Muzemil Behja Abu Hanif
Open in Telegram
2 177
Subscribers
No data24 hours
+367 days
+31930 days
Posts Archive
☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️
👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽
😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።
Repost from N/a
ኢስላማዊ ታሪኮች
ዲናዊ ምክሮች
የተለያዩ ዳዓዋዎችን
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
https://t.me/+KXmTq2tJLzxjYzQ0
Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ 👀
👨🦳 ወንዶች በፍፁም 😀እንዳትነኩት ‼️
≼👇👇👇≽
📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
📣https://t.me/+6702HvUaWX8xOTJk
Repost from N/a
ኢስላማዊ ታሪኮች
ዲናዊ ምክሮች
የተለያዩ ዳዓዋዎችን
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
https://t.me/+KXmTq2tJLzxjYzQ0
Repost from N/a
🟢 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🎉
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨
በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ
የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨
📝 የውድድሩ ሂደት
📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
🏆 የሽልማት ዝርዝር
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱
🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻
🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች
📲 ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
💻በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📞 በስልክ: 0942189967
0946248626
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et
AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል።
Repost from N/a
🏖በእረፍት ቀን የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️
👇🏽እንግዲህ ከስር መርጠው ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽
صلو على النبي
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُواتَسْلِيمًا
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا واصْحابهِ اجمعين 🍀
قال رسول اللهِ صلّى اللهُ عليهِ وسلم
من قرا سُورة الْكهفْ يوم الْجُمعة اضاء لهُ من الْنّور ما بيْن الْجُمعتيْنْ صحيح الجامِع ( ٦٤٧٠)
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
🍃ዛሬ ጁመዐ ነው ሱረቱል ካፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
🕌 የጁምዓ ማስታወሻ
አላህ ጉድለቶቻችንን ይማርልን፣ መልካም ሥራዎቻችንን ይቀበልልን፣ ልባዊ ዱዓዎቻችንን ይመልስልን፣ ቤተሰቦቻችንንም በሰላም፣ በጤና፣ በሂዳያ እና በበረካ ይባርክልን። 🤲
ይህን የተባረከ የጁምዓ ቀን የአላህን ዝክር ለማብዛት፣ በነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ላይ ሰላዋት ለማውረድ እና ዱዓችንን የሚፈልጉ ወገኖቻችንን ለማስታወስ እንጠቀምበት።
#ጁምዓ_ #ኢስላማዊ_ማስታወሻ #የጁምዓ_ማስታወሻ #ዱዓ #እስልምና
Repost from N/a
Repost from N/a
🤲 ሪዝቅህ ከአላህ ዘንድ ነው
ሕይወትህን የሌላ ሰው ሕይወት ጋር ዘወትር በማወዳደር ሰላምህን አታጥፋ።
አንድ ሰው ከአንተ የበለጠ ገንዘብ ሊኖረው ይችላል።
አንድ ሰው ከአንተ የተሻለ የሥራ ወይም የሥልጣን ቦታ ሊኖረው ይችላል።
ሌላ ሰው ደግሞ ከአንተ በፊት ስኬት ሊያገኝ ይችላል።
የአንተ ኃላፊነት በታማኝነት መሥራት፣ ዱዓ ማድረግ እና በትዕግስት መጠበቅ ነው።
አላህ ላንተ የጻፈው ሪዝቅ በእርግጥ ይደርስልሃል።
በአላህ ተመካ።
በትጋት ሥራ።
ለምታገኘውም ነገር ሁሉ አመስጋኝ ሁን። 🤲
#ሪዝቅ #ተወኩል #ሰብር #ኢስላማዊ_ማስታወሻ #እስልምና
Repost from N/a
🕌 ተወኩል ማለት ምንም ነገር ሳናደርግ መቀመጥ ማለት አይደለም
በአላህ መተማመን ማለት ጥረትን መተው ወይም ምክንያቱን አለመውሰድ ማለት አይደለም።
ኒያህን አሳምር፣ ትክክለኛውን እርምጃ ውሰድ፣ በትጋት ስራ፣ ከዚያም ውጤቱን ለአላህ ተወው።
አንዳንድ ጊዜ መልሱ ወዲያውኑ ይመጣል፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ አላህ በራሱ ጥበብ ያዘገየዋል። እርሱ እኛ የማናውቀውን ያውቃልና።
የምትችለውን ሁሉ አድርግ፣ ዱዓ አድርግ፣ በአላህም ዕቅድ ተማመን። 🤲
#ኢስላማዊ_ማስታወሻ #ተወኩል #ኢስላም #ዲን #ማስታወሻ
🤲 Your Rizq Is With Allah
Do not destroy your peace by constantly comparing your life with someone else's.
Someone may have more money.
Someone may have a better position.
Someone may achieve success earlier.
Your responsibility is to work honestly, make du'a, and remain patient.
What Allah has written for you will reach you.
Trust Allah. Work hard. Stay grateful.
#Rizq #Tawakkul #Sabr #IslamicReminder
