586
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-1430 days
Posts Archive
586
ማሳሰቢያ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተማሪዎች የመጨረሻ የደብተር ማርክና ፕሮጀክት ማስሞያ ቀን ያለፈው አርብ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን አብዛኞቻቹ ደብተርና ፕሮጀክቱን ብታስሞሉም አንዳንድ ተማሪዎች ግን ደብተርም ፕሮጀክትም ያላስሞሉ አሉ። በተጨማሪም ደብተራችሁ ላይ ስም ሳትጽፉ ደብተር የጣችሁኝም ተማሪዎች አላችሁ። እንደዚህ አይነት ችግር ያለባችሁ ተማሪዎች እስከ አሙስ ጥር 23 ድረስ በአካል መጥታችሁ ማርካችሁን እንድታስሞሉ አሳስባለሁ። ነገር ይህ ሳይሆን ለሚፈጠር የማርክ ስህተት አላፊነት የማልወስድ መሆኔን አሳውቃለሁ።
