HUDA SOFT
Open in Telegram
𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ፣አፕልኬሽን ለማሰራት በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot
Show more6 120
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
✍ፀሐፊ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
📱አፕልኬሽን ዝግጅት፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Https://t.me/HUDASOFT
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alemulJinn.Hudasoft
6 120
𑁍አርበዒነ አነ-ነወዊ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦
የህያ ኢብኑ ሸረፍ ኢማሙ አነ ነወዊይ
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦
ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ
ከፕለይስቶር ማውረጃ ሊንክ፦
𑁍ክፍል አንድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=arbeen.newewi.hudasoft
𑁍ክፍል ሁለት፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arbeennewewi2.HudaSoft6 120
📱ሹሩጡ ሰላት ለጀማሪዋች
🎙በወንድም አህመድ ኢብኑ አደም
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ShurutuSelat2.HudaSoft
6 120
#UPDATE እነዚህ ሁለት አፖች ስትጠቀሙ ችግር ካጋጠማችሁ በሚከተሉት ሊንኮች በማዘመን ያለምንም ችግር መጠቀም ትችላላችሁ።
Now you can use these two apps on phones with low version without any problem. Update with the following links.
𑁍አል ቀዋኢዱል አርበዕ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alqewaidulArbea.HudaSoft
𑁍አል ኡሱሉ ሲታ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alUsuluSita.HudaSoft6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍አል ኡሱሉ ሲታ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሲታ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ ይዟል።
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን አብዱል ወሓብ አነጅዲ አተሚሚ ረሂመሁሏህ
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦
ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ
𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጠቂቱ፦
የድምፅ ማብራሪያ፣
የአማርኛና የአረብኛ ፅሑፍ፣
እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alUsuluSita.HudaSoft
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
አፕልኬሽን ዝግጅት 𑁍HUDA SOFT𑁍
https://t.me/hudasoft6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍አል ቀዋኢዱል አርበዕ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የቀዋኢዱል አርበዕ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ ይዟል።
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን አብዱል ወሓብ አነጅዲ አተሚሚ ረሂመሁሏህ
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦
ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ
𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጠቂቱ፦
የድምፅ ማብራሪያ፣
የአማርኛና የአረብኛ ፅሑፍ፣
እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alqewaidulArbea.HudaSoft
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
አፕልኬሽን ዝግጅት 𑁍HUDA SOFT𑁍
https://t.me/hudasoft6 120
ይህ አፕ (ኹዝ አቂደተክ) ለ ዙ ኑረይን የኦንላይን ቂርአት ለሚከታተሉ ተማሪዋች የተዘጋጀ ነው።
⌕የኪታቡ pdf
⌕ማስታወሻ መያዣ ይዟል።
⌦ድምፅ የለውም
---------------
https://t.me/hudasoft
6 120
📱አዲስ አፕልኬሽን “ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና”📱
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
“ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡” (البقرة), 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
https://t.me/hudasoft
አፑን በሚከተለው ሊንክ ከፕለይስቶር ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Ruqa.HudaSoft
6 120
★ ዙ ኑረይን ኦንላይን የቁርአን ማዕከል ★
የብርሀን ጉዞ ! ኑ ቁርአን እንማር
ለመመዝገብ@Zunurey
+251995008580
https://t.me/Zunure
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍አርበዒነ አነ-ነወዊ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ አን–ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 1–100 አጠቃሎ ይዟል።
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦
የህያ ኢብኑ ሸረፍ ኢማሙ አነ ነወዊይ
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦
ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ
𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጠቂቱ፦
የድምፅ ማብራሪያ፣
የአማርኛና የአረብኛ ፅሑፍ፣
እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://t.me/hudasoft/103
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
አፕልኬሽን ዝግጅት 𑁍HUDA SOFT𑁍
https://t.me/hudasoft6 120
🌸 ዒድ ሙባረክ
🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙
𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴
6 120
Repost from HUDA SOFT
📱አዲስ አፕልኬሽን📱
🎁አስደሳች ዜና
በጾም ዙሪያ ብዙ ነጥቦችን አካቶ የያዘ አዲስ አፕ ፕለይ ስቶር ላይ
"ረመዷንን በዕውቀት እንፁም"
ይህ የሞባይል መተግበሪያ ለአንባቢያን ቀላል እና ማራኪ በሆነ መልኩ የተሰራ ነው።
አፕልኬሽኑን በሚከተለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፦
ረመዷንን በዕውቀት እንፁም Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=ramadan.hudasoft.app
6 120
📖እነሆ የቁርአን ወር ረመዷን ደጃችን ደርሷል በረመዷን ምንያህል ግዜ ቁርአንን ለመጨረስ አቅደሀል/አቅደሻል?
شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ
“(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነው።” (አል-በቀራ 2፤185)
አንድን የቁርዓን ሐርፍ የቀራ በአስር እጥፍ እንደሚባዛለት በሚከተለው የነብዩ ሐዲስ ተነግሯል-
"من قرأ حرفا من كتاب الله فله به حسنة والحسنة بعشر أمثالها لا أقول الم حرف ولكن الف حرف ولام حرف وميم حرف" الترمذي: ٢٩١٠، الدارمي: ٣٣٥١
“ከአላህ ኪታብ አንድ ሀርፍ የቀራ አንድ ሀሰና (መልካም አጅር) አለው አንዱ ሀሰና በአስር አምሳያ ይባዛል፡፡ አሊፍ ላም ሚም የሚለው እንደ አንድ ሀርፍ ነው ብየ አልልም፡፡ ግን አሊፍ ሀርፍ ነው ላም ሀርፍ ነው ሚም ሀርፍ ነው፡፡” (ቲርሚዚይ: 2910, ዳሪሚይ፡ 3351)
በዚህ ስሌት ቁርዓን የቀራ ሰው በርካታ ሀሰናቶችን ያገኛል፡፡
እያንዳንዱ ሙስሊም በተለይ በረመዷን ወር ፕሮግራም አውጥቶ የተወሰኑ ጁዝኦችን በቀንም ይሁን በሌሊት ሊቀራ ይገባዋል፡፡
በቀላሉ ለመጨረስ ከላይ ያለው ፕሮግራም በየቀኑ ተጠቀሙት። ምናልባት በምክንያት ፕሮግራማቹሁን ባትፈፅሙ ሰዓት አመቻችታችሁ ቀዷ አውጡ። ኢንሻአላህ በመጨረሻም አላማችሁን ታሳካላችሁ!
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ
#ሼር🔂 #ሼር 🔂
📖ረመዷን የቁርአን ወር📖
---------------------------------
©HUDA SOFT
⌲https://t.me/HUDASOFT
6 120
📱አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ📱
“ከዑለሞች ንግግር” ከ100 በላይ ድንቃ ድንቅ የዑለሞች ንግግር የያዘ አፕ!
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን ﷺ ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል። አፑ በውስጡ ካካተታቸው ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ንግግሮች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ቀልቦትን የገዛዋት ንግግር መርጠው ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፒክቸሮችን በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ።
✑ከድንቅ ንግግሮች መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምት ዑለሞች ወርቃማ ንግግሮች እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል። ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
✍ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
💻አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
https://t.me/hudasoft
አፑን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.UlemaSpeech.Hudasoft
6 120
ㅤ📱አዲስ አፕልኬሽን📱
«መትን አል አጅሩሚያህ»
⸙ አቅራቢ ኡስታዝ አብዱራህማን ኢብኑ ሰኢድ
⸙ 51 ክፍል
⸙ 23 ገፅ
⸙ መተግበሪያው ካካተታቸው በጠቂቱ፦
✑የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ ፣
✑ለማንበብና ከደርሱ ጋር ለመከታተል ምቹ የሆነ የኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
አዘጋጅ፦ https://t.me/HUDASOFT
