utopia creative
Open in Telegram
🎨 Utopia Creative | Graphic Design Masterclass Transform your creative ideas into professional designs! 🔹 Beginner to Pro Graphic Design Training 🔹 Photoshop & Illustrator Masterclass 🔹 Real-World Projects & Mentorship
Show more977
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-1830 days
Posts Archive
አንድ ድንቅ ዲዛይን ከመፈጠሩ በፊት፣ ትክክለኛው ምስል መመረጥ አለበት። ትክክለኛ የፎቶ ምርጫ እና አቀናጀት (Image Selection & Composition) ለዲዛይንህ ህይወት፣ ለስራህ ደግሞ ፕሮፌሽናል እሴት ይሰጣል። ምስሎችን ዝም ብሎ መደርደር ሳይሆን ታሪክ በሚናገሩበት መልኩ አጣጥሞ ማቀናጀት የልዩ ዲዛይነሮች መለያ ነው። እያንዳንዱ የመረጥከው ፎቶ ተመልካቹን በስሜት ያገናኛል፣ የመልእክትህን አቅም ደግሞ እጥፍ ያደርገዋል። በ Utopia Creative ምስልን የመምረጥ የዲዛይን ጥበብ ተማር፤ የፈጠራ አቅምህን ወደ ላቀ ደረጃ አሳድግ!
utopia creative
@Utopia_creative_official
@Utopia_creative_official
አሁንም ስራ እየፈለጋቹ ነው?
ወይስ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?
🔥 Graphic Design አንድ ጊዜ የሚማሩት Skill፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገቢ ሊያስገኝልዎ የሚችል ሙያ ነው!
💰 Professional Graphic Designer
👉 30,000 – 70,000+ ብር / ወር
💻 Freelance Designer
👉 50,000 – 100,000+ ብር / ወር
🌍 International Freelancing
👉 100,000 – 250,000+ ብር / ወር
የሚማሯቸው:
✅ Photoshop
✅ Illustrator
✅ Logo Design
✅ Social Media Design
✅ Poster & Banner Design
✅ Branding
✅ Freelancing
GRAPHIC DESIGN Skill ወደ ገቢ ይቀይሩ! 💰🎨
@Utopia_creative_official
@Utopia_creative_official
Repost from N/a
🌻🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት በማስመልከት ልዩ የGraphics Design ቅናሽ አድርገናል
🌟🌟20% Discount 🌟🌟🌟
👉 0927724114
👉 @h_e_na
📌 Graphic Design Tips — Part 4 ትክክለኛውን ፎቶ የመምረጥና የማቀናጀት ጥበብ (Image Selection & Composition) 🖼️ በግራፊክ ዲዛይን ዓለም ውስጥ ምስል መምረጥ ማለት የነገሩን ውጫዊ ገጽታ ብቻ ሳይሆን ታሪኩን፣ ስሜቱን እና ጥራቱን መምረጥ ማለት ነው። ከላይ የቀረበውን የሊዮኔል ሜሲን ድንቅ ዲዛይን እንደ አብነት ወስደን 4 ዋና ዋና የዲዛይን ምስጢሮችን እንመልከት፦1. Subject Isolation & Focal Point (የዋናው አካል ትኩረት) ምን ተሰራ? በምስሉ መሃል ላይ ያለው ሙሉ አካል (Subject) ከጀርባው ካለው ውስብስብ ዳራ (Background) ተለይቶ በግልጽ ጎልቶ እንዲታይ ተደርጓል። ትምህርት: የምንመርጠው ምስል ከጀርባው ከሚጨመሩት ዲዛይኖች ጋር ሳይደባለቅ የተመልካቹን አይን በቀጥታ መሳብ አለበት። 2. Depth & Layering (የጥልቀት እና የመደራረብ ስሜት) ምን ተሰራ? ከጀርባ ያለው የፊት ገጽታ (Large Portrait)፣ የጂኦሜትሪክ ቅርጾች (3D Cubes) እና በሁለት ጎን የተበተኑት ትንንሽ የፎቶ ፍሬሞች በንብርብር (Layers) የተቀመጡበት መንገድ ለዲዛይኑ የሶስትዮሽ (3D) ጥልቀት ሰጥቶታል። ትምህርት: ፎቶዎችን ስንመርጥ እና ስናቀናጅ "Flat" (ለጣፊ) እንዳይሆኑ ንብርብሮችን እና ጥልቀቶችን (Depth of Field) መጠቀም ልምዳችን ሊሆን ይገባል። 3. Typography & Image Harmony (የጽሁፍ እና የምስል ውህደት) ምን ተሰራ?"BUILT DIFFERENT" የሚለው ትልቅ ጽሁፍ ከሰውየው ምስል ጀርባና ጎን ገብቶ ከዲዛይኑ አርክቴክቸር ጋር አብሮ ተገንብቷል። ትምህርት: ጽሁፍ እና ምስል እርስ በእርስ መፎካከር የለባቸውም፤ ይልቁንም አንዱ ሌላኛውን የሚያጎላ ውህደት ሊኖራቸው ይገባል። 4. Color Palette & Contrast (የቀለም ስብጥር እና ንፅፅር) ምን ተሰራ? የዲዛይኑ አብዛኛው ክፍል ነጭ፣ ግራጫ እና ጥቁር (Monochromatic/Neutral) ሆኖ ጥቂት የቀይ ቀለም ፍንጣቂዎች (Red Accents) ገብተውበታል። ትምህርት: ገለልተኛ ቀለሞች ላይ ጥቂት ደማቅ ቀለሞችን መጠቀም የዲዛይኑን ደረጃ (Premium Look) በከፍተኛ ሁኔታ ያሳድገዋል። 🔥 "እነዚህን እና ሌሎች ውስብስብ የሚመስሉ የፎቶሾፕ እና ኢሊስትሬተር የዲዛይን ዘዴዎችን በጥራት እና በቀላል መንገድ መማር ይፈልጋሉ? Utopia Creative Masterclass ለፈጠራ ጉዞዎ በሩን ከፍቷል!" ✨ Utopia Creative | Inspiring Creativity 👉 Join: @Utopia_creative_official
ሰበር ዜና‼️ የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
የ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et
Repost from የመዝሙር ግጥሞች ☦️
አሁንም ስራ እየፈለጋቹ ነው?
ወይስ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?
🔥 Graphic Design አንድ ጊዜ የሚማሩት Skill፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገቢ ሊያስገኝልዎ የሚችል ሙያ ነው!
💰 Professional Graphic Designer
👉 30,000 – 70,000+ ብር / ወር
💻 Freelance Designer
👉 50,000 – 100,000+ ብር / ወር
🌍 International Freelancing
👉 100,000 – 250,000+ ብር / ወር
የሚማሯቸው:
✅ Photoshop
✅ Illustrator
✅ Logo Design
✅ Social Media Design
✅ Poster & Banner Design
✅ Branding
✅ Freelancing
GRAPHIC DESIGN Skill ወደ ገቢ ይቀይሩ! 💰🎨
@Utopia_creative_official
@Utopia_creative_official
example 📌 Graphic Design Tips — Part 3 ሰዎችን የሚስብ የዲዛይን ቅደም-ተከተል (Visual Hierarchy) 👁️ አንድ ሰው ዲዛይናችንን ሲያይ ዓይኑ መጀመሪያ የት ማረፍ አለበት? ሁለተኛስ የት? ይህንን በስርዓት መምራት ካልቻልን የተመልካቹ አይን ግራ ይጋባል። ባቀረብነው ምስል ላይ በግልፅ እንደምናየው፦ ግራ በኩል (Poor Visual Hierarchy): ሁሉም ጽሁፎች (ማስታወቂያው፣ ቀኑ፣ ቅናሹ) አንድ አይነት መጠን አላቸው። የትኛው መቅደም እንዳለበት ስለማይታወቅ ተመልካቹ ምን መልእክት ማስተላለፍ እንደተፈለገ ለመረዳት ይቸገራል። ዓይን የት እንደሚያርፍ ይጠፋል። ቀኝ በኩል (Great Visual Hierarchy): ዋናው መልእክት (BLACK FRIDAY) በጣም ትልቅ እና ጎልቶ ወጥቷል። በመቀጠል የቅናሹ መጠን (70% OFF) በሁለተኛ ደረጃ ይታያል። የትኛው ጽሁፍ ዋና (Title)፣ የቱ ንዑስ (Subtitle)፣ እና የቱ ዝርዝር (Body) መሆን እንዳበት በግልጽ በመቀመጡ ዲዛይኑ ማራኪ እና በቀላሉ የሚነበብ ሆኗል። 💡 ያስታውሱ: ፕሮፌሽናል ዲዛይነር ማለት የተመልካቹን አይን የት መጀመር እና የት ማቆም እንዳለበት በብልህነት የሚመራ ሰው ነው። ✨ #Utopia_Creativityግራፊክስ መማር ለሚፈለገው ጓደኛ ላክለት #share @Utopia_creative_official @Utopia_creative_official
እንኳን ደስ አላችሁ!!ያለፋችሁ፤ ያላለፋችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።
ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። ገና Exit Exam አለ የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option እቺ አለም አንድ ነገር ስትንጥቅህ አንደ ነገር ሰታህ ነው,
ከ100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ... ያላለፋችሁም Congrats የራሳችሁን ሴኬታማ ማንነት ለመፍጠር ለሌላ እድል ተሹማችኋል ።
https://t.me/Utopia_creative_official
12ኛ ክፍል ውጤት ተለቆዋል
ያላያችሁ ስም እስከ አያት እና አይዲ ላኩልን
👇
Group ላይ አድድ ማረግ join ማረግ ግድ ነው
https://t.me/entrance_result2018
https://t.me/entrance_result2018
https://t.me/entrance_result2018
አሁን ተስተካክሏል connection ያላያችሁ ስም እስከ አያት እና አይዲ ላኩልን
👇
join
https://t.me/entrance_result2018
https://t.me/entrance_result2018
https://t.me/entrance_result2018
