en
Feedback
Tikvah Exit exam ( Undergraduate COC) corse material for all

Tikvah Exit exam ( Undergraduate COC) corse material for all

Open in Telegram
1 902
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1730 days
Posts Archive
#ExitExamResults #Private የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና በግል የተፈተናችሁ ውጤታችሁን አሁን ማየት ትችላላችሁ። ውጤት ለመመልከት 👇 https://result.ethernet.edu.et ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች ዝርዝር 🙌 ➡️የናንተ Username እዚህ ዉስጥ ካለ አልፋቹአል congtats🥳🤩🎉🎉 ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

የመውጫ ፈተና ውጤት ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤት መመልከት ትችላላችሁ። ዌብሳይቱ አሁን ላይ ለሁሉም እየሰራ አይደለም። እየቆያቹህ ሞክሩት። 👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቋል። - ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Exam Service Payment) የከፈሉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውጤት ዛሬ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም የተለቀቀ መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጠናል። በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት የተደረገ ሲሆን፤ የግል ተፈታኞች ወደ ተማሩበት ተቋም በመሔድ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል።  ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይለቀቃል። - ትምህርት ሚኒስቴር የግል ተፈታኞች ውጤት አለመለቀቁን ተከትሎ ቲክቫህ በጉዳዩ ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል👇 "ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል። የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል። በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል። ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

#WolaitaSodoUniversity Exit Exam Result Some department 🙌 Check ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

#Repost #ExitExam 👉የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች መረጃ አሰጣጥ ፨ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዩ- የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥን ይመለከታል!
+1
#Repost  #ExitExam 👉የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች መረጃ አሰጣጥ ፨ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዩ- የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥን ይመለከታል! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገራዊ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኖ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 919/2014 ወጥቶ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ በዚህ መመሪያ አንቀጽ 12 (12.3) ላይ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ እና ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሰርተፍኬት ፎርማት መሠረት እንዲፈጸም እናሳውቃለን፡፡ (ትምህርት ሚኒስቴር) ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

DebraBirhanUniversity #ExitExamResult ➡️Social Stream   🙌Business and Economics ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

ተለቋል ደብረ ማርቆስ #ExitExamResult This ደብረ ማርቆስ exitexam results health science college 📮For All ExitExam Questions ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

#Bahir dar University Exit Exam Result 2017 E.C

#WolloUniversity #ExitExamResult ➡️All Health Science   🙌 Medicine   🙌 Medical Laboratory   🙌 Midwifery   🙌 Surgical Nursing   🙌 Pediatrics and Child health nursing   🙌 Health informatics   🙌 Environmental health science   🙌 Comprehensive nursing   🙌 Anesthesia ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

#Arsii University Exit Exam Result 2017 E.C በይፋ ውጤ የለቀቁ university ስም ዝርዝር 1. Hawassa 2. Haromaya 3. Bahir dar 4. Deber Markos 5. Mizan Tepi 6. Bule hora 7. Wolkite 8. Jimma 9 Arsii 🥰Congratulations Our Genius graduates. ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤት መመልከት ትችላላችሁ። ዌብሳይቱ አሁን ላይ ለሁሉም እየሰራ አይደለም። እየቆያቹህ ሞክሩት። 👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

#News Exit exam result will be expected to be released on Friday June 20/2025 afternoon . We wish you a good results to our families. ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

የመውጫ ፈተና የሦስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 4/2017 ዓ.ም) ፈተናው በ23 የትምህርት ፕሮግራምች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦ ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5
የመውጫ ፈተና የሦስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 4/2017 ዓ.ም) ፈተናው በ23 የትምህርት ፕሮግራምች በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦ ✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 2: ረፋድ ከ5:30-8:00 ሰዓት ✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

📚💭 Accounting & Finance exit exam done! How was it? Easy? Hard? Unexpected? Let's hear it!" ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

🌟 To All My Amazing Accounting & Finance Followers 🌟 Today is the big day — your exit exam! I just want to say how proud I am of each and every one of you. You've worked so hard, stayed focused, and pushed through challenges. 🙌 🎓 This is your moment to shine! Go in with confidence, trust in your preparation, and give it your very best. No matter what happens today, you’ve already come so far. I believe in you all — and I can't wait to see the incredible things you’ll achieve after this milestone. 📚💪 Good luck and stay strong! Let’s finish this journey with pride and purpose. ❤️ With appreciation and respect, ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

ሰኔ 3 /2017 ዓ.ም በሚሰጠው የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ መውጫ ፈተና በባሕር ዳር  ዩኒቨርሲቲ  የምትፈተኑ ተማሪዎች 👉 የት ካምፓስ እንደተመደባችሁ ለማወቅ መጀመሪያ ይሄንን ማጠቃለያ ይመልከቱ! ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123

🌟 To All Our Amazing EXAM TAKER'S 🌟 Hey beautiful minds! 💫 As your exit exam gets closer, we just want to remind you of something VERY important: You are already a success. 📘✨ This exam does not define your intelligence, your future, or your worth. What it does is give you one more opportunity to shine—and we already know you're full of light. 🌞 📌 Here’s how you win this week: Believe in yourself. Confidence is your secret weapon. 💪 Don’t study to memorize. Study to understand. 📖 Sleep well. Eat right. Breathe deeply. 😌 Take breaks—your brain needs them. 🧠 Talk to yourself kindly. You're doing your best—and that’s enough. ❤️ And always remember: You’re not alone. We’re with you every step of the way—cheering for you, praying for you, and believing in you! 🎓 You’ve come so far. Now is your time to rise. Relax, focus, and give it your best. The rest will follow. 🌈 With love and belief, 💌 [Tikvah Exit exam ] ⭐For more https://t.me/accountingstudi123 https://t.me/accountingstudi123