H.P.S Effulgent Batch ✨
#H_P_S 2014 BATCH 👉News 👉Day pic 👉Day party ᴡᴇ ᴅᴏɴ'ᴛ ᴘᴏsᴛ ᴛʜᴇ አሰስ ገሰስ ᴛʜɪɴɢs Contact us for more info @Qebexo @ananiya_a @D_a_w_i_t_22
Show more211
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from Ministry Of Education
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ
መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል፡፡
ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን እና የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ መደረጉን በአክብሮት እየገለጽን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አዉቃችሁ በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንድትከታተሉ እናሳስባለን ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር !
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
Repost from Ministry Of Education
12 ተኞች answer sheet ይሄንን ይመስላል
ያው 10 ክፍል ስላልተፈተናችሁ ለማታውቁት ለመናገር ያህል ነው
🔵 በመጀመሪያ ሙሉ ስማችሁን ከነ አያታችሁ በ ካፒታል ሌተር ብቻ (UPPERCASE )
🔵 ከዛ የ ሳብጀክቱን ስም
🔵 ተያ በመኧጠል REGISTRATION NUMBER ተሚለው ቦታ ላይ 😁😁
የተሰጣችሁን የ እናንተን ቁጥር ብቻ ማስገባት
🔵 school code የሚለው ላይ
1 የክልላችሁን ኮድ
2 የዞናችሁን
3 ስኩል ታይፓችሁን
4 ስኩል ነምበር
መሙላት ነው ታዲያ እንዴት የ ክልሌንም የዞኑንም ሁሉንም ላውቀው እችላለሁ ካላወኩትስ ካላችሁ
Admission card ላይ ያለውን የ ስኩል ኮድ ከፋፍሎ መጠቀም ነው እንዴት እንደምንከፋፍል ላሳያችሁ ለምሳሌ school code = 03080153 ነው ብንል
| 03 ክልል | 08 ዞን | 01 school type | 53 school no ይሆናል ማለት ነው አንድ ጋር አዋቅረው ስላስቀመጡት ቀላል ነው
🔵 ከዛ booklet code እና subject code የሚሉት ላይ ፈተናው ሲሰጣችሁ የ ጥያቄው ወረቀት ላይ ስለሉ እነሱን መሙላት
‼️ caution
⭕️ small letter are forbidden ሁሉም መፃፍ ያለበት በ capita letter ነው
⭕️ እስክሪብቶ የሚባል ነገር መጠቀም የተወገዘ ነው ሁሉንም በ እርሳስ ብቻ ነው የምትሞሉት
⭕️ ከላይ ከ አናት መጀመሪያው ላይ ለብቻዋ አሁንም booklet cod የምትል አለች እሷን እናንተ አትሞሉም ምን አገባችሁና እሱን ጨርሳችሁ ስትመልሱ ፈታኙ በ እስክርቢቶ ነው የሚሞላው
⭕️ ስታጠቁሩ እንደ ሚኒስትርይ ክብ አይደለም 4 መአዘን መሆን አለበት
⭕️ በ አንድ መስመር ላይ ሁለቴ ማጥቆር ከመስመር ውጪ መፃፍ ክልክል ነው
https://t.me/Tmhrt_Minister
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️💃🕺Prom night 💃🕺
🔆ውድ የትምርት ቤታችን ተማሪዎች Prom night 💃🕺ተዘጋጅቱአል.....
🔆ቀኑ ጥቅምት 20 (እሁድ)
🔆በ Prom night አችን ላይ ምን ምን ኘሮግራሞች ተካተዋል...
🔅Prom night ceremony
🔅የ Prom ፎቶ Program ይኖራል
🔅Prom king 🤴 & Queen 👸
🔅Dinner full ብፌ
🔅Drinks
🔅Prom dance party
🔅Surprises
💢መቼም ሊያመልጣቹ አይገባም💢
ሆቴሉ ይሄን ይመስላል
Dosha Hotel
⭐⭐⭐⭐
የመግቢያ ዋጋው👇👇
1300💵
ዝርዝር መረጃ ለማወቅ ይደውሉ 👇👇
📱+251972626407
📞+251966001154
T.g https://t.me/+TailiijJ5Z1iMDU0
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Share share share❗️❗️
ሁሉም የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ይመለከታል ❗️❗️❗️
G.H school event organizer ©
..All Right Reserved..
00:37
Video unavailableShow in Telegram
⚡️Prome Night ⚡️
ከሀዋስ prome ለማክበር የሞትመጡ ተማሪዎች በሙሉ
Prome becha 1300.
እስከ graduation 1600::
IMG_1912.MP43.05 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ውድ የ2014 የጎሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ውድ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ 12ኛ ክፍል ትምህርታችን እየተጠናቀቀ ስለሆነ ከዚህ በፊት ለኮሚቴዎች እንዳቀረባቹ ሀሳብ መሰረት የ prom night እና የ graduation ፕሮግራም እንደ ጥያቂያቹ እና እንደ ፍላጎታችሁ መሰረት ተዘጋጅቶላቹሀል እናም
ሙሉ package 🛍 የ prom night እና የ graduation 👩🎓 1600 ሲሆን በውስጡ ያሉት package och
⚡️Photo 📸
⚡️ dinner 🍽 🍗🥗🍱🥟
⚡️ soft of drinks 🥂🥃
⚡️gawen (graduation) 👩🎓
ያካተተ ነው እና የ 2014 የ12ኛ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ መሰረት እንድትሳተፉ እናሳስባለን
ፕሮግራሙ የሚደረግበት ቀን መስከረም 15/1/2015 ሲሆን ክፍያ የሚጠናቀቅበት ቀን መስከረም 10/1/2015 ነው ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ክፍያ መፈፀም ትችላላችሁ ፕሮግራሙ ሚደረግበት ቦታ graduation 👩🎓 ቀን 15 ጠዋት 2:00 ጀምሮ Goro preparatory ግቢ ውስጥ ሲሆን
Prom night ደግሞ በ hill side hotel 🏨 ከ ቀኑ 10 ጀምሮ ነው
ይህ አመት የት/ቤት ቆይታችንን የምንጨርስበት አመት በመሆኑ ማናችሁም እንዳትቀሩ ልዩ ጊዜ እናሳልፋለን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን
Phone +251991073270
በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ ::
Repost from Hawas Secondary School @2016
Photo unavailableShow in Telegram