en
Feedback
"TOPAZION" ( 2015 )BATCH

"TOPAZION" ( 2015 )BATCH

Open in Telegram

ታማኝ የመረጃ ምንጭ👍😁 any question ask your self😎

Show more
453
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Attention to all Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College applicants: Please be reminded that it is time to complete your online registration if you have submitted your college applications in the last two weeks and have chosen to commence your studies now. To ensure a smooth registration process, please make sure to fulfill the following requirements upon entry: 1) Original and scanned document of your 12th ESLCE exam resalt , 2) Original and scanned document of your 11th and 12th class transcripts, 3) Original and scanned document of your 8th ministry card, 4) Admission number provided during your online application with us, 5) Soft and hard copies of a 3x4 sized student photo, and 6) Registration fee payment. We are here to assist you every step of the way. Don't miss this opportunity to secure your spot.

የአከፋፈል ሥርዓት እና በአካል 2(3*4) ፎቶ በመያዝ መታወቂያ የሚሰጥባቸው ቀናት ሰኞ =አውቶሞቲቭ እና ፈርኒቸር ማክሰኞ=ቢዝነስ እና ማኑፋክቸሪንግ ረቡዕ=አይ ሲ ቲ እና ድራፍቲንግ ሰርቬዪንግ ኀሙ
የአከፋፈል ሥርዓት እና በአካል 2(3*4) ፎቶ በመያዝ መታወቂያ የሚሰጥባቸው ቀናት ሰኞ =አውቶሞቲቭ እና ፈርኒቸር ማክሰኞ=ቢዝነስ እና ማኑፋክቸሪንግ ረቡዕ=አይ ሲ ቲ እና ድራፍቲንግ ሰርቬዪንግ ኀሙስ=ባዮሜዲካል፣ሌጋል ሜትሮሎጂ እና ጋርመንት አርብ=ኤሌትሪክ እና ኮንስትራክሽን

http://t.me/tgbptc online Registration

ማሳሰቢያ ቀን ተቀይሯል👆👆

የ orientation ቀን ተቀይሯል የከፍተኛ 23 ተማሪ የሆናቹ እና ተግባረድ የተመደባቹ ተማሪዎች የሚመጣዉ እሮብ በ ቀን 19/03/2016 በተግባረድ ቅጥር ግቢ ዉስጥ Orientation ስለሚሰጥ  (ገለፃ) ስለሚደረግ ከጠዋቱ 2:30 ላይ በተግባረድ ቅጥር ግቢ ተገኙ ተብሏል።ከወላጅ ጋር

👆👆

የከፍተኛ 23 ተማሪ የሆናቹ እና ተግባረድ የተመደባቹ ተማሪዎች የሚመጣዉ ማክሰኞ በ ቀን 18/03/2016 በተግባረድ ቅጥር ግቢ ዉስጥ Orientation ስለሚሰጥ  (ገለፃ) ስለሚደረግ ከጠዋቱ 2:30 ላይ በተግባረድ ቅጥር ግቢ ተገኙ ተብሏል።

የከፍተኛ 23 ተማሪ የሆናቹ እና ተግባረድ የተመደባቹ ተማሪዎች የሚመጣዉ ማክሰኞ በ ቀን 18/03/2016 በተግባረድ ቅጥር ግቢ ዉስጥ Orientation ስለሚሰጥ (ገለፃ) ስለሚደረግ ከጠዋቱ 2:30 ላይ በተግባረድ ቅጥር ግቢ ተገኙ ተብሏል።

ሰላም ሰላም 🆘🚨🆘 🆘🚨 የዩኒቨርስቲ መግቢያ እና የሪሜዲያል ዉጤት ያልመጣላቹ ተማሪዎች በ ቀን 13/03/2016 እና በቀን 14/03/2016 ብቻ ተግባረድ ስለተመደባቹ ከላይ በተጠቀሰዉ ቀን በአካል ሄዳቹ ተመዝገቡ።

🎁 የምስራች🎁  ለ2015 የ12ኛ ክፍል ተምሪዎች የመግቢያ ነጥብ የመጣላቹም ያልመጣላቹም በታልቅ ቅናሽ ስጦታ ተሰቷቹ collage መመዝገብ ምትፈልጉ ተማሪዎች  inbox @unicrom30 በሚገርም ቅናሽ -በዲግሪ -በማስተርስ -በቴክኒክ እና ሙያ በፈለጉት አማራጭ 5 ተማሪ ሆናቹ ስትመጡ 5% ቅናሽ 10 ተማሪ ሆናቹ ስትመጡ 10% ቅናሽ  ..............ወዘተ በተጨማሪ የሞባይል ካርድ ሽልማት ብዙ ብዙ እስከ 50% ቅናሽ ከአስተማኝ ዋስትና ጋር ለመመዝገብ የምትፈልጉ በ 0940202000 ብቻ ይደዉሉልን ወይም @unicrom30 ላይ ያናግሩን

የ UNIVERSITY መግቢያ ዉጤት የመጣላቸው ተማሪዎች ዛሬ እና ሰኞ University ሀገር ምርጫ መቀየር ምትፈልጉ ከሆነ መቀየር ትችላላችሁ

ዉጤት አያችሁ?
Anonymous voting

University placement ከጠዋቱ 2:30-9:00 መሙላት ትችላላችሁ