en
Feedback
𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐐𝐞𝐧

𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐐𝐞𝐧

Open in Telegram

🌐 𝙰𝙻𝙻 𝙰𝙱𝙾𝚄𝚃 𝙸𝙽 𝚃𝙷𝙸𝚂 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🛸 𝚃𝚎𝚌𝚑𝚗𝚘𝚕𝚘𝚐𝚢 𝙱𝚞𝚜𝚒𝚗𝚎𝚜𝚜 𝙰𝚗𝚍 𝙲𝚛𝚢𝚙𝚝𝚘 𝙰𝚗𝚍 𝙼𝚘𝚛𝚎..... 𝙽𝚎𝚠𝚜🌐

Show more
394
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
◼️ ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ What is Virus ?? ◼️Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው ◼️ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ ➲Spyware Virus ➲Malware Virus ➲Ransonware Virus ➲Adware Virus ➲Trojan Horse Virus ናቸው ◼️እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል ፤ የVirus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ✅ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው። ✅በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File) ለምሳሌ ◼️Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ ✅ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው ✅ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል ✅Software File ማጥፋት የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ ◼️Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል. ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውራ ◼️እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን 1 ካልታወቀ እና Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ 👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና Fake ከሆነ ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል ◼️ለምን ቢባል Fake የሆኑ ድረገጾች ላይ ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል 2 Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን Check Up ማድረግ 3 የስልካችንን Software Update ማድረግ በሰአቱ እና በግዜ ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ About Phone የሚል አለ እሱን እንዴ Click እንላለን ከዛ Software Update የሚለውን Click ማለት Update ማረግ። SHARE 🚀

#tech_tip Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ? ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን
#tech_tip Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ? ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን ማድረግ እንችላለን።  ይህም በcustom instructions ይባላሉ። ይህንንም on/off እያደረግን መጠቀም እንችላለን። ፕሮፋይላችን ውስጥ ከገባን በኋላ personalization ከዛ enable Customization የሚለውን  on በማድረግ custom instructions, Nickname, more about you የሚሉት ውስጥ ስለኛ ልዮ ልዩ መረጃዎችን በማስገባት chatGpt የሚሰጠንን ምላሽ ማስተካል እንችላለን። ማሳሰቢያ፡ Enable personalization የሚለው on ማድረግ እና ካስተካከላችሁ በኋላ የright ምልክቱን መንካት አትርሱ። ከዚህ በኋላም በChatGpt ምላሾች ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላችሁ።

ይህ ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ🏃🏃 🤑🤑 የታዋቂው የ BNB መስራች የCZ ነው ። ቶሎ መጀመር አይከፋም ገብታችሁ እዩት ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ በጣም በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው 💯 ለመጀመር
ይህ ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ🏃🏃 🤑🤑 የታዋቂው የ BNB መስራች የCZ ነው ። ቶሎ መጀመር አይከፋም ገብታችሁ እዩት ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ በጣም በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው 💯 ለመጀመር 👇👇👇 7TZGHG 🌟https://creator.giggleacademy.com/view/app-download?inviteCode=7TZGHG

NVIDIA ከህንድ አጠቃላይ economy የሚበልጥ ዋጋ እንዳለው ታውቃላችሁ? ⚫NVIDIA: ~$4.3T market cap ⚫India: ~$4.2T GDP አስቡት 30,000 ሰራተኞች ብቻ ያሉት ድርጅት
NVIDIA ከህንድ አጠቃላይ economy የሚበልጥ ዋጋ እንዳለው ታውቃላችሁ? ⚫NVIDIA: ~$4.3T market cap ⚫India: ~$4.2T GDP አስቡት 30,000 ሰራተኞች ብቻ ያሉት ድርጅት ከአለም አንደኛ የህዝብ ብዛት (1.5B) ካላት ሀገር የበለጠ ኢኮኖሚ ሲያንቀሳቅስ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንፃር ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?

Tell birr በመጠቀም ሰዎች እንዴት እንደሚያጭበረብሩ እና እንደሚጭበረበሩ ማወቅ ትፈልጋለህ just ለጥንቃቄ

የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ተለቀቀ! የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ፡፡ የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡ አድራሻዎቹ፡ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 3.  አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡  6284 (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት) SHARE https://t.me/Data_Qen https://t.me/Data_Qen

የጥንቃቄ መልክት TELEGRAM, WHATSAPP, IMO የምትጠቀሙ ሰዎች ከማንኛውም ሰው የሚላክላችሁን LINK በፍፁም እንዳትነኩ የብዙ ሰዎች ACCOUNT በነዚ LINK አማካኝነት HACK እየተደረገ
የጥንቃቄ መልክት TELEGRAM, WHATSAPP, IMO የምትጠቀሙ ሰዎች ከማንኛውም ሰው የሚላክላችሁን LINK በፍፁም እንዳትነኩ የብዙ ሰዎች ACCOUNT በነዚ LINK አማካኝነት HACK እየተደረገ ነው ስለዚህ በፍፁም ከማንኛውም ሰው የሚላክላችሁን LINK እንዳትነኩ። ብዙ ሰው የሚመስለው አካውንቴን ነው የሚወስዱን ሌላ ምን ያደርጋሉ የምትሉ ሰዎች አላቹ ግን ችግር ከዛ የከፋ ነው ይሄ ማለት የናተን ACCOUNT HACK ካደረጉ ቡሀላ እናተ እዛ ACCOUNT ላይ የምታወሯቸውን ሰዎች በተላያየ ሰበብ በጣም ብዙ ገንዘብ እንዲልኩ በማድረግ እናተ ላይ በጣም የከፋ ችግር እንዲደርስ ያደርጋሉ ብዙዎች የዚ ችግር ገፋጭ ሆነዋል ስለዚህ ተጠንቀቁ።

ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

ከዚህ በታች በ2025 ከፍተኛ የባትሪ አቅም ካላቸው ስልኮች መካከል የተወሰኑትን ተጠቅሰዋል። 1. Vivo X200 Ultra የባትሪ አቅም: 6,000 mAh ይህ ስልክ በቴክኖሎጂ ሙከራዎች ላይ የባትሪ ቆይታው እጅግ በጣም ረጅም እንደሆነ ታይቷል። በተለይ ቪዲዮዎችን ለመመልከት እና ጨዋታዎችን ለመጫወት ተመራጭ ነው። 2. OnePlus 13 የባትሪ አቅም: 6,000 mAh ይህ ስልክ ትልቅ ባትሪ ከመያዙም በላይ፣ እጅግ በጣም ፈጣን የሆነ 100W ቻርጅ የማድረግ አቅም አለው። ይህም ባትሪው በፍጥነት እንዲሞላ ያደርገዋል። 3. Asus ROG Phone 9 Pro የባትሪ አቅም: 5,800 mAh ይህ ስልክ በዋነኝነት ለጨዋታ (gaming) የተሰራ ሲሆን፣ ለዚህም ዋናው ምክንያት ትልቅ የባትሪ አቅም ስላለው ነው። የጨዋታ አፍቃሪዎች ሳይጨነቁ ለረጅም ሰዓታት ሊጠቀሙበት ይችላሉ። 4. Samsung Galaxy S25 Ultra የባትሪ አቅም: 5,000 mAh ሳምሰንግ ባንዲራ ስልኮቹ ከብዙ የ AI ባህሪያት ጋር በጥሩ ሁኔታ የሚሰሩ ከፍተኛ የባትሪ አቅም አላቸው። የGalaxy S25 Ultra ስልክ ለተለያዩ ተግባራት ለሙሉ ቀን የሚያገለግል በቂ ባትሪ አለው። 5. Google Pixel 9 Pro XL የባትሪ አቅም: 5,060 mAh ጉግል ፒክስል ስልኮች ከፍተኛ የባትሪ አቅም ከመያዛቸው በተጨማሪ፣ የሶፍትዌር ማመቻቸት (software optimization) በጣም ጥሩ ስለሆነ ባትሪውን በብቃት እንዲጠቀም ያደርገዋል። ይህም ባትሪው ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ይረዳል። ጠቃሚ ማስታወሻ: የባትሪ አቅም በ mAh ሲለካ፣ ስልኩ በአንድ ቻርጅ ምን ያህል ጊዜ ሊቆይ እንደሚችል የሚወስነው ዋናው ነገር ቢሆንም፣ የባትሪው ቆይታ የሚወሰነው በሌሎች ነገሮችም ነው፦ የስልኩ ፕሮሰሰር (Processor): አዲስ እና ቀልጣፋ ፕሮሰሰሮች ባትሪን ያነሰ ስለሚጠቀሙ የባትሪ ዕድሜ እንዲረዝም ያደርጋሉ። የማያ ገጹ ጥራት (Screen Resolution) እና ብርሃን (Brightness): የማያ ገጹ ጥራት ከፍ ሲልና ብርሃኑ ሲበዛ ብዙ ባትሪ ይበላል። የሶፍትዌር ማመቻቸት (Software Optimization): የስልኩ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (ለምሳሌ አንድሮይድ ወይም አይኦኤስ) የባትሪ አጠቃቀምን በምን ያህል ብልህነት እንደሚቆጣጠርም በጣም አስፈላጊ ነው።

⚫️ ብዙዎቻችሁ በሚባል ደረጃ የተቸገራችሁት አንዳድ አፕልኬሽኖችን በምትጠቀሙ ጊዜ እና ጌሞችን በምትጫወቱ ጊዜ በየ መሀሉ ማስታወቂዎች እየገቡባችሁ በጣም ተማራችዋል ይሄንም በማሰብ እንዴት አርጋች በ
⚫️ ብዙዎቻችሁ በሚባል ደረጃ የተቸገራችሁት አንዳድ አፕልኬሽኖችን በምትጠቀሙ ጊዜ እና ጌሞችን በምትጫወቱ ጊዜ በየ መሀሉ ማስታወቂዎች እየገቡባችሁ በጣም ተማራችዋል ይሄንም በማሰብ እንዴት አርጋች በቀላሉ ምንም አይነት APPLICATION ሳትጠቀሙ እነዛ ማስታወቂያዎች ተመልሰው እንዳይመጡ እንዴት ማድረግ እንደምትችሉ ልገራችሁ። ⚫️ በመጀመርያ ወደ ስልካችሁ SETTING APPLICATION ትገባላችሁ በመቀጠል SEARCH ማድረጊያው ጋር በመሄድ PRIVATE DNS ብላችሁ SEARCH ታደርጋላችሁ በመቀጠል PRIVATE DNS የሚል ያመጣላችዋል እሱን ትነካላችሁ ከዛ SELECT PRIVATE DNS MODE የሚል ያመጣ እና ከታች ሶስት አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ ሶስተኛ ላይ ያለውን PRIVATE DNS PROVIDER HOSTNAME የሚለውን ትመርጣላችሁ በመቀጠል ከታች መፃፍያ ቦታ አለ እዛ ቦታ ላይ እንዲ ብላችሁ ፃፉ dns.adguard.com ከዛ ከታች SAVE የሚል አለ እሱን በመንካት APPLICATION ስትጠቀሙ እና ጌሞችን ስትጫወቱ በመሀል እየገባ የሚያስቸግራችሁን ማስታወቂያ ዳግመኛ ስልካችሁ ላይ እንዳይመጣ ማድረግ ትችላላችሁ።

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል። የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬ
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል በ2017 የትምህርት ዘመን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል። የትምህርት ሚኒስቴር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፤ የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ በነገው ዕለት ከ10 ሰዓት ጀምሮ ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ይሰጣል። የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠቱ ይታወሳል። በተፈጥሮ ሳይንስና በማህበራዊ ሳይንስ በአጠቃላይ 608 ሺህ 742 ተማሪዎች ተመዝግበው 581 ሺህ 905 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ከተፈታኞቹ መካከል 134 ሺህ 828 ተማሪዎች በበይነ መረብ የተፈተኑ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ተማሪዎች ደግሞ በወረቀት ተፈትነዋል። ፈተናው በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተቋቋሙ 216 የመፈተኛ ማዕከላት በበይነ መረብ በአራት ዙር እንዲሁም በወረቀት በሁለት ዙር መሰጠቱ የሚታወስ ነው።

🥶BYBIT P2P IS NOW WORK 🤝

Gemini_2.5 Google አዲስ የAI Image generator ሞዴሉን ይፋ አደረገ🫡 ፣ ይሄ ሞዴል ከOpenAI Gpt-4o Image Generator እና ከሌሎች የAI Image generator
Gemini_2.5 Google አዲስ የAI Image generator ሞዴሉን ይፋ አደረገ🫡 ፣ ይሄ ሞዴል ከOpenAI Gpt-4o Image Generator እና ከሌሎች የAI Image generator ሞዴሎች ጋር ሲነፃፀር በጣም የተሻለ 😳 ሲሆን ይሄም ሞዴል ተጠቃሚዎች ቀላል ቃላቶችን ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ፎቶዎችን Edit ማድረግ የሚያስችል 🫡፣ በተጨማሪም የአንድን ፎቶ Different Angle ፎቶ Accurate በሆነ መልኩ Generate ሊያደርግ የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ መጠቀም የምትፈልጉ ካላቹ Google AI Studio ዉስጥ በመግባት መጠቀም ትችላላቹ ነገር ግን Limit አለዉ ለFree users 🫡

#Samsung ሰሞኑን Apple iPhone 17 መልቀቁ አይዘነጋም። ታዲያ ሳምሰንጎች አሽሙር ቢጤ በofficial X አካውንታቸው አጋርተዋል። #iCant believe this is still releva
#Samsung ሰሞኑን Apple iPhone 17 መልቀቁ አይዘነጋም። ታዲያ ሳምሰንጎች አሽሙር ቢጤ በofficial X አካውንታቸው አጋርተዋል። #iCant believe this is still relevant" ይህ ነገር እስከ አሁንም ጠቃሚ ነው ብዬ አላምንም።" በማለት የጀመሩት post #iCant የሚለው "Iphone አይችልም።" የሚለውን ለማመልከት የተጠቀሙት እንደሆነ ብዙዎች ገምተዋል። በብዙ የX ፖስቶቻቸው ላይ Hashtag icant (#iCant) በተደጋጋሚ ተጠቅመዋል። ሌላው "Let us know it when it folds." ወይም "ፎልድ ሲሆን (ሲታጠፍ) ንገሩን" በማለት የቀለዱ ሲሆን እንዲሁም "48MP ×3 still doesn't equal 200MP" በተጨማሪም "actual innovation > hype ትክክለኛ ፈጠራ ከጉራ ያበልጣል።" በማለት ሙድ ይዘዋል። ይህን ነገር እንዴት ታዩታላችሁ? Samsung ውድድሩ ከብዶት ይሆን? ©

Larry Ellison የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ቻለ። Larry Ellison elon muskን በመብለጥ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ችሏል። የ81 አመቱ Larry Ellison
Larry Ellison የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ቻለ። Larry Ellison elon muskን በመብለጥ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት መሆን ችሏል። የ81 አመቱ Larry Ellison oracle የተሰኘው በSoftware፣ databaseና cloud computing ላይ ትኩረቱን ያደረገ የTechnology ድርጅት መስራች ሲሆን ይህም ድርጅት ሰሞናዊ የስቶክ ማርኬት ዋጋው በ40% ከፍ ብሏል። በዚህም ምክንያት የEllison ሀብት በአንድ ቀን ብቻ በ101 ቢሊዮን ዶላር ጨምሮ አጠቃላይ ሀብቱ ከ393 ቢልዮን ዶላር በላይ መሆን ችሏል። Oracleን በ19777 ከBob Miner እና Ed Oates በጋራ የመሰረተው Ellison እስካሁን ድረስ የድርጅቱ ዋና የቴክኖሎጂ ኦፊሰር እና ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ያገለግላል። Elon musk በ2021 የAmazonኑን Jeff Bezosን በመብለጥ የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም መሆን መቻሉ አይዘነጋም። በነገራችን ላይ በአሁኑ ሰአት አለማችን ላይ ካሉ Top 10 ባለፀጋዎች መካከል 8ቱ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰማሩ እንደሆኑ ታውቃላችሁ? ምንጭ፡ #Fortune, #Bloomberg ©

Apple ማገረሙን ቀጥሏ ጀመአው🔥🔥 አዲስ airpod pro 3 የተባለ airpod realese አርጉአል ይሄም ዋጋው በኛ ወደ 41,000 ብር ነው🙄 1.የተመረጡ ቋንቋዎችን ተርጉሞ የሚያሰማቹ ይ
Apple ማገረሙን ቀጥሏ ጀመአው🔥🔥 አዲስ airpod pro 3 የተባለ airpod realese አርጉአል ይሄም ዋጋው በኛ ወደ 41,000 ብር ነው🙄 1.የተመረጡ ቋንቋዎችን ተርጉሞ የሚያሰማቹ ይሆናል ይሄም ማለት እኔ በጣልኛ ባወራቹ እራሱ translate አርጎ በእንግሊሽ ያሰማቿል ማለት ነው 2.ሌላኛው feature ደሞ የልብ ምት ይለካላቿል ከዛ የልብ ምታቹን ቁጥር በስልካቹ ማየት ትችላላቹ ማለት ነው እና 41,000 ይገባዋል?

💰Bybit p2p is back 🔥🔥

⚡️JUST IN: Apple unveils iPhone 17 Pro. 💰 prices iPhone 17: $799 iPhone 17 Air: $999 iPhone 17 Pro: $1,099 iPhone 17 Pro Max $1,199