cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግዮን ቤተ -መጽሐፍት (GYON LIBRARY)

በዚህ ቻናል የተለያየ ይዘት ያላቸው ልብ ወለዶች የፍልስፍና መጽሐፍቶች ሃይማኖታዊ መጽሐፍቶች ታሪኮች እና ሌሎችም መጽሐፍቶች ይለቀቁበታል ። ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል። ሰላም ለ ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ይሁን !!! 💚💛❤️ ከ #3000 በላይ መፅሐፍትን እዚህ ያገኛሉ። እናንብብ እንመራመር እንዋደድ እንስራ ሀገራችንን እንለውጥ !!!!! ግዮን ቤተ መጽሐፍት የአንባቢያን ምርጫ @gyonlibrary

Show more
Advertising posts
7 143Subscribers
-1224 hours
+3507 days
+1 34130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
260Loading...
02
ኮምፒውተሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ እና ለመረጃ ስርቆት የሚዳርጉ በተለምዶ #ቫይረስ ብለን የምንጠራቸዉ አጥፊ ሶፍትዌሮች የትኞቹ ናቸዉ? ኮምፒውተሮቻችን በተለያዩ አጥፊ በሆኑ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች አማካኝነት ለጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ እነዚህን አጥፊ ሶፍትዌሮች ወይም ቫይረሶች በአግባቡ አለመገንዘብ እና አለመቆጣጠር የኮምፒውተር ስርዓቶች በተገቢ ሁኔታ እንዳየሰሩ ብሎም መረጃዎቻችን ለአደጋ እንዲጋለጡ ይዳርጋሉ፡፡ በኮምፒውተር ሥርዓቶቻችን ደጋግመው ከሚያጋጥሙን አጥፊ የሆኑ ቫይረሶች ውስጥ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡ #ቫይረስ /Virus/፡ ቅንጣት የኮምፒውተር ኮድ ሲሆን በኮምፒውተር ሥርዓት ውስጥ በሚገኙ ፕሮግራሞች ወይም ፋይሎች ላይ ጥገኛ በመሆን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመተላለፍ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ቫይረስ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን፣ ሃርድዌሮችን እና ፋይሎችን ለጉዳት ሊዳርግ ይችላል፡፡ #ዎርም /Worm/: ራሱን ከአንዱ ኮምፒውተር ወደሌላው ኮምፒውተር የኮምፒውተራችንን የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመቆጣጠር በኢ-ሜይል ወይም በማያቋርጡ መልዕክቶች አማካኝነት የሚሰራጭ ወይም የሚበዛ የቫይረስ ዓይነት ነው፡፡ #ቶርጃን_ሆርስ /Trojan horse/: የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን ጠቃሚ ሶፍትዌር በመምሰል የሚቀርቡ ነገር ግን የኮምፒውተራችንን ደህንነት ለሥጋት የሚያጋልጥና ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ለምሣሌ አብዛኛውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻችን የተላኩ አባሪ ፋይሎች ወይም የኮምፒውተራችንን የማይክሮሶፍት የደህንነት ማሻሻያ በመምሰል የሚቀርቡ ሲሆን ነገር ግን በተቃራኒው ፀረ-ቫይረሶቻችንን እና የደህንነት መጠበቂያ መተግበሪያዎችንን ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ #አድዌር /Adware/: ጠቃሚ በሚመስሉ ነገሮች የተሞላ የሶፍትዌር ዓይነት ሲሆን ነጻ ሶፍትዌሮችን ያቀረበልን በመምሰል ኮምፒውተራችንን ለጉዳት የሚዳርግ ነው፡፡ ሶፍትዌሩ ጎጂ ላይሆን ቢችል እንኳ ያልፈለግነውን መተግበሪያ በማውረድና በመጫን የሚሰልለን ሊሆን ይችላል፡፡ #ድራይቭ_ባይ_ዳውንሎድ /Drive-by download/: አንዳንድ አድራሻዎች ሳይታወቁ አጥፊ ሶፍትዌሮችን እንድንጭን የሚዳርጉ ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነት ከእኛ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚጫን መተግበሪያ ድራይቭ-ባይ ዳውንሎድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ #ሰላይ /Spyware/: የተጠቃሚውን መረጃ ያለፈቃድ በድብቅ የሚሰበስብ የሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡ እነዚህም የኮምፒውተራችንን ኪ-ቦርድ በምንተይብበት ወቅት ትየባዎቹን በመመዝገብ፣ ምስጢራዊ የይለፍ-ቃሎቻችንን፣ የባንክ አካውንት ቁጥሮቻችንን፣ የምንገኝበትን ሥፍራና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎቻችንን በመሰለል እንዲሁም ግምታዊ ፎቶዎችን በማንሳት /random screenshots/ መረጃዎችን ለፈለጉት ዓላማ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ #ብሮውሰር_ሃይጃከርስ /Browser hijackers/: አጥፊ ፕሮግራም ሲሆን የዌብ መፈለጊያ ሴቲንግን /web browser's settings/ በተለይም እንደ ሆም ፔጅ /homepage/ እና ዲፎልት መፈለጊያ ገፅን /default search page/ ያለተጠቃሚው ፈቃድ የሚለውጡ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ የወሲብ ቀስቃሽ ማስታወቂያዎችን እና ጠቃሚ የመፅሐፍት ዝርዝሮችን ደጋግመው በመጋበዝና ያልተገባ አድራሻዎችን እንድንከፍት በማድረግ መረጃዎቻችንን ለጉዳት የሚዳርጉ /የሚመዘብሩ መተግበሪያዎች ናቸው፡፡
670Loading...
03
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
470Loading...
04
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== 5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል? -----------------------------------------------
100Loading...
05
ቅዳሴ ጎርጎርዮስ pdf ነገ የሚቀደሰው #ቅዳሴ በዕለተ ሆሣዕና #ኦርቶዶክሳዊ #አእምሮ
2143Loading...
06
@gyonlibrary
2485Loading...
07
Media files
610Loading...
08
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
100Loading...
09
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
120Loading...
10
➲ በዐብይ ጾም በጌታችን ድል ከተነሱት ሶሥት ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ውስጥ የሆነው የቱ ነው?
250Loading...
11
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
130Loading...
12
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
221Loading...
13
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== 5⃣.በብሉይ ኪዳን ሕግ ሰው ካለው ላይ ከአስር አንድ ይስጥ ይላል። ይህ ከአስር አንድ የምንሰጠው ምን ይባላል? -----------------------------------------------
61Loading...
14
#ቀይ_ሥር_ለጤና_ከሚሠጠው_ጥቅም_ምን_ያህሉን_ያውቃሉ? ♧ ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡ ♧ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ♧ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣  የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል) ለማስወገድ፣  የሆድ ድርቀትን ለማስወገድ፣ የደም ግፊትን ለመከላከል እና የሆድ ቁስለትን ለማስታገስ የሚሉትን ለአብነት ያነሳሉ፡፡ 1.  ዕይታን ለማሻሻል ፡- በተለይም ሰዎች ዕድሜያቸው እየጨመረ ሲሄድ ቀይ ሥር ቢመገቡ የዕይታቸውን ሁኔታ ባለበት ለመጠበቅ ብሎም ለማሻሻል እንደሚያግዝ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ 2.  የጉበት ሥብን ለማስወገድ ፡- የጉበት የሥብ መጠን ከሚፈለገው በላይ መሆን ውስብስብ የጤና ዕክሎችን እንደሚያስከትል ይታመናል፡፡ በመሆኑም ቀይ ሥር መመገብ የጉበትን ሥብ ለማስወገድ እና ጤናማነቱን ለመጠበቅ እንዲሁም ጉበታችን ሥራውን በአግባቡ እንዲሠራ ለማስቻል ይረዳል፡፡ 3.  የሆድ ድርቀትን ለማስወገድ ፡- በቀይ ሥር ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር የምግብ መፈጨትን ለማፋጠን፣  ምግብ በሚመገቡበት ወቅትም ምቾት እንዲሰማና የሆድ ድርቀት እንዳያጋጥም ይረዳል፡፡ 4.  የደም ግፊትን ይከላከላል ፡- ቀይ ሥርን መመገብ ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖር ያስችላል ይላሉ ባለሙያዎች፡፡ ይህም የልብ ሕመምን ጨምሮ በሌሎች ተያያዥ ችግሮች ከመጋለጥ እንደሚታደግም ነው የሚገልጹት፡፡ 5.  የሆድ ቁስለትን ያስታግሳል ፡- ቀይ ሥር “ቤታላይን” በተሰኘ ንጥረ-ነገር የበለጸገ በመሆኑ የሰውነት ክፍሎችን ሥርዓት ለማስተካከል እንዲሁም የሆድ ቁስለትን ለማስወገድ ያግዛል መባሉን ኸልዝ ላይን አስነብቧል፡፡ ♧ አንድ 80 ግራም የሚመዝን ቀይ ሥር÷ 29 ኪሎ ካሎሪ፣ 1 ነጥብ 4 ግራም ፕሮቲን፣ 0 ነጥብ 1 ግራም ሥብ፣ 6 ነጥብ 1 ግራም ኃይል ሠጪ፣ 2 ነጥብ 1 ግራም ፋይበር፣ 304 ሚሊ ግራም ፖታሺየም እንዲሁም 120 ማይክሮ ግራም ፎሌት እንደሚይዝ መረጃው አመላክቷል፡፡ መልካም ጤንነት!!
3621Loading...
15
እንደ ኖትኮይን ካለፈ በኋላ እንዳይቆጫችሁ። ቀላል ነው ሊንኩን ነክታችሁ በመግባት coin ሰብስቡ!! አንድ ወር ብቻ ነው የቀረው ፍጠኑ!! https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5250163910
3700Loading...
16
➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
260Loading...
17
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
320Loading...
18
አንድ ምርጥ ገንዘብ የምታፍሱበት bot ላስተዋውቃቹ 🎉የቦቱ ስም Hule pay ቦት ይባላል በቀን እስከ ETB 200.00 birr መስራት ትችላላቹ !          🧬  ስራው  በጣም ቀላል ነው  🧬 ♻️ቦቱን Start ካላቹት በኋላ የሚሰጣቹ ሁለት channel Join ማድረግ ከዛ check ስትሉት የመግቢያ  ETB15.00 ቦነስ ይሰጣቹል ♻️አንድ ሰው የናንተን link   Start ባለ ቁጥር ለናንተ ETB 3.00 birr ይሰጣቸዋል ! ♻️ETB 10.00 birr ሲደርስ ማውጣት ትችላላቹ                              🔰 የቦቱ link🔰 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r03717015920 ✅ፍጠኑ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ ✅
230Loading...
19
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
160Loading...
20
Media files
300Loading...
21
አንድ ምርጥ ገንዘብ የምታፍሱበት bot ላስተዋውቃቹ 🎉የቦቱ ስም Hule pay ቦት ይባላል በቀን እስከ ETB 200.00 birr መስራት ትችላላቹ !          🧬  ስራው  በጣም ቀላል ነው  🧬 ♻️ቦቱን Start ካላቹት በኋላ የሚሰጣቹ ሁለት channel Join ማድረግ ከዛ check ስትሉት የመግቢያ  ETB15.00 ቦነስ ይሰጣቹል ♻️አንድ ሰው የናንተን link   Start ባለ ቁጥር ለናንተ ETB 3.00 birr ይሰጣቸዋል ! ♻️ETB 10.00 birr ሲደርስ ማውጣት ትችላላቹ                              🔰 የቦቱ link🔰 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r03717015920 ✅ፍጠኑ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ ✅
210Loading...
22
Media files
10Loading...
23
@merjatvoffical #እንደማያዉቁት መረጃ ቲቪ አድማሱን ለማስፍት እና ለሁሉም ተደራሽ ለመሆን እየጣረ እንደሆነ ይታወቃል ግን ቢሆንም አሁንም ድረስ ትክክለኛ መረጃዎችን ለሁሉም እያደረስን አደለም እናም ወድ ተከታዮች አችን ከዚህም በላይ ተደራሽ እንድንሆን የናንተን እርዳታ እንሻለን እናም ሁላችሁም group አችን ላይ ወዳጆችአችሁን #join #አድ #ሸር እንድታረጓቸዉ እንጠይቃለን @merjatvoffical
610Loading...
24
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
160Loading...
25
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
270Loading...
26
ሳታልፍ በፊት ኑር! በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው። ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ! ...... ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @sawemhone @👬👬👬👬👬👫👫👫👫👫
4372Loading...
27
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
220Loading...
28
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
181Loading...
29
​​👼 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው? 🤔 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 🥰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 😇 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 🧎‍♂ እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ? 👼 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት?             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
200Loading...
30
📔📔📔  የንባብ ቅምሻ 📔📔📔 አሽከርካሪዎች ጥግ ጥግ ይይዛሉ፡፡ እግረኞች ከመኪናው መንገድ ይሸሻሉ፡፡በሩቁ ቆመው በመሽት ከዱር በርግጎ እንደመጣ ጎሽ አፍጥጠው ይመለከቱታል፡፡ ከአራት ኪሎ አቅጣጫ የመጣው አንቡላንስ መሃል ለመሃል ተርትሯት ሲገባ ካዛንቺስ ተሸበረች፡፡ መንገድ ዳር የቆመው የዲፕሎማቲክ መለያ ታርጋ የለጠፈችው መኪና ፈንጂ እንደተጠመደባት ሁሉ በሩቅ በህዝብ ተከባለች፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በመኪናዎቻቸው አናት ላይ የተገጠመላቸውን ሰማያዊ መብራት ብልጭ ድርግም ብልጭ ድርግም እያደረጉ የደረሱት ፖሊሶች ህዝብን ለመበተን ይጥራሉ ከዚህ ሲበትኑት ከወዲያ ይጠራቀማል፡፡ የደንብ ልብስ የለበሱ ሁለት የፖሊስ መኮንኖች ከመኪናዋ ጎን እንደቆሙ የአንቡላንስ ድምፅ ሲሰሙ ተቁነጠነጡ፡፡ ጠና ያለው ወደመኪናዋ ተጠጋ፡፡ በመሪው በኩል ያለው በር ተከፍቷል ፣ መስታወቱ አስፋልት ላይ ረግፈዋል፡፡ በሹፌሩ መቀመጫ ላይ የተቀመጠው የሞሮኮው ወታደራዊ አታሼ ወደኀላ ተንጋሎ አይኖቹን ገርበብ አድርጓቸዋል፡፡ በስተግራ ከማጅራቱ ስር ጥይቱ ከገባበት ጠባብ ቀዳዳ በቀጭኑ የሚንቆረቆረው ደም ግራ ትከሻውን አበስብሶታል፡፡ ፖሊሱ ጠጋ ብሎ አጠናው፣ ግራ እጁን አንስቶ የልቡ ምት አዳመጠ፡፡ አለ፡፡ አልሞተም፡፡ ደም የምትረጨው ልቡ የቀራትን  እንጥፍጣፊ እየጨመቀች ትር-ትር ትላለች፡፡ የአንቡላንሱ እዬዬ እየቀረበ መጣ፡፡ ፖሊሱ ትከሻውን ሲነካ ተሰማው፡፡ ቀና ብሎ ተመለከተ፡፡ ከጀርባው ከቆመው ጓደኛው ጋር ተያዩ፡፡ በመላ ተነጋገሩ፡፡ የአንቡላንሱ ድምፅ ቀረበ ትር-ትር ትላለች ልቡ፡፡ ዋይ!  ዋይ! ይላል አንቡላንሱ፡፡ ፖሊሶቹ ተያዪ፡፡ የተሰጣቸው ትእዛዝ ቁርጥ ያለ ነው፡፡ ጠና ያለው ፖሊስ እጁን ሰደደና ከመሪው ጀርባ ጋለል ያለውን ቁስለኛ አፍና አፍንጫ ጥርቅም አድርጎ አፈነው፡፡ ትር-ትር አለች ልቡ፡፡ ትንሽ ተፈራገጠ፡፡ ትር-ትር ወዲያው ዝም አለ፡፡ ቀና አለ ፖሊሱ ለመጀመሪያ ጊዜ እርጋታ እየታየበት፡፡      ሙሉውን ያንብቡት    ምንጭ 📚 ቆንጆዎቹ ከ ሠርቅ.ዲ ከ ሰው መሆን ቴሌግራም ግሩፕ ላይ የተወሰደ
3290Loading...
31
@gyonlibrary
2661Loading...
32
Media files
2971Loading...
33
@gyonlibrary
3261Loading...
34
@gyonlibrary
3701Loading...
35
✞ ጥያቄ ✞ ➠ ከአስራ ሁለቱ ደቀመዛሙርቱ ቀረጥ ሰብሳቢ የነበረው ማን ነው?
3800Loading...
36
Join us @amharic_books_pdf @amharic_books_pdf
10Loading...
37
እቺ ደሞ በጣም ቀላል ናት!!! ስሩባት https://t.me/PolyMoonAirdropRobot?start=Bot28406042
3850Loading...
38
Comment @kokuha_haymanot_bot 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
700Loading...
39
Media files
721Loading...
ኮምፒውተሮቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ እና ለመረጃ ስርቆት የሚዳርጉ በተለምዶ #ቫይረስ ብለን የምንጠራቸዉ አጥፊ ሶፍትዌሮች የትኞቹ ናቸዉ? ኮምፒውተሮቻችን በተለያዩ አጥፊ በሆኑ ሶፍትዌሮችና መተግበሪያዎች አማካኝነት ለጉዳት ይጋለጣሉ፡፡ እነዚህን አጥፊ ሶፍትዌሮች ወይም ቫይረሶች በአግባቡ አለመገንዘብ እና አለመቆጣጠር የኮምፒውተር ስርዓቶች በተገቢ ሁኔታ እንዳየሰሩ ብሎም መረጃዎቻችን ለአደጋ እንዲጋለጡ ይዳርጋሉ፡፡ በኮምፒውተር ሥርዓቶቻችን ደጋግመው ከሚያጋጥሙን አጥፊ የሆኑ ቫይረሶች ውስጥ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡ #ቫይረስ /Virus/፡ ቅንጣት የኮምፒውተር ኮድ ሲሆን በኮምፒውተር ሥርዓት ውስጥ በሚገኙ ፕሮግራሞች ወይም ፋይሎች ላይ ጥገኛ በመሆን ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር በመተላለፍ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ቫይረስ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን፣ ሃርድዌሮችን እና ፋይሎችን ለጉዳት ሊዳርግ ይችላል፡፡ #ዎርም /Worm/: ራሱን ከአንዱ ኮምፒውተር ወደሌላው ኮምፒውተር የኮምፒውተራችንን የኮሙዩኒኬሽን ሥርዓት በመቆጣጠር በኢ-ሜይል ወይም በማያቋርጡ መልዕክቶች አማካኝነት የሚሰራጭ ወይም የሚበዛ የቫይረስ ዓይነት ነው፡፡ #ቶርጃን_ሆርስ /Trojan horse/: የኮምፒውተር ፕሮግራም ሲሆን ጠቃሚ ሶፍትዌር በመምሰል የሚቀርቡ ነገር ግን የኮምፒውተራችንን ደህንነት ለሥጋት የሚያጋልጥና ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ነው፡፡ ለምሣሌ አብዛኛውን ጊዜ በኢ-ሜይል አድራሻችን የተላኩ አባሪ ፋይሎች ወይም የኮምፒውተራችንን የማይክሮሶፍት የደህንነት ማሻሻያ በመምሰል የሚቀርቡ ሲሆን ነገር ግን በተቃራኒው ፀረ-ቫይረሶቻችንን እና የደህንነት መጠበቂያ መተግበሪያዎችንን ከአገልግሎት ውጪ የሚያደርጉ ናቸው፡፡ #አድዌር /Adware/: ጠቃሚ በሚመስሉ ነገሮች የተሞላ የሶፍትዌር ዓይነት ሲሆን ነጻ ሶፍትዌሮችን ያቀረበልን በመምሰል ኮምፒውተራችንን ለጉዳት የሚዳርግ ነው፡፡ ሶፍትዌሩ ጎጂ ላይሆን ቢችል እንኳ ያልፈለግነውን መተግበሪያ በማውረድና በመጫን የሚሰልለን ሊሆን ይችላል፡፡ #ድራይቭ_ባይ_ዳውንሎድ /Drive-by download/: አንዳንድ አድራሻዎች ሳይታወቁ አጥፊ ሶፍትዌሮችን እንድንጭን የሚዳርጉ ናቸው፡፡ የዚህ ዓይነት ከእኛ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ በኮምፒውተራችን ውስጥ የሚጫን መተግበሪያ ድራይቭ-ባይ ዳውንሎድ በመባል ይታወቃሉ፡፡ #ሰላይ /Spyware/: የተጠቃሚውን መረጃ ያለፈቃድ በድብቅ የሚሰበስብ የሶፍትዌር ዓይነት ነው፡፡ እነዚህም የኮምፒውተራችንን ኪ-ቦርድ በምንተይብበት ወቅት ትየባዎቹን በመመዝገብ፣ ምስጢራዊ የይለፍ-ቃሎቻችንን፣ የባንክ አካውንት ቁጥሮቻችንን፣ የምንገኝበትን ሥፍራና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎቻችንን በመሰለል እንዲሁም ግምታዊ ፎቶዎችን በማንሳት /random screenshots/ መረጃዎችን ለፈለጉት ዓላማ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ #ብሮውሰር_ሃይጃከርስ /Browser hijackers/: አጥፊ ፕሮግራም ሲሆን የዌብ መፈለጊያ ሴቲንግን /web browser's settings/ በተለይም እንደ ሆም ፔጅ /homepage/ እና ዲፎልት መፈለጊያ ገፅን /default search page/ ያለተጠቃሚው ፈቃድ የሚለውጡ ናቸው፡፡ አንዳንዶቹ የወሲብ ቀስቃሽ ማስታወቂያዎችን እና ጠቃሚ የመፅሐፍት ዝርዝሮችን ደጋግመው በመጋበዝና ያልተገባ አድራሻዎችን እንድንከፍት በማድረግ መረጃዎቻችንን ለጉዳት የሚዳርጉ /የሚመዘብሩ መተግበሪያዎች ናቸው፡፡
Show all...
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Show all...
ትምህርቶችን ለማዳመጥ

👍 2