en
Feedback
🇪🇹ነፃ ሸበካ🇸🇦ቁጥር 1👇

🇪🇹ነፃ ሸበካ🇸🇦ቁጥር 1👇

Open in Telegram
947
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2730 days
Posts Archive
+1
👑زين مجان2023👑.hc0.34 KB

✔︎ ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ🌷 ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔ ︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔ ︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔ ︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸው ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29 ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6 ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ ሚስቶቻቸው 👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ 👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ 👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ 👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር 👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ 👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ 👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ 👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ 👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን 👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ 👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ 👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ 👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው። ልጆቻቸው ✍ ቃሲም ✍ አብደላህ ✍ ኢብራሂም ✍ ፋጢማ ✍ ኡሙ ኩልሱም ✍ ሩቅያ ✍ ዘይነብ ╭──────══──────╮ 🌷ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ 🌷 ╰──────══──────╯

ሰውፍዲ ለሚትኖሩ ብቻ. 🇸🇦 Mobily Sim Social Package 👇 Type=211=Send=1100==20 SR 30 days Type=232=Send=1100==25 SR 30 days Type=4444=Send=1100==39 SR 30 days Type=440=Send=1100==60 SR 30 days 🇸🇦 Ksa Zain Sim Package Working👇 Type=Y25=Send=959==25 Riyal 1 Month  Type=Sn2=Send=959==10 Riyal 1 month  Type=Sm3=Send=959==25 Riyal 1 month  Type=Nx2=Send=959==25 Riyal 1 Month  Type=312=Send=959==60 Riyal 1 month  Type=SM2=Send=959==10 Riyal 1 Week 🇸🇦 STC  Sim Package Working👇 Type=89026=Send=900==30 SR 30 days Type=7004=Send=902==89 SR 30 days

جوي الجميع.hc0.17 KB

ለጃዌ ይሰረል

Check out SanQan Stars's video! #TikTok https://vt.tiktok.com/ZS8FupwXT/

. አስቂኝ ክስተት እውነተኛ ገጠመኝ 🕌 የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣጣጣም አስቂኝ ክስተት ነው 👍 አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም ¡¿ ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሰፈል አወል(የመጀመሪያው ሰፍ ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል :- አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል ሀሀሀሀሀሀ ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ(ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ ( ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድሞኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይህ ብርድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ 👌 ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሰፍ ላይ ነበርኩ ይላል ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱ ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ ❓ ብሎ ጠየቀ ወ ያኔ ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀው ቤቴ በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም ኢማሙ( አሰጋጁንም ) ሳየው ደንግጦ መሬት ላይ ወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ ❓ እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ መቼስ ይህንን አንብቦ በሳቅ ያልደከመ ይኖራል ? እኔ እንጃ

ዝም ናው ሼን ሸበካ ከቆማ ወዲ ምን ይዳረግ ዝም ናው😅😅

አሰለም አለይኩም ያጃማአ

Free stc ለሰውዲ ናፃ ታለቖወል

ሰውዲ ኡኻን ዳስ አለሽ ሁለታኛወ አገሬ

base.apk19.58 MB