cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የዛዱልመዓድ ሀዲሶች ( ፉሪ በድር መስጂድ )

እዚህ ቻነል ላይ የሚለቀቁት ብዙዎች ከ ኡስታዝ አህመድ ሸህ አደም ቻነል ላይ በቀጥታ የተወሰዱ ናቸው ኡስታዛችን አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን እውቀት ከመስራትና ከመናገር ይቀድማል ( ኡሱል አስሰላሳ )

Show more
Advertising posts
256
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በደሀ ሰው ፊት ስለገንዘብህ አታውራ❣ በታመመ ሰው ዘንድ ስለጤናህ አታውራ🚫 በደካማ ሰው ፊት ስለ ሀይልህ አትናገር🔱 ባዘነ ሰው ፊት ስለደስታህ አታውራ📵 በስረኛ ሰው ዘንድ ስለነፃነትህ አታውራ🚷 መሀን በሆነ ሰው ፊት ስለልጆችህ አታውራ⭕️ ስለእናትህ አትናገር  እናቱን በሞት ያጣ ልጅ💔 ፊት ምክኒያቱም  ቁስላቸው ከዚህ በላይ መሸከም አይችልምና አሊ ኢብን ጧሊብ(ረአ)
Show all...
👍 2
ከእንግዳ ሁሉ መጥፎው ሰው ቤት የየዉን ሁሉ ገብቶ የሚያወራ። ሰው ቤት ስትገቡ ዐይናችሁን ጨፍኑ፣ ስትወጡ ስለዚያ ቤት ምንም የማትናገሩ ዲዳ ሁኑ።
Show all...
የቱንም ያክል የተመቻቸ ህይወት እኖራለሁ ብለህ ብትገምት ዱንያ ግን ለማንም ቢሆን ሙሉ ምቾትን አትሰጥም። : የአላህ መልእክኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዳሉት «ትክክለኛ ኑሮ ማለት የአኼራ ኑሮ ነው።» ስለዚህ ሙሉውን እና እውነተኛውን ምቾት የሚሻ ሁሉ ለ ጀ ነ ት ይታገል።
Show all...
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
Show all...
Aselamualeyikum werahmetulahi webeberekatuh 👌 Selam betesebochi
Show all...
wait please for few day🫡🫡
Show all...
For zadual famil ከመናገርህ በፊት #ሁለቴ አስብ ምክኒያቱም የቃልህ ተፅእኖ በሌለው አዕምሮ ላይ #የውድቀትም ሆነ #የስኬት ዘር ሊያበቅል ይችላል!!!             ---suabi®---
Show all...
⛔️"አስደንጋጭ የፈትዋ ጥያቄ " ▥~አንድ ሰው በሴቶችና በሀራም  እይታ ምክንያት ለነፍሱ/ ፈርቶ አሏህ አይኑን እንዳጠፋለት ቢለምን ወይም ዱአ ቢያደርግ እንደት ይታያል? 🎙فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
Show all...
wait please for few day🫡🫡
Show all...