cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Megbaru Asmare z Tewahido

ዝም ማለት አልችልም!

Show more
Advertising posts
231
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🙏'አአ ብሆን' ከሚያሰኙኝ ጉዳዮች አንዱ እንዲህ ዓይነት መንፈሳዊ ጉባኤያትን ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ መከታተል ነው! እንግዲህ አዲስ አበቤዎች ተጋብዛችኋል፥ እኛም በተለመደው በሚዲያችን እንከታተላለን፤ የሊቃውንቱን ጥዑም ምላሽ በጉጉት እንጠብቃለን። ''''''''''ቦሩ ሜዳ'''''''' ከሜዳው ላይ እንገናኝ! https://t.me/megbaruasmare
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✝️ይቤላ ህጻን ለእሙ ጥበዕኬ እም ወኢትናፍቂ፥ እስመ ዳግመ አልቦቱ ኩነኔ አልቦ!!! (((((((((((እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!)))))))))) https://t.me/megbaruasmare
Show all...
☝️ቤተ ክርስቲያናችንም ሀገራችንም እንዲህ እንድትበጣጠስና እንድትተራመስ ያደረጋት ከቤተ መንግስቱ ይልቅ ራሱ ቤተ ክህነቱ ነው! የቤተ መቅደሱን ሸቃጮችና ለዋጮች ነጋዴዎችን በጅራፍ እየገረፈ እስኪያጸዳቸው ድረስ በብዙ መፈተናችን ይቀጥላል! @አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ግን እኛም እንደ አቅማችን የራሳችንን ጅራፍ አንስተን መሸንቦጥ ይኖርብናል! ******** የቴሌግራም ቻናሌ ምግባሩ አስማረ https://t.me/megbaruasmare ነው! join አድርጉት ለሚወዱትም ያጋሩት
Show all...
💠💠💠💠💠እውነት ካልተነገረ ሰላም አይመጣም፥ ሐሰት ካልተሞገተ ሞትና ስደት አይቆምም? ቀኖና ካልተከበረ ነፍስ አትድንም! ማስመሰል ያብቃ!!! በደለኛው ሕወሐት ወይስ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን???💠💠💠💠
Show all...
በዳዩ ሕወሐት ወይስ ቤተክርስቲያን.pdf1.22 KB
Photo unavailableShow in Telegram
❓ወዴት ወዴት?! 👉የደ/ማርቆስ ከተማ ከንቲባ አቶ ይትባረክ ወደ አሜሪካ እንደኮበለሉ እየተነገረ ነው! 🙏ከመኮብለል ከወገን ጋር ተስማምቶና ተናብቦ መሥራትና መኖር አይበጅም ነበር? በእርግጥ ለሌባና ለዘራፊ ምን ወገን ይኖረዋል????
Show all...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏በሀገሯ የተረገጠችና የተቃጠለች 'ሰንደቅ ዓላማ' በአፍሪካ ምድር_ኮንጎ!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
02:55
Video unavailableShow in Telegram
6.36 MB
Repost from ግዮን-አማራ
በፓስተር ዮናታን አክሊሉ ስም በተመዘገቡ ንብረቶች ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ ወጣ! በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ስም በተመዘገበ ንብረት ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ ያወጣው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ነው፡፡*ባንኩ ሰኔ 13 ቀን 2015 አመት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሃራጅ ማስታወቂያ፣ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ስም የተመዘገቡ ንብረቶች በሃራጅ እንደሚሸጡ አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት በዮናታን ስም የተመዘገበ ሃዋሳ ከተማ ላይ የሚገኝ 400ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ያለው ባለ ሶስት ወለል መኖሪያ ቤት አንደኛው ሲሆን፣ በ22 ሚሊዮን ብር የሃራጅ መነሻ መሸጫ ዋጋ ተቀምጦለታል፡፡ እንዲሁም በዮናታን አክሊሉ አንጄሎ ዜብራ ግሪል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተመዘገበ ሃዋሳ ከተማ ምስራቅ ክፍለ ከተማ የሚገኝ 1ሺህ 271 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ህንጻ ሌላኛው በሃራጅ እንዲሸጥ ጫረታ የወጣበት ሲሆን 30 ሚሊዮን ብር የሃራጅ መነሻ ብር ተቀምጦለታል፡፡ ሌላኛው በሃራጅ እንዲሸጥ ጨረታ የወጣበት ደግሞ በዮናታን አክሊሉ አንጄሎ ዜብራ ግሪል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተመዘገበ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ በካርታ ቁጥር የተመዘገበ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤትም ይገኝበታል፡፡ ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/Gionamhara
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☝️ያሳፍራል! በእርግጥ አሜሪካ ወትሮውንም አማራና ኦርቶዶክስ ጠል እንደሆነች እናውቃለን!!!
Show all...