cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ASTROLOGY

<<ሰለ ኮከቦ ይወቁ>> የተወለዳቹበት ወር ሰለናት እንደሚናገር ያውቃሉ? Le cross ena ማስታወቂያ 👉 @unverseand

Show more
Advertising posts
1 183
Subscribers
+224 hours
-77 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🔮 ሚዛን(Libra) ሕብረ ኮከብ ➠ ሚዛን ቃሉ የግዕዝ ሲሆን በላቲኑ "ሊብራ" በመባል ይጠራል። ይህ ሚዛን የሚገኘው በ virgo በስተ ምስራቅ እና በ Scorpus በስተ ምዕራብ ነው ። በጥንታዊ Mesopotamia መመዘኛ የነበረው በክንድ ነበር። በ Libra ደማቁ ኮከብ ጠፍጣፋ ዝርግ የሆነ የታወቀም ነው። Alepha libra ~የሚጠራበት ስሙ Zubanelgnabi በቅርብ መነፅር ሲታይ ለሁለትዮሽ የተከፈሉ ናቸው። ከመሬት ያለው ርቀት 77 light years የነጩ ኮከብ አቅጣጫው 2.7 እና ሁለተኛው ነጭም አቅጣጫው 5.2 ነው። አለማቀፍዊው ስያሜው "የደቡብ ጥፍር" ይባላል። Beta libra ~ተጣማሪ የሰሜኑ ጥፍር  ደማቁ ኮከብ አረንጓዴ ሲሆን አቅጣጫው 2.6 ርቀቱ ከመሬት 160 Light years ነው። Gamma libra የ " Scorpiuns " ጥፍር በመባል ይታወቃል። አቅጣጫው 3.9 ርቀቱ ከመሬት 152 light years ነው ። በ ሚዛን constellation ውስጥ 46 stars እና 1 librids የተባለ shooting stare አለ።
Show all...
👍 1
  "የኤሪስ(ሐመል እሳት)ና ሊዮ(አሰደ እሳት) ጥምረት" ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። »» ሊዮዎች ቸር ናቸው፣ ኤሪሶች ደግሞ ዘና ያሉ። ሚወዱትም ሆነ ሚጠሉት ነገር ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም ጨዋታ፣ ደስታና ሮማንቲክ ነገሮችን ይፈልጋሉ። ሊዮዎች የኤሪስን ፍላጎት ይጠብቃሉ፣ ምክንያቱም ኤሪሶች በሊዮዎች ሕይወት ዘለው ጣልቃ ስለማይገቡ፣ ኤሪሶችም የሊዮን ደግነት ያደንቃሉ። ሁለቱም የእሳት ኮኮቦች፣ የኔ ባይነት ስላለባቸው፣ ማስተካከል ያለባቸው ነገር ቢኖር  አስታራቂ ሀሳቦችን መቀብል ብቻ ነው።             "ጥሩ ጥምረታቸው" »» ኤሪስና ሊዮ፣ ልዩ ሀይል ያላቸው ተጣማሪዎች ናቸው፣ የሁለቱ ጥምረት የተለየ ማጂክ ያለው ይመስላል፣ እምቅ ችሎታቸውን አንድ ላይ ሲሆኑ በተለየ ሁኔታ ማውጣት ይችላሉ። ኤሪስም ሆኑ ሊዮዎች የሰውን አቴንሽን ማግኘት ይፈልጋሉ። ሁለቱም ተመሳሳይ ነገሮቻቸውን ማወዳደር ትታው አንድ አድርገው ማጠማር ከቻሉ ምንም መፍጠር ይችላሉ። »»የሰው ልጅ ትልቁ ስኬትና ለትልቅ ስልጣኔ መንደርደሪያ የሆነው እሳትን በአግባቡ መጠቀምና መቆጣጠር በቻለ ግዜ ነው፣ እነዚ ሁለት እሳታማ ኮኮቦችም ፣ ፍንጣቂውን መጠንቀቅ አለባቸው። ራሳቸውንም ከአንድ ጠባብ ክፍል ወደ ትልቅ አለም፣ ፈጠራ፣ ስራና ምንነት ማሸጋገር አለባቸው፣ እርስ በእርስም ስለሚበረታቱ ወደ ኋላ የመመለስ ችግር አይኖርባቹም።               "አስቸጋሪ ጥምረት" »» ሁሉም ኮኮቦች የራሳቸው ዋልታ አላቸው፣ ኤሪስና ሊዮም ተመሳሰይ የሀይለኝነት ደረጃ ላይ ናቸው፣ ሁለቱም ተግባራዊ፣ ግለፅና ፍላጎታቸውንም በግልፅ እንዲታወቅላቸው ይፈልጋሉ፣ ሁለቱም በአርምሞ ብቻ መግባባት ይችላሉ፣ ነገር ግን አሁን ካልናቸው አንደኛቸው የተለየ ፍላጎት ካሳዩ፣ ሊቃረኑ ይችላሉ፣ ይሄ መቼም ሊከሰት ይችላል፣ ስላዚ አንደኛው የአንደኛውን ፍላጎት ቶሎሬት ማድረግ  አለባቸው ፣ ይሄ ካልሆነ ግን ቅራኔ ይፈጥራል፣ ቢሆንም ግን የሁለቱን ጥምረት ብዙም ላይጎዳው ይችላል፣ ምክንያቱም በመሰረታዊነት ደረጃ መግባባት ስለሚችሉ።                   " ማጠቃለያ " »» የኤሪስና ሊዮን ጥምረት ማጠቃለያ የተለየ ነገር መፃፍ አይጠበቅም፣ ምክንያቱም ተመሳሳይ ዝንባሌና ፍላጎት ስላላቸው፣ ብዙ ነገሮቻቸው ያለምንም ውጣ ውረድ ማግባባት ያስችላቸዋል፣ ብዙ ልዩነቶቻቸው እንዳሉ ሆነው ማለት ነው፣ ነገር ግን አንደኛቸው ንዴት ላይ ሲሆኑ አንደኛቸው የውሀነትን ሮል መጨዎት አለባቸው፣ ከዛ ውጪ ግን ያበደ ጥምረት ነው። ይቀጥላል፣ የሌሎችንም ሁሉንም ጥምረቶች እንቀጥላለን። ለመቀላቀል እና ጓደኞቻችሁን ለመጋበዝ ይሄንን ይጫኑ። @ethioastrology2 @ethioastrology2 @ethioastrology2 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
2
ውድ ሊብራ፣ በግል ውሳኔዎች ውስጥ ለመግባት እና እራስዎን ለማርካት ይህ ለእርስዎ ጥሩ ጊዜ ነው። ለረዥም ጊዜ ብቸኝነትን ለማስወገድ ከሰዎች ጋር መገናኘት በጣም አስፈላጊ ነው. በረጅም ጊዜ ደስታን እና እርካታን ለማግኘት ብዙ ጊዜ የሚያናግሯቸው እና የሚግባቡ ትክክለኛ ሰዎችን ያግኙ። በህይወትዎ ውስጥ አወንታዊ ለውጦችን ለማድረግ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተነሳሽነት እንዳለዎት ሊገነዘቡ ይችላሉ። አዲስ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግም ሆነ አዲስ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ መውሰድ፣ እርምጃ ለመውሰድ ጊዜው አሁን ነው። እነዚህን ለውጦች በትዕግስት እና ለመማር ፈቃደኛ መሆንዎን ያስታውሱ። ወደ ፊት እየሄድክ እስካልሄድክ ድረስ በመንገድ ላይ ስህተት መሥራት ምንም ችግር የለውም። ሥራ እየፈለጉ ከሆነ፣ ይህ ሳምንት ችሎታዎትን ለማሳየት ጥሩ ጊዜ ነው። ከሙያዊ ግቦችዎ እና ምኞቶችዎ ጋር የሚጣጣሙ ምቹ እድሎችን ሊስቡ ይችላሉ። ነገር ግን፣ ከመፈጸምዎ በፊት ጥንቃቄ ማድረግ እና ማንኛውንም ቀጣሪ ወይም የንግድ ስራን በጥልቀት መመርመር አስፈላጊ ነው። አቅራብ ውሃ (ስኮርፒዮ) ውድ ስኮርፒዮ፣ በዙሪያህ ካሉ ሰዎች ጋር ጥሩ ጊዜ ታሳልፋለህ። እያንዳንዳቸውን በትኩረት እና በቆራጥነት ማጠናቀቅ እንዲችሉ በእጃችሁ ያሉትን ተግባራት ቅድሚያ መስጠት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው. እንዲሁም ቤተሰብዎ ደስተኛ እና እርካታ ያለው መሆኑን በማረጋገጥ በተቻለ መጠን በአንተ እንዲተማመኑ ማድረግ አለብህ። የስኮርፒዮ ቤተሰብ እና የግንኙነት ሆሮስኮፕ 2023 መሠረት ላይ መቆየት እና በአንድ ጊዜ ብዙ ሀላፊነቶችን ከመውሰድ መቆጠብ አስፈላጊ እንደሆነ ይገልጻል። ትልቅ ግቦችን ማውጣት በጣም ጥሩ ነው ነገርግን ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ ለመፍታት መሞከር በጣም ከባድ እና ውጤታማ ያልሆነ ሊሆን ይችላል. በምትኩ በህይወት ውስጥ ትናንሽ ግቦችን ማውጣት አለብህ። በመንገድ ላይ እያንዳንዷን ትንሽ ድል አክብራችሁ፣ እና የምታደርጉት እድገት በረጅም ጊዜ ዘላቂነት ያለው መሆኑን ታገኛላችሁ። ሥራ ፍለጋን በተመለከተ፣ በሙያዎ ውስጥ ምን እንደሚፈልጉ ግልጽ የሆነ ግንዛቤ ማግኘት አስፈላጊ ነው። በአሁኑ ጊዜ ስራዎን ለማሳደግ በህይወትዎ ውስጥ ምን እንደሚፈልጉ ለመረዳት ትንሽ ጊዜ ይውሰዱ። ቀውስ እሳት (ሳጅታሪየስ) ውድ ሳጅታሪየስ ፣ ይህ ሳምንት ለእርስዎ ትርፋማ ጊዜ ይሆናል ፣ ምክንያቱም በዋነኝነት ትልቅ ስኬት እና መልካም ዕድል ማግኘት ይችላሉ። እንዲሁም ከሰዎች ጋር በተሻለ ሁኔታ መተሳሰር ትችላላችሁ ይህም ስሜታቸውን በጥሩ ሁኔታ ለመረዳት ይረዳዎታል። በህይወት ውስጥ ውስብስብ ጉዳዮችን ማስተናገድ የሚችል እንደ ገለልተኛ ሰው ሆነው እንዲወጡ በዚህ ሳምንት ለመጠቀም ትክክለኛ እድሎች እንዳሎት ያረጋግጡ። የተደናቀፈ ወይም የተስፋ መቁረጥ ስሜት ከተሰማዎት፣ ይህ ሳምንት ለውጦችን ለማድረግ ጥሩ ጊዜ ነው። ደፋር እርምጃ ለመውሰድ እና ፍላጎትዎን ለመከተል ይሞክሩ። የተለየ እና ልዩ የሆነ ነገር ለማድረግ አትፍሩ። ለክፍል መመዝገብም ሆነ ወደ አዲስ ማህበራዊ ቡድን መድረስ፣ ስጋት መውሰዱ ያልተጠበቁ ሽልማቶችን ሊያስገኝ ይችላል። በሙያህ ውስጥ ቀድመህ ከተቋቋምክ የድካምህን እና የትጋትህን ፍሬ ታገኛለህ። ለጥረትዎ እውቅና መስጠቱ ሁል ጊዜ ታላቅ ስሜት ነው። ይሁን እንጂ ቸልተኛ ላለመሆን እና እራስህን በሙያ ለማደግ እና ለማደግ መገፋፋትህን መቀጠል አስፈላጊ ነው። ጀዲ መሬት (ካፕሪኮርን) ውድ ካፕሪኮርን ይህ ሳምንት ለእርስዎ ፍንዳታ ይሆናል። በማንኛውም ሁኔታ እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ያውቃሉ። በዚህ መንገድ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬትን ማግኘት እና እንዲሁም በህይወት ውስጥ ትንንሽ ጊዜዎችን መደሰት ይችላሉ። በአጠቃላይ፣ የግል እና ሙያዊ ህይወትዎ ሚዛናዊ ይሆናል እናም ከጠንካራ ስራዎ ድንቅ ውጤቶችን ያያሉ። ያስታውሱ የግል እድገት ምኞቶችዎን እና የህይወት ግቦችዎን ማሟላት ላይ ነው። እረፍት መውሰድ እና ግቦችዎን እንደገና ማሰብ ጥሩ ነው። ለራስህ ደግ ሁን፣ እና እድገትህን ማክበርን አትርሳ። በትጋት እና በትጋት, በህይወት ውስጥ ማንኛውንም ነገር ማሳካት ይችላሉ. አሁን ባለህበት ስራ እንደተቀረቀረ ከተሰማህ፣ ችሎታህን ለማስፋት አዳዲስ ፈተናዎችን ወይም እድሎችን ፈልግ። ይህ ማለት አዲስ ፕሮጀክት መውሰድ፣ ለመሪነት ሚና በፈቃደኝነት መስራት ወይም ተጨማሪ ትምህርት ወይም የምስክር ወረቀት መከታተል ማለት ሊሆን ይችላል። በራስዎ ልማት ላይ ኢንቬስት በማድረግ ለቀጣሪዎ የበለጠ ዋጋ ያለው ንብረት ብቻ ሳይሆን በስራዎ ውስጥ የበለጠ የእርካታ ስሜት ያገኛሉ። ደላዊ ንፋስ (አኳሪየስ) ውድ አኳሪየስ፣ በህይወትዎ የግል እና ሙያዊ ግቦች ላይ ማተኮር አስፈላጊ ነው። በህይወታችሁ የሰዎችን በተለይም የሽማግሌዎችን ምክር መስማት አለባችሁ። የእነርሱ ድጋፍ እና መመሪያ ለእርስዎ ደህንነት እና ስኬት አስፈላጊ ናቸው። በተጨማሪም አንዳንድ ጊዜ ጥሩውን አማራጭ ላያገኙት ይችላሉ, ነገር ግን ለተሻለ ነገ በአእምሮዎ ውስጥ ያስቀምጡት. የአዲሱ ሳምንት መጀመሪያ ግቦቻችንን እና ህልሞቻችንን ለማሳደድ ሁል ጊዜ እድሎችን ይሰጠናል። በሚቀጥሉት ቀናት እርስዎን የሚነኩዎትን ሀይሎች ይወቁ እና በጣም ውጤታማ በሆነ መንገድ ይጠቀሙባቸው። ከዚያ በኋላ ብቻ ትክክለኛ እድሎችን መጠቀም ይችላሉ. ያስታውሱ፣ ሙያዎ በእውነት ሊኮሩበት የሚገባ ጉዳይ ነው። በግቦችዎ ላይ ማተኮር እና በመንገዱ ላይ መማር እና ማደግዎን መቀጠል አስፈላጊ ነው። በትጋት እና በትጋት በሙያዊ ህይወትዎ ውስጥ ትልቅ ነገርን ማሳካት ይችላሉ። ሁት ውሃ (ፓይሰስ) ውድ ፓይሰስ፣ በህይወት ውስጥ ለውጥ ለማድረግ በራስ መተማመን እና ድፍረት ይኖርዎታል። ስኬትን እንድትጎናፀፍ ብቻ ሳይሆን የረዥም ጊዜ ግቦችህን ለማሳካት ለስላሳ መንገድ ያሳየሃል። ምንም ስህተት ላለመሥራት ልምድ ካላቸው ሰዎች የሚሰጡትን መመሪያዎች መከተል አለብዎት. ይህ ሳምንት በግል ስኬቶችዎ ላይ ለማሰላሰል እና እስካሁን ያደረጓቸውን ሁሉ ለማክበር ጥሩ ጊዜ ነው። አንዳንድ ጊዜ በእለት ተእለት ህይወታችን በጣም ስራ ስለሚበዛብን እስካሁን ምን ያህል እንዳሳካን ለማየት እንረሳለን። ለታታሪነትዎ እና ለቁርጠኝነትዎ እውቅና ለመስጠት ትንሽ ጊዜ ይውሰዱ እና ወደ ግቦችዎ ወደፊት ለመጓዝ እንደ ተነሳሽነት ይጠቀሙበት። ትልቅ እመርታ ለማድረግ እና የስራ ህይወትዎን ለማሻሻል ጓጉተዋል? የፓይሰስ ሙያዊ ሆሮስኮፕ   መሰረት፣ ይህ ሳምንት ለማተኮር ጥሩ አጋጣሚ ነው። አርቲስት፣ ጸሃፊ ወይም ዲዛይነር፣ የዚህ ሳምንት ጉልበት ለአዳዲስ እና ለፈጠራ ሀሳቦች በእናንተ ላይ ስለሚሆን ይህ ለሁላችሁም ታላቅ ጊዜ ነው። @ethioastrology2 @ethioastrology2 @ethioastrology2 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 7 5
🔮 ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 13 ለተወለዱ በሙሉ »» ዞዳይካቹ ሊብራ(Libra)♎️ ይባላል። »» ትሁት እና ጨዋ አለመሆንን ከልባቸው ይጠሉታል። »» ሊብራዎች በተፍጠሯቸው የዋህ ሆነው የደስደስ ያላቸው ናቸው ፣ እንዲያም ሆኖ ግን አኩራፊነት እና እንቢተኝነትም የተፈጥሯቸው አንዱ አካል ነው። »» የሊብራ ኮኮብ በወርቃማ የፍትሕ ሚዛን ትእምርት ይመሰላል፣ የሊብራም ባህሪ ልክ እንደ ሚዛን ነው አንዴ ይወርዳል አንዴ ይወጣል፣ የተመጣጠነ ሚሆነው አልፎ አልፎ ነው፣ የሊብራም ኑሮ ከፍ እና ዝቅ ነው »» እንደ ስብናቸው ሁሉ ፣የሊብራዎች መልክና ቁመና በቀላሉ ሊገለፅ የሚችል አይደለም፣ ሆኖም ብዙ ግዜ ፈገግ ሲሉ የሚገለጥ ስርጉድ ይታያል፣ በአገጫቸውም ላይም እንደዛው ፣ በፊታቸው ላይ እንኳን ከጠፋ ከእግራቸው ከሎሚው አጠገብ ዲምፕል አይጠፋም። »» ሊብራዎች በድምፃቸው ቅላፄም ይላያሉ ድምፀ መረዋ ናቸው፣ ድምፃቸው ኩልል ያለ ነው »» ሴቶቹ ሊብራዋች ውቦች ናቸው የደስ ደስ አላቸው ። ሊብራዎች ማራኪ ናቸው ፣ ተፍጥሯቸው አመዛዛኝ እና ፍታዊ ነው፣ ቢሆንም ግን ባህሪያቸው ወጥ አይደለም። »» ሊብራዋች ክርክር ውስጣቸው ነው፣ ክርክር ይሁን እንጂ ከየትም ሆነው ይከራከራሉ »» የሆነ ግዜ ላይ በጣም ይሰሩ ይሰሩና ከሆነ ግዜ ቧላ ደግሞ ደክም ብሏቸው ከመሬትም የተሰበረ ብርጭቆ አያነሱም። »» የአምሯውን የስሜት ሚዛን በመጠበቅ ረገድ ግን ሊብራዎች ደከም ይላሉ ፣ ሀዘን ይሰብራችዋል፣ ጤናቸው እስኪናጋ ድረስ በእንባ ይታጠባሉ »» የአምሯቸውን አና የአካላቸውን ጤና የሚጠብቁበት ብርቱ ደመነፍስ አላቸው »» እነሱ ሚጠሉት ፍርድ ገምድልነት ፣ ኢፍታዊነትና ጭፍን እምነትን ነው። »» ከውሳኔ ላይ ፈጥኖ ያለመድረስ ችግር ከሊብራዎች ላይ ባስ ሲል ይታያል፣ መዋከብ እና መቻኮልን አምርረው ይጠላሉ። »» የሊብራ ልብ በፀዳና ባማረ ነገር ሁሉ ደስታን ታደርጋላች፣ የሊብራ ነፍስ አርቲስት ነች። »» ሊብራ ሚለው ቃል መመጣጠንን፣ አቻ፣ እኩል መሆንን ያመለክታል። በተለይ ደግሞ ሚዛን የተሰኘው የአማርኛ ስያሜ ማመዛዘንን እና ማመጣጠንን የበለጠ ይግልፀዋል። »» ታፍነው ፣ ተሸፍነውና ተዳፍነው ለመቆየት አይቻላቸውም፣ they want their own soul. »» የሊብራዎች ተፈጥሮ ቀለል ያለ እና ያልተወሳሰበ ነው። አመላቸው አይጎረብጥም፣ ዘና ያሉ ናቸው »» ጓደኝነትን ለመመስረት ይፈጥናሉ፣ በችኮላቸውም ሳቢያ በመጃመሪያ ሙከራቸው ላይ የሚገጥማቸው ሁነኛ ሰው አይደለም፣ ጋብቻም ላይ እንደዛው። »» ሊብራዎች ሆደ ሰፊ ናቸው ፣ የሀይማኖት፣ የፖሎቲካና የአመላካካት ልዩነትን ያከብራሉ፣ በልዩነት ውስጥ ውበትና አንድነትን ማለምን ይችላሉ፣ ሊብራ የእኩልነትና ፍትህ ኮኮብ ነው። @ethioastrology2 @ethioastrology2 @ethioastrology2 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 1
     ኮኮቦች ሚወዱት ሰው ፊት ሲሆኑ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ኤሪስ፦ በአከባቢው ካሉት ከሁሉም ጋ ጥሩ መግባባት ይኖራቸዋል፣ አንፀባራቂ ልብ እንዳላቸው ያስታውቃሉ ፣ ኮንፊደንትና ቀጥተኛ ሆነው ነው ሚያወሩት፣ ፈታ ለመለት ይሞክራሉ፣ ይስቃሉ ይጫወታሉ ማንም ግን ሚወዱት ሰው ጋ ድርሽ ባይል ውስጣቸው ነው፣ የሌላ ኮኮብ የጎላ ተፅኖ በደንብ ካላረፈባቸው ግልፅና ለመቅረብም አፍታም አይፈጅባቸውም። ቶረስ፦ በደንብ ትኩረት ያደርጋሉ፣ ፍላጎትም የማሳየት ስሜት ይነበብባቸዋል ፣ ከሩቅ ሆኖ ማወቅ አይከብድም፣ ነገር ግን እነሱ ወደ ሚፈልጉት ሰው ሚሄዱት ከስንት አንድ የሆኑ ቶረሶች ብቻ ናቸው። ጂሚናይ፦ እይታ ያበዛሉ፣ አከባቢያቸው ስለሉ ማንኛውም ነገሮች ለዛ ያለው ወሬ በመፍጠር አግራሞትን ይጭራሉ ፣ ሚስጥራዊ ቢሆኑም ከዛ ይለቅ ሚስጥራትን መፍታትና ማወቅ ይፈልጋሉ፣ በሚወዱት ፊት ትኩረት መሳብ ስለሚፈልጉ፣ ሚስብ ውይይት፣ ርእስ ወይ ክርክር ይፈጥራሉ፣ በዚህም ያላቸውን ቅርርብ ያጠነክራሉ። ካንሰር፦ መጀመሪያ ላይ ሁሉም ነገር በዝቅተኛ አካሄድና ፍጥነት አልባ እንዲሆን ይፈልጋሉ፣ ሚፈልጉት ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ ይችላሉ፣ ጎበዝ ናቸው፣ ከሚወዱትን ሰው ጋ እንደተያዩ ግርምትና ማያልቅ ፈገግታን ያሳያሉ፣ ቋሚ ፈገግታ ግን ላይሆን ይችላል።  ሊዮ፦ ከሚወዱት ሰው አከባቢ መጥፋት አይፈልጉም፣ ይስቃሉ ይጫወታሉ የነሱንም አሪፍ ጎን ያሳዯቸዋል፣ ስለነሱም ጥሩ ነገር መናገር ካለባቸው ይናገራሉ፣ ግልፅና ኮንፊደንት ሲሆኑ በውስጣቸው ግን ስሜታቸው ስስና እንዳይገፉም ይፈራሉ። ቪርጎ፦ ጣፋጭና ዝምተኛ ነው ሚሆኑት፣ ምትወዱትን ሰው ምቾት መንሳትም ሆነ መጫን አትፈልጉም፣ አይናፋርና ለእርዳታም ዝግጁ ትሆናላቹ፣ ሚናገሩትን መረዳት፣ ስለራሳቹም የተወሰና ማለት፣ በቀላሉም መስማማትና ለዘብ ያለ ሂደትም ይኖረዋል። ሊብራ፦ እዚም እዛም እንዲሁም አነስ ያለች ተንኮል እንደቀልድ ታደርጋላቹ፣ በሌላ አቅጣጫ ደግሞ ዝምተኛና ጨዋም ትሆናላቹ። ልኩን ስለምትረዱ ገደብ አታልፉም፣ ምትወዱትን ሰው ምታስደነግጡ ይመስላቹዋል። አስደሳች ናቹ፣ ነገሮችንም ወደ ውይይት በቶሎ ትቀይራላቹ፣ ምትወዱት ሰው ሚለውን ሀሳብም ለመስማትና ለመገንዝብ ፈጣን ናቹ፣ ትፈልጉታላቹም። ስኮርፒዮ፦ ማሽኮርመም ላይ አሪፎች ናቹ፣ ሚስጥራዊና ነገሮችን ከሩቅ ትመለከታላቹ፣ ከፈለጋቹ ደግሞ ሄዶ የማውራት ችግርም የለባቹም፣ ግን ከላይ ከላይ ነው፣ እርገጠኛ እስክቶኑ፣ የተጋረደ የግንብ ድንበር ይኖራል። ሳጁታሪየስ፦ ማራኪና የሚወደድ አይነት የህፃን ለዘ አላቹ፣ ሚወዱትን ሰው ለማሳቅና ለማስፈገግ ይሞክራሉ፣ በአከባቢያቸው ስላለውም ሰው ግድ የላቸውም። ለየት ያላ ነገር በመፍጠርም ትኩረት ይስባሉ። ካፕሪኮርን፦ ካፔዎች በሚወዱት ሰው ፊት ሲሆኑ፣ የሆነ ግዜ ላይ ትኩረት ሰተው ይመለከቷቸዋል፣ በመሀል ደግሞ ያወራሉ። በደንብ ለመቅረብ ግዜ ይፈልጋሉ አንዴ ከቀረቧቸውና እርግጠኛ ከሆኑ ቧላ ግን መሳቅ፣ መቀለድና በደንብ ማውራት ይጀምራሉ፣ ስለወደፊት እቅዳቸውም በስፋት ያወሯቸዋል፣ በነሱም ይመሰጣሉ። አኳሪየስ፦ በምትወዱት ሰው አከባቢ፣ መጀመሪያ ላይ እንደመራቅ ትላላቹ፣ ወዲያው ደግሞ የወዳጅነት ስሜት ይኖራቹዋል። ቀልድ፣ ሳቅና ቁምነገር ታወራላቹ አዲስ ነገር ከሌለው ግን ገሸሽ እንደማለት ከማለታቹ በፊት የበኩላቹን ስትሞክሩ፣ በምትፈልጉት ነገርም እርግጠኛ እስክቶኑ ድረስ ስሜታቹን ትቆጣጠሩታላቹ። ፓይሰስ፦ ተግባቢ ነገር ግን ሩቅ ናቹ፣ ነገሮችም ሁሌም ብርሀናማና መልካም ሆነው እንዲሄዱ ትፈልጋላቹ፣ ተራማጅ ስትሆኑ በሌላ በኩል ግን እንደማፈር ስለምትሉ፣ ለዚህም ነው ቀጥተኛ አስታየትና ሚሰማቹን በቶሎ ለምትወዱት ሰው መስጠት ሚከብዳቹ። በነሱ እርግጠኛ እስክቶኑ ድረስም የራሳቹን ግዜ ትጠብቃላቹ፣ ከዛ ቧለ ግን ነፃ የመሆን ስሜት ስለሚሰማቹ፣ በቶሎ ለመላቀቅ ይከብዳቹዋል። @ethioastrology2 @ethioastrology2 @ethioastrology2 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 2
ምን አይነት ተማሪ ኖት???? ♓️♓️♓️ፓይሰስ (ሁት ውሃ)♓️♓️♓️♓️ ( ከየካቲት 12 እስከ መጋቢት 11 የተወለዱ) »» ፓይሰሶች አስተማሪዎቻቸውን ግራ ያጋባሉ፣ ፕሮግራማቸውን ተከትለው አይሄዱላቸውም፣ እነሱ መከተል የሚፈልጉት የራሳቸውን አዲስ መንገድ እንጂ የትምህርት ቤታቸውን ያረጀ ፕሮግራም አይደለም። እነሱ ሊወቀሱም አይገባም። »» ትልቅ ሀይል እያላቸው፣ በትንሽ ነገር ተስፋ የሚቆርጡ ተማሪዎች ናቸው፣ በጣም ህልመኛ አይነት ተማሪዎች ናቸው ሲበዛ ያልማሉ። ስለ ራሳቸው፣ ስለ ወደፊት ስራቸውና ህይወታቸው ያልማሉ። በእቅድ መመራትን አይፈልጉም። »» በስሜት የመነዳት ባህሪ አላቸው፣ የምትወዱትን ነገርና ስራ ብትከተሉ ይሻላል። ከሁሉም ኮኮቦች ለየት የሚያደርጋቸው ነገር አለ፣ የሚገርሙ የፈጠራ ተማሪዎች ናቸው። ይሄን ችሎታቸውን ይጠቀሙበት፣ even ባይሳካ እንኳን አይወድቁ አወዳዳቅ አይወድቁም ፣ ስጉ ስለሆኑ። »» አንድ አንዴ በተጨባጭ በሌለ ነገር አለ ብሎ የማሰብ አዝማሚያ አላቸው ። ባጣቹት ነገርም አብዝታቹ ታስባላቹ፣ ትደበራላቹ።  »» be confident አሪፍ አቅም ኣላቹ፣ ስለ ነገሮች በጥልቀት አትጨነቁ፣ በናንተ የትምህርት ስኬት ውስጥ በራስ መተማመናቹ ትልቅ ቦታ አለው። @ethioastrology2 @ethioastrology2 @ethioastrology2 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 6🔥 1👏 1
(#ሊዮ_ሴት) ከሀምሌ 16 እስከ ነሀሴ 16 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 »» ሊዮ ሴት የግርግዳ አበባ ሳትሆን የፀሀይ አበባ ናት። በጣም ታዋቂ የመሆን እድሏ ከፍ ያለ ስለሚሆን የግልህ ልታደርጋት ስታስብ ተፎካካሪህ ይበዛል። »» ቀናተኛ ወንድ ከሆንክ ይቺ ወፍ ላንተ አትሆንም ለቀቅ አድርጋት እና ሌላ ፈልግ። ሊዮ ሴት እንደ ድመት የምትለሰልስና እንደ አንበሳ የምታስፈራ መሆን እንደምትችል ማስታወስ ይጠቅማል። »» ታጥራ መቀመጥ ጭርሶ አትፈልግም፣ ወጣ የምትልበት ስራ እንዲኖራት ትፈልጋለች። የካንሰር፣ የቪርጎና የካፕሪኮርን ተፅኖ ካላረፈባት በስተቀር ሊዮ ሴት ቅንጦት ወዳድና ሲበዛ አባካኝ ናት። »» ሊዮ ሴት ታምረኛ ናት፣ አክብረህ መያዝ ነው ያለብህ፣ ሽቅርቅር ነች ውበቷና ግርማዋ ከሩቅ ይጣራል። »» ሊዮ ሴት ወንድ የተባለን ሁሉ እንዴት አድርጋ እንደምትመለከት ልንገርህ? ምስጢር ልታስወጣኝ ነው፣ እሷን ለማገልገል እንደተፈጠረ ዜጋ አድርጋ ነው የምታየው። »» እሱም አንተም እኔም አገልጋዮቿ ነን በሷ አይን። ባሻት ግዜ በመረጠችው አገልጋይ እንዳሻት መገለግል መብቷ እንደሆነ ታስባለች። ላንድ ሳምንት? ለወር? ለአመት? ወይስ እስመቃብር? ይህንንም የምትወስነው እሷ ናት። »» ብዙዎቹ ሊዮ ሴቶች ስፖርት ይወዳሉ። ቢሆንም ከስፖርት ሜዳ ይልቅ ወደ ትያትር ቤት ቢወስዷቸው ይመርጣሉ። መድረኩ፣ መብራቱ፣ መጋረጃው፣ አልባሳቱ ይስቧቸዋል። »» ትያትሩ ሲያበቃ ግን የምትወስዳት አለ ወደተባለ ራት ይሁን፣ ይቺ ልጅ ወርቅ ቆፋሪ አይደለችም፣ ለሚደረግላት ነገር በእጥፍ የምትመልስ ናት፣ ብራንድ የሆኑ ነገሮችም አፍቃሪ ነች። »» በእናትነቷም ተወዳጅ ናት። ወሰን የሌለው ፍቅሯን ለልጆቿ ታፈስላቸዋለች። ግን የልጆቿ ስህተት ቶሎ ስለማይታያት ትንሽ ታሞላቅቃቸው ይሆናል። ሆኖም በባነነች ግዜ ጥብቅ ናት። @ethioastrology1 @ethioastrology1 @ethioastrology1 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 8 1🔥 1
(#አኳሪየስ_ሴት) ከጥር 13 እስከ የካቲት 12 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱 »» ከአኳሪየስ ሴት ጋ ወደ ፍቅር አለም ለመግባት አመቺው መንገድ ፀባይዋ በማንኛውም ነገር ላይ አይ-አዎ እንደሆነ ሁሉ በፍቅር ላይም እንዲሁ እምቢታንና እሽታን ያጣመረ መሆኑን ማስታወስ መቻል ነው። »» በፍፁም የቤትህ እስረኛ ወይንም የአልጋህ ዘበኛ ልታደርጋት አትሞክር፣ በማጀት ልትወስናት ከሞከርክ ድንገት ተነስታ እብስ ነው ምትለው። »» ይቺ ሰው አንተና እኔ ከምናልመው የተለየ ህልም የምታልም ናት፣ ከሩቅ ቦታ የሚደለቅ ከበሮ ይሰማታል፣ለብዙዎቻችን የማይታየን ኮከብ ለርሷ ይታያታል። »» አኳሪየስ ሴት የማንም ሆና ሳለ ያንድም ሰው ያልሆነች ናት፣ ፍቅሯ ከፍተኛና የተነቃቃ ሊሆን ይችላል፣ ሆኖም በከፊል ብቻ ትዝ እንደሚል ሙዚቃ ብዥ የሚል ደብዛዛ መልክ አለው ፣ ዜማውን ልታዜመው ትችል ይሆናል፣ ግጥሙ ግን ብዥ እያለ የሚጠፋ ዘፈን አይነት ነው። የሚናፍቅ ማግኔት አላት ፣ ይሄ ባህሪ የወንዶቹም ጭምር ነው። »» አኳሪየስ ሴት ነፃነቷን በጥብቅ ትሻለች ፣ ነፃነቷን አክብርላት፣ ከገንዘብህ ምንም ጉዳይ የላትም በእውቀትህና በአእምሮ ውጤትህ ግን ከበሬታ ያተረፍክ እንድትሆን ትፈልጋለች። »» በማህበረሰቡ ውስጥ እጅግ ብልህ፣ ማራኪና እንደወርቅ የነጠረች ፣ ከትልቁም ከትንሹም ተግባቢ የሆነች ናት። »» ውሸት መናገርና አውነቱን ከመናገር መቆጠብ በአኳሪየሶች ዘንድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው፣ ብድር መበደርም ማበደርም አትወድም፣ ገንዘብ ማጋበስም ሆነ እዳ መግባት አትወድም። »» ባህሪዋ ይማርካል፣ አንድንዴ ግን ከርዕሰ ጉዳይ ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው አስታየት ልትሰነዝር ትችላለች፣ አንድአንዴ ገራም አንዴ ግልፍተኛ ነች »» ሰውን ለመመዘን የራሷ መለኪያ አላት፣ ተፈጥሮዋ ግላዊ ስለሆነ ጥልቅ ስሜትን መግለፅ በቀላሉ አይሆንላትም፣ አንዴ ትክክለኛ ግጣማቸውን ካገኙ ትዳራቸውን ለደስተኛ ኑሮ ናሙና የሚሆን ነው። @ethioastrology1 @ethioastrology1 @ethioastrology1 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 7 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኮከቦች ልዩ እና አስገራሚ ባህሪዎቻቸው 👆👆👆👆👆 @ethioastrology1 @ethioastrology1 @ethioastrology1 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 2👎 1 1
የዞዲያኮች መጥፎ ልማድ😁 1.ኤሪስ~ እየጮኹ ማውራት 2.ቶረስ~ትክክል እንደሆኑ ካሰቡ ማንንም አይሰሙም 3.ጄሚኒ~ሰዎች እንዲያወሩ እድል አይሰጡም 4.ካንሰር~ከመጠን በላይ ስሜቶችን መግለጽ 5.ሊዩ~ሁሌ ማሸነፍ መፈለግ 6.ቪርጎ~ነገሮችን ከመጠን በላይ ማሰላሰል ( መብከንከን) 7.ሊብራ~ውሳኔ ለመወሰን ዘለአለም የሚፈጅባቸው ነገር 8.ስኮርፒዮን~ሰዎችን አለማመን ሰዎቹ ምን ያህል ህይወታቸው ላይ የሰዎቹን ጥቅም እስኪያዩ ድረስ  9.ሳጂታሪየስ~ነገሮችን እንደራሳቸው ማየታቸው ምስጢር አለማወቃቸው 10.ካፕሪኮርን~በአደገኛ ሁኔታ ማላገጥ, ማፌዝ,ሙድ መያዝ 11.አኳሪየስ~ በንግግር መሀል በሀሳብ መጥፋት 12.ፓይሰስ~ በየቦታው መተኛት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ይሄን ፖስት ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ @ethioastrology1 @ethioastrology1 @ethioastrology1 ✨🫧 SHARE & JOIN US 🫧✨
Show all...
👍 10