𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐐𝐞𝐧
Open in Telegram
🌐 𝙰𝙻𝙻 𝙰𝙱𝙾𝚄𝚃 𝙸𝙽 𝚃𝙷𝙸𝚂 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🛸 𝚃𝚎𝚌𝚑𝚗𝚘𝚕𝚘𝚐𝚢 𝙱𝚞𝚜𝚒𝚗𝚎𝚜𝚜 𝙰𝚗𝚍 𝙲𝚛𝚢𝚙𝚝𝚘 𝙰𝚗𝚍 𝙼𝚘𝚛𝚎..... 𝙽𝚎𝚠𝚜🌐
Show more394
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
394
◼️ Giggle Academy ይህ APPLICATION ለልጆቻችሁ ከምንም በላይ የሚያስፈልጋችሁ Application ነዉ፤ ልጅ ከሌላችሁም ለዘመድ ወይም ለጎረቤታችሁ ጋብዙ።
◼️ እዚህ Application ላይ ልጆች KG ገብተዉ የሚያገኙትን እዉቀት በነፃ በሚገርም መልኩ ታገኙታላችሁ፤ ስለ አኘሊኬሽኑ አጠቃቀም በደንብ ለመገንዘብ ተመልከቱ ➡️
◼️ DOWNLOAD አድርጋችሁ አሁኑ ለልጆቻችሁ በብር የማይገኝ እዉቀትን ይስጧቸዉ ➡️ DOWNLOAD NOW
Invitation code ➡️
7TZGHG
SHARE 🚀394
Repost from 𝐃𝐚𝐭𝐚 𝐐𝐞𝐧
ይህ ትልቅ እድል እንዳያመልጣችሁ🏃🏃 🤑🤑
የታዋቂው የ BNB መስራች የCZ ነው ።
ቶሎ መጀመር አይከፋም ገብታችሁ እዩት ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ በጣም በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው 💯
ለመጀመር 👇👇👇
7TZGHG 🌟https://creator.giggleacademy.com/view/app-download?inviteCode=7TZGHG
394
Repost from ETHIO NETWORKS
📌በክሪፕቶ ታሪክ ትልቁ ክራሽ !!
ምንድነው የተፈጠረው ?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ላለፉት ጥቂት ወራት የቀዘቀዘውን የአሜሪካ - ቻይና ንግድ ጦርነት ቀስቀሱት... እንዴት ?
☀️ዶናልድ ትራምፕ በትላንትናው ዕለት ከቻይና በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የ 100% ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ
☀️ይሄንንም ተከትሎ በክሪፕቶ አለም ውስጥ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ፤ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ ከ9.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ከማርኬቱ Liquidate ሆነ
☀️ቢትኮይንም ከነበረበት ዋጋ በ -12% በማሽቆልቆል ወደ $105,896 ሊወርድ ችሏል የኋላ ኋላ በማገገም ወደ $114,707 ቢመለስም
☀️ኢቲሪየምም በአንፃሩ ከ $200 ቢሊዮን ማርኬት ካፕ በላይ በመቀነስ ከነበረበት ዋጋ -18% አሽቆልቁሎ $3,574 ሊደርስ ችሏል...
☀️በተመሳሳይ እንደ Solana, XRP, Dogecoin እና Cardano ያሉ አልት ኮይኖች ከ 15-25% በደቂቃዎች ዉስጥ አሽቆልቁለዋል
☀️ትልቁ Liquidate የሆነ አካውንት : $87.5 ሚሊዮን ዶላር በHTX ኤክስቼንጅ
☀️ትልቅ Liquidation የተመለከቱ ኤክስችንጆች
Binance: $2.5 ቢሊዮን ዶላር
Bybit: $1.8 ቢሊዮን ዶላር
OKX: $1.2 ቢሊዮን ዶላር
HTX: $800 ሚሊዮን ዶላር
Hyperliquid: $400 ሚሊዮን ዶላር
ራሳችሁን ጠብቁ 🫶
✏️ GRIGGS
394
የሰሜን ኮሪያ ሀከሮች በ2025 ብቻ ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ክሪፕቶ እንደዘረፉ አንድ ሪሰርች አመላከተ።
ከዚህ ውስጥ በክሪፕቶ የዘረፋ ታሪክ ከፍተኛ ደረጃ የያዘው የየካቲት ወሩ የ1.46 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣው የBybit Ethereum ስርቆት ለቁጥሩ ማሻቀብ ዋናው ተብሏል።
Elliptic አጠናሁት ባለው ጥናት መሰረት በሰሜን ኮርያ መንግስት የሚደገፉ ሀከሮች ለአመታት የክሪፕቶ ምህዳሩን ሃክ በማድረግ እስከዛሬ ከ6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዘርፈዋል።
ጥናቱ ላይ እንደተገለፀው ትክክለኛ የገንዘቡ መጠን ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችልና ሌሎች ብዙ ሪፖርት ያልተደረጉ ስርቆቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ ተጠቅሷል።
ሃከሮቹ የተለያዩ የክሪፕቶ hacking መንገዶችን የሚጠቀሙ ሲሆን elleptic የባይቢትን ስርቆት በማጥናት በጣም የተለመዱት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ሲል ይፋ አድርጓል።
⚫Multiple rounds of mixing and cross-chain transactions.
⚫Using obscure blockchains with limited analytics coverage.
⚫Reducing costs by purchasing utility tokens of specific protocols.
⚫Exploiting “refund addresses” to redirect assets to fresh wallets.
⚫Creating and trading tokens issued directly by laundering networks.
የተባበሩት መንግስታትና ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራት ሰሜን ኮርያ ይህን ገንዘብ የኒውክሊየር ሃይል ለማበልፀግ ትጠቀምበታለች ሲሉ ይከሷታል።
ምንጭ Elliptic
©bighabesha_softwares
394
🤯 ቴስላ የሞባይል ዓለምን የሚያናጋውን 'ፓይ ፎን' ($789) ለቀቀ!
ኤሎን መስክ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን 'ፓይ ፎን' (Pi Phone) በይፋ አስተዋውቋል። ዋጋውም $789 ብቻ ነው ብሎል!
ይህ ስልክ ከተቀናቃኙ አይፎን 17 ፈፅሞ የተለየ የሚያደርገው ነገር ቢኖር እጅግ በጣም ዘመናዊና ቄንጠኛ የሆነው ቲታኒየም (Titanium) የአካሉ አሠራር ነው። ይህ ቁሳቁስ ስልኩን እጅግ ዘላቂ እና ማራኪ ያደርገዋል።
ኤሎን መስክ መድረክ ላይ ቆሞ ስልኩን ሲያስተዋውቅ "ይህ አሁን ላለው ጊዜ ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም የተሰራ መሳሪያ ነው" በማለት ሲገልፀው፣ ታዳሚው በጭብጨባ ደስታውን ገልጿል።
የገበያ ተንታኞች እንደሚሉት፣ የፓይ ፎን ዋጋ ብቻውን የስማርትፎን ገበያን መሠረታዊ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። ነገር ግን፣ እውነተኛው አስደንጋጭ መልዕክት ቴስላ ከአፕል ጋር መፎካከርን ብቻ ሳይሆን መላውን ኢንዱስትሪ ሙሉ በሙሉ ለመቀየር ያለመ መሆኑ ነው!
ማህበራዊ ሚዲያው በቅጽበት “አይፎን ደህና ሁን፣ ፓይ ፎን እንኳን ደህና መጣህ!” በሚሉ አስተያየቶች ተጥለቅልቋል።
#tesla🔥
Share 🚀
https://t.me/Data_Qen
https://t.me/Data_Qen
394
BREAKING .....
🔴 የአለማችን ቁጥር 1 ባለሀብቱ ELON MUSK አጠቃላይ ሀብቱ 500 BILLION DOLLAR ወይም ግማሽ TRILLION DOLLAR ደርሷል!!
394
Netflix 15.1 ቢሊዮን የገበያ ዋጋ ኪሳራ ደረሰበት።
የተለያዩ ፊልሞችንና ዶክመንተሪዎችን በOnline በማስተላለፍ የሚታወቀው ድርጅት Netflix ሰሞኑን ከፍተኛ ኪሳራ እየገጠመው ይገኛል።
ከአለማችን ባለሃብቶች መካከል በግንባር ቀደትነት የሚጠቀሰው ኤለን መስክ ተከታዮቹ ይህንን የፊልም ድርጅት መጠቀም እንዲያቆሙ በX አካውንቱ ከቀሰቀሰ ጀምሮ ብዙ ሰብስክራይበሮች ከድርጅቱ ጋር የነበራቸውን ደንበኝት አቋርጠዋል።
ኤለን መስክ ይህን ያደረገበት ምክንያት ኔትፍሊክስ ሆን ብሎ በህፃናት ፊልሞች ላይ የግብረሰዶማውያን ይዘት ያላቸው ሃሳቦች ያስተላልፋል በማለት ነው።
ሰሞኑን እየታየ ያለው Dead End: Paranormal Park የተሰኘው Animation ፊልም ዋና character ጾታውን ከሴት ወደ ወንድ ቀይሮ በቤተሰቡ ተቀባይነት ሲያጣ የሚያሳይ ሲሆን በዚ ፊልም ምክንያት ብዙዎቹ ተቆጥተው በኤለን መስክ ቀስቃሽነት የኔትፍሊክስ ሰብስክሪፕሽናቸውን አቋርጠዋል።
በGoogle Trends ላይም "Cancel Netflix" የሚለው ሃረግ በብዛት search እንደተደረገ ያሳያል።
በዚህም ምክንያት የNetflix share በ2 ቀን ብቻ በ2.3% ዝቅ ብሏል።
⚠️በዚህ አጋጣሚ የቻናላችን ቤተሰቦች ህፃናት ልጆች ወይም እህትና ወንድሞች ካሏችሁ የሚያዩትን ፊልምም ሆነ ሙዚቃ ምንነቱን በደምብ አጣሩ።
👉ሀላፊነት እንዳለባችሁ አትርሱ!!
©️
394
Telegram
📌ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ ነገሮች
✔ 1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::
✔ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::
✔ 3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም ብር እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
when using mobile data -OF-አድርጉት ::
✔4ኛ :- የላክነዉን message ከደረሰ በኃላ delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::
5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት
✅6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::
✔7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ ፊደሎቹን ትልቅh ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::
✔8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም ቻናል መክፈት እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::
✔9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም ግሩፕ እንከፍታለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::
✔10ኛ :- እንዴት አድርገን profile photo መቀየር እንችላለን ?
በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የሚለውን በመንካት የፈለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ፡፡
394
AI 'ሰውን የማይጠይቅ' ሥራ መሥራት ጀምሯል!
'Agentic AI' የተባለ አዲስ የኤአይ ዓይነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ለውጥ እየፈጠረ ነው!
💡 Agentic AI ማለት ተጠቃሚው የሚፈልገውን ግብ (ለምሳሌ፡ "ለኩባንያው የግብይት ዕቅድ አዘጋጅ") ከሰጠ በኋላ፣ ያንን ግብ ለማሳካት የሚያስፈልጉትን እርምጃዎች ሁሉ ራሱ የሚያቅድና የሚፈጽም (ለምሳሌ፡ መረጃ መፈለግ፣ ረቂቅ መጻፍ፣ ማረም) ማለት ነው።
🗣 ይህ ማለት አሁን ያሉ የኤአይ መሳሪያዎች (እንደ ChatGPT) እያንዳንዱን ጥያቄ ማስገባት አያስፈልግም፤ ኤአይዩ ራሱ እንደ "ምናባዊ ሠራተኛ" ሆኖ የዕለት ተዕለት ሥራዎችን ያከናውናል።
🤔 አውቶኖመስ AI የሥራ ቦታዎን ይወስዳል ወይስ ያግዝዎታል? አስተያየትዎን ይስጡን!
394
😂 ንግድ ባንክ ምንሼ ነው UPDATE ካደረገ በዋላ ያመጣው ሙድ
100 ብር ወደሌላ ባንክ ስልኩ 57 ብር ይቆርጣል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
✅ አንዱ 50 ብር ልኮ ኮሚሽን 50 ብር VAT 7 ብር አጠቃላይ 57 ብር ቆረጠበት 🤣🤣🤣
🔴 ቼክ አድርጉ ኮሚሽን + VAT ምን የሚሉት አቆራረጥ እንደሆነ አላቅም
394
ወቅታዊ .....
20 ብር ወደ ሌላ ባንክ ለመላክ 57 ብር እየዘረፈ ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ... ከሚላከው ገንዘብ ሁለት እጥፍ በላይ ነው የሚቆርጠው። የኢትዮጵያ ህዝብ በአደባባይ እየተዘረፈ ነው ......ተንጠቀቁ
እናንተ ጋስ እንዲ ነው?🙊
394
የሳምሰንግ ኖት 7፡ ያልተጠበቀው ውድቀት
"2016 ነበር። ሳምሰንግ እስካሁን ከሰራቸው ስልኮች ሁሉ እጅግ ዘመናዊ የሆነውን ጋላክሲ ኖት 7ን አቀረበ። በሱፐር AMOLED ስክሪኑ፣ በአይሪስ ስካነሩ እና በብልህ ፔኑ በዓለም ዙሪያ ያሉ የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎችን ቀልብ ስቦ ነበር። ለብዙዎች የሕልም ስልክ ነበር። የዓለማችን ምርጥ ስልክ እንደሚሆንም ታስቦ ነበር።
ነገር ግን ደስታው ብዙም አልዘለቀም። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ፣ አንድ አስደንጋጭ ዜና መጣ። አንዳንድ የኖት 7 ስልኮች ባትሪያቸው በድንገት እየፈነዳ መሆኑን የሚያሳይ መረጃ። መጀመሪያ ላይ እንደ ግለሰብ ስህተት ታይቶ የነበረው ችግር፣ በፍጥነት እየተስፋፋ ወደ ዓለም አቀፍ ቀውስ ተለወጠ። ጉዳቱ በጣም ከፍተኛ ነበር። ስልኮቹ ከአውሮፕላኖች ታገዱ። በመጨረሻም ሳምሰንግ ሁሉንም ስልኮች ከገበያ የማውጣት ታሪካዊ ውሳኔ አሳለፈ። በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የጠፋበት፣ በብራንድ ላይም ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ አሳዛኝ ክስተት ነበር።
የኖት 7 ውድቀት ትልቅ ኪሳራ ነበር። ነገር ግን ሳምሰንግ ከስህተቱ ተምሯል። የምርመራ ሂደቱን በማጠናከር እና ለጥራት የበለጠ ትኩረት በመስጠት ከውድቀቱ ተነስቶ በዓለማችን ጠንካራ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሆኖ መቀጠል ችሏል። የኖት 7 ታሪክ፣ ስህተቶች የቴክኖሎጂ እድገት አካል እንደሆኑ የሚያስተምረን ትምህርት ነው።"
394
የተበደራችሁትን ክፈሉ:-ቴሌ‼️
አትዮ ቴሌኮም ብድር ያልከፈሉ ሰዎች እንዲከፍሉ ያሳሳሰበ ሲሆን ያልከፈሉ ግለሰቦች ላይ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ክስ እንደሚሄድ የኢትዮ ቴሌኮም የህግ ክፍል አሳውቋል።
394
◼️ ስልካቹን FACTORY RESET ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገር
◼️ ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን EMAIL ADDRESS ያስገባቹበት ከሆነ RESET ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ PASSWORDእና EMAIL መርሳት የለባቹም ።
◼️ ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን EMAIL ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ።
◼️ መጀመሪያ ላይ SETTING➡️ABOUT PHONE➡️SOFTWARE INFORMATION ➡️BUILD NUMBER የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት ➡️DEVELOPER OPTION ON ይሆናል
◼️ከዛ ወደ SETTING ትመለሱና DEVELOPER OPTON ገብታቹ
OME UNLOCK የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም EMAIL አይጠይቃቹም ማለት ነው።
ይህ መረጃ ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ በREACTION አሳዩኝ👍
Share 🚀
