Computer Solutions
Open in Telegram
Computer solutions is a tech informative channel which covers ✅latest gadgets, ✅software updates, ✅emerging tech trends, ✅cybersecurity, and ✅ Buy ads: https://telega.io/c/Computers_Solution
Show more3 606
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-5730 days
Posts Archive
3 606
" ኢትዮ ሜሲ "
በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶 ይቀላቀሉ
3 606
💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው💕💞
🫵 የ ስም መጀመሪያ በ መንካት 🫵
💓💓ስለ እነሱ እውነተኛ ባህሪና የ ፍቅር አስተሳሰባቸውን ይመልከቱ።💞💕
3 606
" ኢትዮ ሜሲ "
በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶 ይቀላቀሉ
3 606
💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው💕💞
🫵 የ ስም መጀመሪያ በ መንካት 🫵
💓💓ስለ እነሱ እውነተኛ ባህሪና የ ፍቅር አስተሳሰባቸውን ይመልከቱ።💞💕
3 606
🥳ብዙ ጊዜ ለፕሮፋይል እና BIO ምን ላድርግ ብለው ተቸግረዋል አሁን አታስቡ🥳 ከእናንተ የሚጠበቀወቀው ከስር ያለውን JOIN መጫን ብቻ
👇👇👇
3 606
💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው💕💞
🫵 የ ስም መጀመሪያ በ መንካት 🫵
💓💓ስለ እነሱ እውነተኛ ባህሪና የ ፍቅር አስተሳሰባቸውን ይመልከቱ።💞💕
3 606
ነፃ ኢንተርኔት ፈላጊዎች የምትፈልጉ በ ሙሉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።🔥
📶የ Http ወርሀዊ un limited file ይለቀቅበታል።📶
🌐 የ ቴሌ ሰራተኞች አይተውት ከ መደለታቸው በፊት ይቀላቀሉ።🌐
https://t.me/+BNCu2JvKaisxNDM0
3 606
My draw source
Let all enjoy
Link 👇
https://t.me/addlist/Ek-IqTSwHW84Zjhk
https://t.me/addlist/Ek-IqTSwHW84Zjhk
https://t.me/addlist/Ek-IqTSwHW84Zjhk
3 606
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ.?
ሁሉንም አይነት ፊልም በትንሽ MB መመልከት ከፈለጉ ይህ ቻናል አለላቹ‼️
https://t.me/addlist/_N5JlnhDDZYwMmQ0
https://t.me/addlist/_N5JlnhDDZYwMmQ0
Add Your Channel👉 @Sirleoo 👐
3 606
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
3 606
#የፈተናው ውጤት የሚወጣበት ቀን ደረሰ እናም ውጤቱ እንደጠበቅኩት ነበር፡፡ ፈተናውን አልፌያለው አቶሄኖክ በጣም ደስ አላቸው ወ/ሮ ኤልሳም እንደዛው ብሩኬ ግን ከሁላችንም በላይ ደስተኛ ነበር በቃ ቤቱን ቀወጥነው፡፡ አቶ ሄኖክ በደስታ "እንደውም ዛሬ ማታ ወጣ ብላችሁ መዝናናት አለባችሁ " አሉን፡፡ ብሩኬ በግርምት እያያቸው "Dad የምርህን ነው አላቸው" "አው ብሩኬ አሉት፡፡ ወ/ሮ ኤልሳም " አው ዘና በሉ አሁን እኮ ትልልቅ ልጆች ሆናችሇል "አሉን፡፡ ግን ስገምት እኔና ብሩኬ እንደተፋቀርን ሳገባቸው
ከቤት ወጣን፡፡ እናም አንድ ጭፈራ ቤት ገባን እኔ እንደዚህ አይነት ቦታ ስመጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር ብሩኬ ግን አንዳንዴ ይመጣል እና ስለሁሉም ነገር ይነግረኝ ነበር፡፡እንደገባን የብሩኬን ጓደኞች አገኘናቸው ሰላምታ ከተለዋወጥን በኀላ ብቹ የአልኮል አይነቶች መጡልን፡፡ ብሩኬ አንድን አንስቶ ሰጠኝ፡፡ አልወደድኩትም ነበር ግን ቀስ በቀስ ተላመድኩት ብዙ መጠጥ ጠጣን በቤቱ የተከፈተው ዘፈን ሰዎቹ ሰዎች ሲጨፍሩ ማየት በቤቱ ውስጥ የተለያዩ መብራቶችን ማየት በቃ ሁሉም ነገር አቅላነቃ ብሩኬ ከአጠገቤ ተኝቶ ነበር ሁለታችንም ዕርቃናችንን ነበርን አንሶላው ላይም ደም ነበር፡፡ በጣም ደነገጥኩኝ ፊቴን አዙሬ መልሼ ተናሁ አፈርኩኝ ከትንሽ ደቂቃዎች በኀላ ብሩኬ ነቃ እኔም አውቄ የተኛሁኝ አስመሰልኩኝ፡፡ ፀጉሬን መነካካት ጀመረ፡፡ ለስለስ ባለ ድምፅ" ሰሊ ሰሊ " እያለ እኔን ለመቀስቀስ መሞከር ጀመረ፡፡ አይኖቼንም ገለጥኩኝ የእሱን አይን ማየት ግን አፈርኩኝ፡፡ " የኔ ንግስት " ብሎ ግንባሬን ሳመኝ፡፡ ቀና አልኩና አይኖቹን ተመለከትኩዋቸው የዛን ቀን አይኖቹ ከወትሮው በጥም ያማምሩ ነበር እቅፍ አደረግኩት በጣም እንደምወደውም ነገርኩት እሱም "እኔ አንቺን ሳፈቅርሽ መጠን የለኝም" ጥበን ወደ ቤት ሄድን ግን ግቢ በር ጋር ስንደርስ ሁለታችንም ፈራን " ብሩኬ አሁን ምን ልንላቸው ነው" አልኩት፡፡ እሱም ዝም አለኝ ከሰከንዶች በኀላ "ለምን ስለኔና ስላንቺ ሁሉንም ነገር አንነግራሮ ኤልሳና አቶ ሄኖክ ቁርስ እየበሉ ነበር፡፡ አቤል ገና ከ እንቅልፉ አልተነሳም ነበር መሰለኝ የለም፡፡ ብሩኬ " ደህና አደራቹ አለ " ዝም ብለው ቁርሳቸውን መብላት ቀጠሉ፡፡ ወደ ብሩኬ ጠጋ አልኩና ድምዛን ወደ መኝታ ክፍላቸው ገቡ፡፡ ወ/ሮ ኤልሳም ተከትላቸው ገባች፡፡ እኔና ብሩኬ ብቻ ቀረን፡፡ "ሰላሜ ካንቺ መለየት አልፈልግም " አለኝ፡፡ እንባዬ ፈሰሰ ፊቴ ላይ የውሸት ፈገግታ ጣል እያደረኩበት "ብሩኬ የአባትህን ትዛዝ ማክበር አለብህ እኔ ሁሌም እጠብቅሀለው፡፡ ብሩኬ ወደ ሌላ ዮንቨርስቲ እንዲሄድ ሆነ፡፡ በጣም ነበር የከፋኝ፡፡ ብሩኬም እንደዛው፡፡ ብሩኬ እቃዎቹን ማዘገጃጀት ጀመረ፡፡ የመሄጃው ቀን አይኑን አፍጥጦ ወጣ፡፡ የደረሰው ባህር ዳር ዮንቨርስቲ ደው መኪና መጣ፡፡ በፍጥነት ከክፍሌ ወጥቼ ወደ ሳሎን ሄድኩኝ፡፡ ወ/ሮ ኤልሳ ብሩኬን አቅፋ ታለቅሳለች፡፡ አቤል ሶፋው ጥግ ላይ ተቀምጦ ለንቦጩን ጥሎታል፡፡ አቶ ሄኖክ ወ/ሮ ኤልሳን ማባበል ይዘዋል፡፡ ደርቄ ቀረሁኝ፡፡ ብሩኬ ዞር ብሎ አየኝ ከማልቀሴ ብዛት አይኖቼ ቲማቲም መስለው ነበር፡፡ ወደኔ ቀረብ አለኝ አንገቴን አቀረቀርኩኝ "ሰሊ ቻው አትይኝም እንዴ " አለኝ ፡፡ ከአይኔ እንባ እየፈሰሰ ተጠመጠምኩበት፡፡ አቶ ሄኖክ በድካም ስሜት ሶፋው ላይ ቁጭ አሉ አልፈለኩም ነበር፡፡ ግን ወድያው ሹፌሩ መጣና "ዝግጁ ነኝ ጌታዮ መሄድ እንችላለን " አለ፡፡ አቶ ሄኖክም " በል ልጄ እንዳይረፍድብህ ሂድ " አሉት፡፡ እሱም ወደ መኪናው አመራ፡፡ ከአይኖቹ እንባ ጠብ ጠብ ሲል ታየኝ፡፡ ፈጣሪዬ ለምንድን ነው የምወዳቸውን ሰዎች የሚወስድብኝ ብዬ ተማረርኩኝ፡፡ ሁላችንም አቅፎን መኪናው ውስጥ ገባ፡፡ ሁላችንም እያለቀስን ነው፡፡ መኪናው መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ ገና ከግቢ ሳይወጣ ቆመ፡፡ ብሩኬ ከመኪናው ውስጥ ወጥቶ አቶ ሄኖክ እግር ስር ወድቆ " አባቴ እባክህ እንድሄድ አታስገድደኝ እኔ እዚሁ መማር ነው የምፈልገው፡፡ ያንተን ትዕዛዝ ላለመሻር ብዬ የማልፈልገውን ነገር እንዳደርግ አትፍረድብኝ እባክህ አባት! " አለው፡፡ አቶ ሄኖክ ራሳቸውን ያዝ አደረጉ፡፡ ወ/ሮ ኤልሳ ብሩኬን ከአቶ ሄኖክ እግር ስር እያነሳች " ሄኖክ አሁንስ አበዛኀው ልጄ ጥሩ ልጅ ነው እንደማንኛውም ሌባ አይደለም ለሁሉምለሚፈልገው ነገር ዋጋ መክፈል ያውቃል ልጄን እንደዚ ነው ያሳደግኩት ስለዚህ እዚሁ ታውቃለህ የሚበጀውን ነው የምፈልገው ግን እንደማንኛውም የሀብታም ልጅ በቤተሰብህ ብር የምትመካ እንዳትሆን ብዮ ነው " አሉት ፡፡ ብሩኬም "አይዞህ አባቴ እንደዚያ አይነት ሰው አልሆንም ብቻ አንተ አታስገድደኝ" አለው፡፡ አቶ ሄኖክም "እሺ ልጄ አምንሀለው እዚሁ ትማራለህ "አሉት፡፡ ሁላችንም ፊት ላይ
ብሩኬም ኮሌጅ ገባ እኔም 12ኛ ክፍል ገባሁ፡፡ ብሩኬ በትምህርቱ በጣም ጎበዝ ስለሆነ ያስጠናኛል፡፡ የምር አፍቃሪ ነው፡፡ አንድ ቀን ክፍሌ ውስጥ እያስጠናኝ " ሰላሜ " አለኝ፡፡ "ወዬ " አልኩት፡፡ ትኩር ብሎ እያየኝ "በጣም እኮነው የማፈቅርሽ " አለኝ፡፡እኔም በስስት እያየሁት " እኔም በጣም አፈቅርሀለው " አልኩት፡፡
3 606
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ.?
ሁሉንም አይነት ፊልም በትንሽ MB መመልከት ከፈለጉ ይህ ቻናል አለላቹ‼️
https://t.me/addlist/_N5JlnhDDZYwMmQ0
https://t.me/addlist/_N5JlnhDDZYwMmQ0
Add Your Channel👉 @Sirleoo 👐
3 606
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
