈጠረውን አለመግባባት በምን መልክ መፍታት ይቻላል?” ⸙ መተግበሪያው ካካተታቸው በጠቂቱ፦ ✑የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ ፣ ✑ለማንበብና ከደርሱ ጋር ለመከታተል ምቹ የሆነ የኪታቡ በpdf ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ! አዘጋጅ፦ https://t.me/HUDASOFT

​​ኦፊሻል ያልሆኑ ቴሌግራም አፓች እን ፕላስ፣ቴሌግራፍ፣ሞቦግራም…  Verification ኮድ መላክ ሊያቆሙ ይችላሉ(አቁሟል)። ስለዚህ ኦፊሻል የሆኑትን Telegram እና Telegram X አካውንታንችሁን ስትከፍቱ ተጠቀሙ። ይህማለት ግን Unofficial አፓች ስራ ያቆማሉ ማለት አይደለም፤ ላልተወሰነ ግዜ Verification Code መላክ ብቻ ነው ያቆሙት። Official ቴሌግራም አፓችን በሚከተሉት ሊንኮች ማውረድ ትችላላችሁ። ------------- Telegram: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger Telegram x: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.thunderdog.challegram 🫴@HUDASOFT

ለእድሉ ካመለከቱ መሀከል መስፈርቱን በትክክል ያሟሉ ብለን የመረጥናቸው የሚከተሉት ናቸው፦ ⊛አጅሩሚያህ በኡስታዝ  ዐብዱረሕማን ሰዒድሀዚሂ ደእወቱና ወአቂደቱና በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴተንቢሁ ዘዊል አፍሀም በኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ -------------------------------- መስፈርቱን ያሟላችሁ ሌሎችም አላችሁ ነገር ግን ቃል የገባነው 3 ብቻ ስለሆነ ለግዜው አቅማችን ስለማይፈቅድ እድሉን ባታገኙም ኢንሻአላህ ለወደፊቱ የሁላችሁንም ለመስራት እንሞክራለን!

ዛሬ ምሽት 4:00 ይጠናቀቃል ያላመለከታችሁ አመልክቱ!

የደርስ አፕ ለማሰራት ፈልጋችሁ አቅም ላጠራችሁ በሙሉ! 3 ደርሶችን ለሙስሊሙ ኡማ ያለምንም ክፍያ ለመስራት ስላቀድን መስፈርቶቹን አሟልታችሁ ነፃ እድሉን ተጠቀሙ! መስፈርቶቹ: 1) ከፍሎ ለማሰራት አቅም አለመኖር፣ 2) ደርሱ ተቀርቶ ያለቀ(ሙሉ ክፍል) መሆን፣ 3) የደርሱ አቅራቢ የሱና ኡስታዝ መሆን አለበት፣ እነዚህን መስፈርቶች አሟልታችሁ በሚከተሉት አድራሻዋቻችን ያናግሩን፦ @abdrium ወይም @hudasoftbot *ግዜው እስከ 10/6/2015 (ከአሁኑ ሰዓት ጀመሮ እስከ ጁመዓ) የሚቆይ ይሆናል። ይህን እድል ለሚፈልጉ ሼር ማድረግ ይቻላል

ቴሌግራም አልሰራም ካላችሁ vpn ወይም ይሄን proxy ኮኔክት አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።👇 https://t.me/proxy?server=mci.full.rrio.ko-nic.industries&port=443&secret=ee000000000000000000000000000000006170706c652e636f6d

ኢስላማዊ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን። ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን! ከምናዘጋጃቸው አፖች መካከል፦ •የደርስ አፖች ድምፅ፣ማስታወሻ መያዣ፣pdf ያላቸው •የመፅሀፍት አፓች (ለማንበብ ምቹ በሆነ
ኢስላማዊ አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን። ፕለይስቶር ላይ እንጭናለን! ከምናዘጋጃቸው አፖች መካከል፦ •የደርስ አፖች ድምፅ፣ማስታወሻ መያዣ፣pdf ያላቸው •የመፅሀፍት አፓች (ለማንበብ ምቹ በሆነ መልኩ) •አጫጭር ፅሑፎችን አሰባስቦ የሚዙ አፓች ሌሎችም… 📲 0978482916 ⌲ @hudasoftbot 📧 hudasofts@gmail.com

•┈┈•❈ኢስላማዊ አፓች❈•┈┈• 🆑መንዙማ ድብቅ መርዝ በሳዳት ከማል አቡ መርየም https://t.me/hudasoft/18 •┈┈• 🆑ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ https://t.me/hudasoft/19 •┈┈• 🆑የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ቁጥር1 https://t.me/hudasoft/33 ቁጥር2 https://t.me/hudasoft/36 •┈┈• 🆑100 ሀዲስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር https://t.me/hudasoft/41 •┈┈• 🆑አርካኑል ኢስላም በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር https://t.me/hudasoft/43 •┈┈• 🆑የ25ቱ ነብያት ታሪክ https://t.me/hudasoft/45 •┈┈• 🆑ከ30 በላይ ሶሀቦች ታሪክ https://t.me/hudasoft/61 •┈┈• 🆑መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር https://t.me/hudasoft/64 •┈┈• 🆑ተፍሲር ጁዝእ ዐመ በሸይኽ አወል ቢን አህመድ https://t.me/hudasoft/67 •┈┈• 🆑አርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር https://t.me/hudasoft/77 •┈┈••┈┈••┈┈••┈┈• ሁሉኑም መተግበሪያዋች በሚከተለው ሊንክ ፕለይስቶር ላይ ያገኙዋቸዋል፦ https://play.google.com/store/apps/dev?id=4724292856353409051 •┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈• እርሶም ለወዳችጅ ዘመዶ በማጋራት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ! •┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈• •መሰል ጠቃሚ አፖችን ለማሰራት በሚከተሉት አድራሻዋቻችን ያግኙን፦@hudasoftbot 📧 hudasofts@gmail.com 📲 0978482916

ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡና፦ https://t.me/plusmods/p7.2 ከላይ ምልክት ያደረኩበትን ON አድርጉት። |አለቀ| የምታወርዱት ማንኛውም ፋይል መጀመሪያ ስታወርዱት የነበረውን የፋይሉ ስም
ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡና፦ https://t.me/plusmods/p7.2 ከላይ ምልክት ያደረኩበትን ON አድርጉት። |አለቀ| የምታወርዱት ማንኛውም ፋይል መጀመሪያ ስታወርዱት የነበረውን የፋይሉ ስም ይሆናል። ይሄ ፕላስ ለምትጠቀሙ ነው።

ከቴሌግራም የምናወርዳቸው ማንኛውም ፋይሎች ስማቸው ቁጥር እየሆነ ተቸግራችኋል? ፋይሉ ስታወርዱት በነበረበት ስም ስልካችሁ ውስጥ እንዲቀመጥላችሁ ፈልጋችሁ ታውቀላችሁ?
ከቴሌግራም የምናወርዳቸው ማንኛውም ፋይሎች ስማቸው ቁጥር እየሆነ ተቸግራችኋል? ፋይሉ ስታወርዱት በነበረበት ስም ስልካችሁ ውስጥ እንዲቀመጥላችሁ ፈልጋችሁ ታውቀላችሁ?

📱አዲስ አፕልኬሽን📱 አርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–59 አጠቃሎ ይዟል። »የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ ✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑የኪታቡ በpdf ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። ቀጣይ ክፍል አፕ በአላህ ፍቃድ በቅርቡ አዘጋጅተን እናደርሳችኋለን። አዘጋጅ፦ https://t.me/hudasoft

📱አዲስ አፕልኬሽን📱 አርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–59 አጠቃሎ ይዟል። »የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ ✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑የኪታቡ በpdf ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። ቀጣይ ክፍል አፕ በአላህ ፍቃድ በቅርቡ አዘጋጅተን እናደርሳችኋለን። አዘጋጅ፦ https://t.me/hudasoft

ወደ ሚሞሪ ያስቀመጣችሁትን አፕ በዚህ ፎልደር ታገኙታላችሁ።
+1
ወደ ሚሞሪ ያስቀመጣችሁትን አፕ በዚህ ፎልደር ታገኙታላችሁ።

ወደ ሚሞሪ አስቀምጦ ሲጨርስ✅ ምልክት ያሳያችኋል።
ወደ ሚሞሪ አስቀምጦ ሲጨርስ✅ ምልክት ያሳያችኋል።

አፑን ክፈቱና ወደሚሞሪ ለማስቀመጥ የምትፈልጉትን አፕ ቲክ✅ አድርጉ
አፑን ክፈቱና ወደሚሞሪ ለማስቀመጥ የምትፈልጉትን አፕ ቲክ✅ አድርጉ

📱App backup and restore ስልክዎ ላይ ከፕለይ ሰቶር install ያደረጉትን አፕ Apk ወደ ሚሞሪ ለማስቀመጥ ይጠቅማል። ጆይን&ሼር @hudasoft አጠቃቀሙ👇

ከፕለይስቶር (Play Store) ያወረድናቸውን አፖች እንዴት ወደ ሚሞሪ ማስቀመጥ ይቻላል?