cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ahmed Seid

ይህ ገፅ ስለ ነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) እና ሱሓባቸው የህይወት ታሪክ በጥያቄና መልስ መልክ የሚያቀርብ እና አንዳንድ ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ channel ነው።

Show more
Ethiopia10 964The language is not specifiedReligion & Spirituality95 441
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

اَللهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، اَللهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، اَللهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيْرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيْرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيْرًا، وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَةً وَأَصِيْلاً (3 X) أَعُوْذُ بِاللهِ مِنَ الشَّيْطَانِ، مِنْ نَفْخِهِ وَنَفْثِهِ وَهَمْزِهِ ‘አልሏህ አክበር ከቢራ፣አልሏህ አክበር ከቢራ፣አልሏህ አክበር ከቢራ፣ ወልሐምዱ ሊልላሂ ከሲራ፣ወልሐምዱ ሊልላሂ ከሲራ፣ወልሐምዱ ሊልላሂ ከሲራ፣ ወሱብሃነልሏሂ ቡክረተን ወአሲላ፡፡ አዑዙ ቢልላሂ ሚነሽ-ሸይጧኒ ሚን ነፍኺሂ፣ ወነፍሲሂ፣ ወሀምዚሂ፡፡ አላህ ታላቅና ታላቅ ነው፡፡አላህ ታላቅና ታላቅ ነው፡፡አላህ ታላቅና ታላቅ ነው፡፡ በርካታ ምስጋና ለአላህ፡፡በርካታ ምስጋና ለአላህ፡፡በርካታ ምስጋና ለአላህ፡፡በርካታ ምስጋና ለአላህ፡፡ ከጐደሎ ነገሮች ሁሉ የጠራ መሆኑን እመሰክራለሁ፡፡ከሰይጣን በአላህ እጠበቃለሁ፡፡ ከንፊቱ፣ ከእስትንፋሱና ከጉትጐታው.’ 🔊 Audio ▷ اَللَّهُمَّ لَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ نُوْرُ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ وَمَنْ فِيْهِنَّ، لَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ قَيِّمُ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ وَمَنْ فِيْهِنَّ، [وَلَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ وَمَنْ فِيْهِنَّ][وَلَكَ الْحَمْدُ لَكَ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ وَمَنْ فِيْهِنَّ][وَلَكَ الْحَمْدُ أَنْتَ مَلِكُ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ][ وَلَكَ الْحَمْدُ][أَنْتَ الْحَقُّ، وَوَعْدُكَ الْحَقُّ، وَقَوْلُكَ الْحَقُّ، وَلِقَاؤُكَ الْحَقُّ، وَالْجَنَّهُ حَقُّ، وَالنَّارُ حَقُّ، وَالنَّبِيُّوْنَ حَقُّ، وَمُحَمَّدٌ -صلى الله عليه وسلم- حَقُّ، وَالسَّاعَةُ حَقُّ][اَللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ، وَعَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَإِلَيْكَ أَنَبْتُ، وَبِكَ خَاصَمْتُ، وَإِلَيْكَ حَاكَمْتُ. فَاغْفِرْ لِيْ مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ][أَنْتَ الْمُقَدِّمُ وَأَنْتَ الْمُؤَخِّرُ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ][أَنْتَ إِلَـهِيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ]. አልሏሁምመለከል ሐምድ፤ አንተ ኑርሰስማዋቲ ወል አረዲ ወመንፈሂንነ፤ ወለከል ሐምዱ አንተ ቀይሙ ለሰማዋቲ ወል አርዲ ወመን ፈሂንነ፤ ወለከልሐምዱ አንተ ረብቢሰማዋቲ ወል አርዱ ወመን ፈሒን ወለከል ሐምዱ ለከሙልኩ ሰማዋቲ ወለ አረዲ ወለከል ሐምዱ አንተል ሐቅቁ፤ ወወዕዱከል ሐቅቁ፤ ወቀውለከል ሀቅቁ፤ ወሊቃኡከል ሐቅቁ፤ ወሰላዐቱ ሐቅቁን፤ አልሏሁመም ለከአስለምቱ፤ ወዐለይከ ተወከልቱ፤ ወቢከ አመንቱ ወኢለይ አነብቱ፤ ወቢከ ኻለምቱ፤ ወኢለይ ሐከምቱ፤ ፊግፊርሊማ ቀደምቱ፤ ወማ አኸኸርቱ፤ ወማ አስረርቱ፤ ሙአኺሩ፤ ላኢላሃ ኢልላ አንተ፤ አንተ ኢላሂ ላኢላሃ ኢልላ አንተ፡፡ አላህ ሆይ ለአንተ ምስጋና ተገቢ ነው፡፡ የሰማያተና የምድር በውስጣቸው ያለ ነገሮችም ብርሃን አንተ ነህ፡፡ መስጋና ተገቢ የሚሆነው ለአንተ ነው፡፡ ሰማያትንና ምድርን በውስጣቸው ያሉ ፍጡራንንም ያቆምክ አንተ ነህ፡፡ ምስጋና ተገቢነቱ ለአንተ ነው፡፡ የሰማያት እና የምድር ፥ እንዲሁም በመካከላቸዉ ያሉ ነገሮች አምላክ ነህ ምስጋና ተገቢነቱ ለአንተ ነው፡፡ የሰማያት እና የምድር ፥ እንዲሁም በመካከላቸዉ ያሉ ነገሮች አምላክ ነህ። ምስጋና ተገቢነቱ ለአንተ ብቻ ነው፡፡ የሰማያት እና የምድር ፥ እንዲሁም በመካከላቸዉ ያሉ ነገሮች አምላክ ነህ። ምስጋና ተገቢነቱ ለአንተ ብቻ ነው ። አንተ እውነት ነህ፡፡ ቃል ኪዳንህም እውነት ነው፡፡ ንግ ግርህ እውነት ነው፡፡ አንተን የማገናኘት ነገር እውነት ነው፡፡ ጀንነት እውነት ነው፡፡ እሳትም እውነት ነው፡፡ ነብያት እውነት ናቸው፡፡ ሙሐመድ እውነት ነው፡፡ ምፅ አት እውነት ነው፡፡ አላይ ሆይ እኔነቴን ለአንተ አስረከብኩ፡፡ በአንተ ተመካው፡፡ በአንተ አመንኩ፡፡ ወደ አንተም ተመለስኩ፡፡ በአንተ ተከራከርኩ፡፡ ወዳንተ ተፋረድኩ፡፡ ከአሁኑ በፊት ያስቀደምኩትን ወደፊትም የመፍፅመውን በሰውረም በግልፅም የፈፀምኩትን ወንጀል ሁሉ ማርልኝ ። የምታስቀድምም የምታዘገይም አንተ ነህ። ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ አምላኬ ነሀ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡
Show all...
የሰላት መግቢያ ዱዓ 🔊 Audio ▷ اَللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِيْ وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْ خَطَايَايَ، كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ اْلأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْنِيْ مِنْ خَطَايَايَ بِالثَّلْجِ وَالْمَاءِ وَالْبَرَدِ. አልሏሁምመ ባዒድ በይኒ ወበይነ ኸጧያዩ ከማ ባዐድተ በይነል መሽሪቀ ወል መግሪብ፡፡ አልሏሂምመ ነቅቂኒ ሚን ኸጧያዬ ከማ ዩነቅቃ አሥ-ሰውቡል አብየዱ ሚንድ-ደነሲ፡፡ አልሏሂምመ ኢግሲልኒ ሚን ኸጧያዩ ቢሥ-ሠልጂ ወልማኢ ወልበረዲ፡፡ ‘አላህ ሆይ! በእኔና በወንጀሌ መካከል በምስራቅና በምዕራብ መካከል ያራራቅከውን ያክል አራርቀን፡፡ አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከእድፍ እንደሚፀዳ ሁሉ እኔንም ከኃጢአት አጽዳኝ፡፡ አላህ ሆይ! (ወንጀሌን) በቀቅ በውሃና በበረዶ እጠብልኝ፡፡ .’ 🔊 Audio ▷ سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، وَتَبَارَكَ اسْمُكَ، وَتَعَالَى جَدُّكَ، وَلاَ إِلَـهَ غَيْرُكَ. ሱብሃነከልሏሁመ ወቢሐምዲከ ወተባረከ ኢስሙከ ወተዐላ ጀድዱከ ወላኢላሀ ገይሩክ ‘አላህ ሆይ! ከጐደሎ ነገሮች ሁሉ የጠራህ ነህ፡፡ ምስጋናዬንም አቀርባለሁ፡፡ ስምህ የተቀደሰ ነው፡፡ ልዕልናህ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከአንተ ሌላ አምላክ የለም.’ 🔊 Audio ▷ وَجَّهْتُ وَجْهِيَ لِلَّذِيْ فَطَرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضَ حَنِيْفًا وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِيْنَ، إِنَّ صَلاَتِيْ، وَنُسُكِيْ، وَمَحْيَايَ، وَمَمَاتِيْ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِيْنَ، لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَبِذَلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا مِنَ الْمُسْلِمِيْنَ. اَللَّهُمَّ أَنْتَ الْمَلِكَ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. أَنْتَ رَبِّيْ وَأَنَا عَبْدُكَ، ظَلَمْتُ نَفْسِيْ وَاعْتَرَفْتُ بِذَنْبِيْ فَاغْفِرْلِيْ ذُنُوْبِيْ جَمِيْعًا إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوْبَ إِلاَّ أَنْتَ. وَاهْدِنِيْ لأَحْسَنِ اْلأَخْلاَقِ لاَ يَهْدِيْ لأَحْسَنِهَا إِلاَّ أَنْتَ، وَاصْرِفْ عَنِّيْ سَيِّئَهَا، لاَ يَصْرِفُ عَنِّيْ سَيِّئَهَا إِلاَّ أَنْتَ، لَبَّيْكَ وَسَعْدَيْكَ، وَالْخَيْرُ كُلُّهُ بِيَدَيْكَ، وَالشَّرُّ لَيْسَ إِلَيْكَ، أَنَا بِكَ وَإِلَيْكَ، تَبَارَكْتَ وَتَعَالَيْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ. ወጅጀህቱ ወጀሂየ ሊልለዚ ፈጦረስ-ሰማዋቲ ወል አርዲ ሐኒፈን ወማ አነ ሚነል መሽሪኪን፡፡ ኢንነስ-ሶላቲ ወኑሱኪ ወመህያየ ወመማቲ ሊላሂ ረብቢል ዓለሚን ላ ሸሪከ ለሁ ወቢዛሊከ ኡሚርቱ ወአነ ሚነል ሙስሊሚን፡፡ አልሏሁምመ አንተል መሊኩ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ፡፡ አንተ ረብቢ ወአነ ዐብዱከ፡፡ ዞለምቱ ነፍሲ፣ ወዕተረፍቱ ቢዘንቢ፣ ፈግፊር ሊ ዙኑቢ ጀሚዐን ኢንነሁ ላ የግፊሩዝ-ዙኑበ ኢልላ አንተ፡፡ወህዲኒ ሊአሕሰኒል አኽላቂ ላ የህዲኒ ሊአህሰኒሃ ኢልላ አንተ፡፡ ወስሪፍ ዐንኒ ሰይዩአሃ ላ የስሪፍ ዐንኒ ሰይየአሃ ኢልላ አንተ፡፡ ለብበይክ ወሰዕደይከ ወልኸይሩ ኩልሉሁ ቢየደይክ፡፡ ወሽ-ሸሩ ለይሰ ኢለይክ፡፡ አና ቢከ ወኢለይከ ተባረክተ ወተዓለይት፡፡አሰተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ፡ ‘ፊቴን ወደዚያ ሰማያትንናምድርን ወደ ፈጠረው ጌታ አዞርኩ፡፡ ወደ እምነቴ የተዘነበልኩ ነኝ፡፡ ከአጋሪዎችም አይደለሁም፡፡ ስግደቴ፣ መስዋዕቴ፣ ህይወቴና ሞቴ ለአለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ነው፡፡ አላህ አጋር የለውም፡፡ ላለማጋራትም ታዝዣለሁ፡፡ እኔም ከሙስሊሞች ነኝ፡፡ አላህ ሆይ! አንተ ንጉሳችን ነህ፡፡ ከአንተ በቀርም ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ ጌታዬ ነህ፡፡ እኔ ደግሞ ባሪያህ ነኝ፡፡ ራሴን በድያለሁ፡፡ ወንጀል መፈፀሜንም አምናለሁ፡፡ ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ፡፡ ወንጀል የምትምረው አንተ ብቻ ነህ፡፡ ለመታዘዝ ዝግጁ ነኝ፡፡ በጐ ነገር ሁሉ በእጅህ ነው፡፡ ተንኮል ደግሞ ከአንተ አይመነጭም፡፡ ወደ አንተም ተመላሽ ነኝ፡፡ ምህረትህን እጠይቃለሁ፡፡ ወደ አንተም እመለሳለሁ፡፡.’ 🔊 Audio ▷ اَللَّهُمَّ رَبَّ جِبْرَائِيْلَ، وَمِيْكَائِيْلَ، وَإِسْرَافِيْلَ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، أَنْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِيْمَا كَانُوْا فِيْهِ يَخْتَلِفُوْنَ. اِهْدِنِيْ لِمَا اخْتُلِفَ فِيْهِ مِنَ الْحَقِّ بِإِذْنِكَ تَهْدِيْ مَنْ تَشَاءُ إِلَى صِرَاطٍ مُسْتَقِيْمٍ. ‘አልሏሁምመ ረብበ ጂብራኢለ ወሚካኢለ ወኢስራፊል ፋጢረስ-ሰማዋቲ ወልአርዲ ዓሊ ሚል ገይቢ ወሽ-ሸሃደቲ አንተ ተህኩሙ በይነ ዒባዲከ ፊማ ካኑ ፊሂ የኽተሊፉን፡፡ ኢህዲኒ ሊመኽቱሊፈ ሊመን ሃቅቂ ቢኢዝኒከ ኢንነከ ተህዲ መን ተሻኡ ኢላ ሲራጢን ሙስተቂም፡፡ አላህ ሆይ! የጂብሪል የሚካኤል የኢስራፊል አምላክ ነህ፡፡ ሰማያትና ምድርን የፈጠርከውም አንተ ነህ፡፡ የሩቅንም የቅርብንም ታውቃለህ፡፡ በባሪያዎችህ መካከል ሲቃረኑበት በነበረው ጉዳይ ትፈርዳለህ፡፡ ከሃቅ ጐዳና በተለያዩበት ጉዳይ ፍቃድህ ቢሆን ትክክለኛውን አሳውቀኝ፡፡ አንተ የፈለግከውን ወገን ወደ ትክክለኛው ጐዳና ትመራለህ፡፡.’
Show all...
በአዛን እና ከአዛን በኋላ የምደርጉ ዚክሮች « يقول مثل ما يقول المؤذن إلا في " حي على الصلاة وحي على الفلاح " فيقول : لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللهِ» . ‘አዛን አድራጊው የሚለውን ደግመው በማለት አላህን ያወድሱ፡፡ ነገር ግን፡-ሐይየ ዐለስ-ሶላህ፥ ሐይየ ዐለል ፈላሕ በሚልበት ወቅት ላ ሐውለ ወላ ቁዉዉተ ኢልላ ቢልላህ ማለት ይኖርብናል፡፡:لاَ حَوْلَ وَلاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِاللهِ ‘ብልሃተምሀይልም የል በአላህ ቢሆነ እንጅ.’ ልክ ሙአዚኑ አዛኑን ሲጨርስ ማለት ያልብን: 🔊 Audio ▷ يقول « وَأَنَا أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُوْلُهُ، رَضِيْتُ بِاللهِ رَبًّا، وَبِمُحَمَّدٍ رَسُوْلاً، وَبِاْلإِسْلاَمِ دِيْنًا » (2) " يقول ذلك عقب تشهد المؤذن " . (3) . ወአነ አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልለልሏህ ፣ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ረዲቱ ቢልላሂ ረብበን ወቢ ሙሐመዲን ረሱለን ወቢል ኢስላሚ ዲነን ‘ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ የሌለና እሱም፡ አንድ ና አጋር እንደሌለው ሙሃመድም የአላህ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡ በአላህ ፈጣሪነት በሙሃመድ መልዕክተኝነትና በኢስላም ሃይማኖትነት ረክቻለሁ፡፡ ’. يصلي على النبي صلى الله عليه وسلم بعد فراغه من إجابة المؤذن ‘ሙአዚኑን በመከተል የሚለውን ካጠናቀቁ በኋላ በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰላም ያውርዱ አሏሁምመ-ሰሌ አላ ሰይድና ሙሐመድ ወአላ አሊሂ ወአስሃቢሂ ወሰለም ’. 🔊 Audio ▷ اَللَّهُمَّ رَبَّ هَذِهِ الدَّعْوَةِ التَّامَّةِ، وَالصَّلاَةِ الْقَائِمَةِ، آتِ مُحَمَّدًا الْوَسِيْلَةَ وَالْفَضِيْلَةَ، وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُوْدًا الَّذِيْ وَعَدْتَهُ، [إِنَّكَ لاَ تُخْلِفُ الْمِيْعَادَ] አልሏሁምመ ረብበ ሃዚሂ ዳዕወተ ታመህ ወስ-ሶላቲል ቃኢመህ አቲ ሙሐመዲን አልወሲለተ ወልፈዲላ ወብዐሥሁ መቃመን መህሙደን ወዐድተሁ ኢንነከ ላ ቱኸሊፉል ሚዓድ ‘አላህ ሆይ! የዝህች ሙሉ ጥሪና የዚህች ለመስገድ የተቃረበች ሶላት አምላክ ነህ፡፡ ሙሃመድን ‹ወሲላ› ና ‹ፈዲላ› የተባሉትን የክብር ደረጃዎች ለግሳቸው፡፡ ቃል የገባህላቸውን የተመሰገነ ደረጃም አጐናጽፈህ(ከሞት) ቀስቅሳቸው፡፡ አንተ ቃልህን የምታጥፍ አይደለህምና፡፡ .’ يدعو لنفسه بين الأذان والإقامة فإن الدعاء حينئذ لا يرد በአዛንናበኢቃም መካከል ለራሱ ዱዓ ያድርግ፡፡ በዚያ ወቅት የሚደረግ ዱዓ ተቀባይነት አለው፡፡ .
Show all...
Repost from N/a
ከመስጊድ ሲወጡ 🔊 Audio ▷ بِسْمِ اللهِ وَالصَّلاَةُ وَالسَّلاَمُ عَلَى رَسُوْلِ اللهِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ مِنْ فَضْلِكَ، اَللَّهُمَّ اعْصِمْنِيْ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيْمِ. ቢስሚልላህ ወስ-ሶላቱ ወሰ-ሰላሙ ዐላ ረሱሊልላህ፥ አልሏሂምመ አንኒ አስአሉከ ሚን ፈድሊክ አልሏሁምመ ኢዕሲምኒ ሚነሽ-ሸይጧኒ ረጂም፡፡ ‘በአላህ ስም፡ የአላህ ሰላምና ደህንነት በአላህ መልዕክተኛ ላይ ይስፈን፡፡ አላህ ሆይ! እኔ ከቱሩፋትህ እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! አሳሳች ከሆነው ሰይጣን ጠብቀኝ፡፡.’
Show all...
ወደ መስጊድ ሲገቡ 🔊 Audio ▷ أَعُوْذُ بِاللهِ الْعَظِيْمِ، وَبِوَجْهِهِ الْكَرِيْمِ، وَسُلْطَانِهِ الْقَدِيْمِ، مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيْمِ، [بِسْمِ اللهِ، وَالصَّلاَةُ] وَالسَّلاَمُ عَلَى رَسُوْلِ اللهِ اَللَّهُمَّ افْتَحْ لِيْ أَبْوَابَ رَحْمَتِكَ. አዑዙ ቢልላሂል ዐዚም ወቢ ወጅሂሂል ከሪም ወሱልጧኒሂል ቀዲም ሚነሸ-ሸይጧኒር-ረጂም፡፡ቢስሚልላህ ወስ-ሶላቱ ወሰ-ሰላሙ ዐላ ረሱሊልላህ፥ አልሏሂምመ ኢፍተሕ ሊ አብዋበ ረህመቲከ፡ ‘ታላቅ በሆነው አላህ፥ በላቀው እና መጀመሪያ በሌለው ሥልጣኑ አሳሳች ከሆነው ሰይጣን እጠበቃለሁ፡፡በአላህ ስም(እገባለሁ)፡ የአላህ ሰላምና ደህንነት በአላህ መልዕክተኛ ላይ ይስፈን፡፡ አላህ ሆይ! የእዝነትህን በር ክፈትልኝ፡፡’
Show all...
ወደ መስጊድ ሲሄዱ 🔊 Audio ▷ اَللَّهُمَّ اجْعَلْ فِيْ قَلْبِيْ نُوْرًا، وَفِيْ لِسَانِيْ نُوْرًا، وَفِيْ سَمْعِيْ نُوْرًا، وَفِيْ بَصَرِيْ نُوْرًا، وَمِنْ فَوْقِيْ نُوْرًا، وَمِنْ تَحْتِيْ نُوْرًا، وَعَنْ يَمِيْنِيْ نُوْرًا، وَعَنْ شَمَالِيْ نُوْرًا، وَمِنْ أَمَامِيْ نُوْرًا، وَمِنْ خَلْفِيْ نُوْرًا، وَاجْعَلْ فِيْ نَفْسِيْ نُوْرًا، وَأَعْظِمْ لِيْ نُوْرًا، وَعَظِّمْ لِيْ نُوْرًا، وَاجْعَلْ لِيْ نُوْرًا، وَاجْعَلْنِيْ نُوْرًا، اَللَّهُمَّ أَعْطِنِيْ نُوْرًا، وَاجْعَلْ فِيْ عَصَبِيْ نُوْرًا، وَفِيْ لَحْمِيْ نُوْرًا، وَفِيْ دَمِيْ نُوْرًا، وَفِيْ شَعْرِيْ نُوْرًا، وَفِيْ بَشَرِيْ نُوْرًا. اَللَّهُمَّ اجْعَلْ لِيْ نُوْرًا فِيْ قَبْرِيْ … ونُوْرًا فِيْ عِظَامِيْ , وَزِدْنِيْ نُوْرًا، وَزِدْنِيْ نُوْرًا، وَزِدْنِيْ نُوْرًا, وَهَبْ لِيْ نُوْرًا عَلَى نُوْرٍ አልሏሁምመ ኢጅዐል ፊ ቀልቢ ኑረን፥ ወፊ ሊሳኒ ኑረን፥ ወፊ ሰምዒ ኑረን ፥ ወፊ በሶሪ ኑረን፥ ወሚን ፈውቂ ኑረን፥ ወሚን ተህቲ ኑረን፥ ወዐን የሚኒ ኑረን፥ ወዐን ሺማሊ ኑረን፥ ወሚን አማሚ ኑረን፥ ወሚን ኸልፈ ኑረን፥ ወጀአል ፊ ነፍሲ ኑረን፥ ወአዕዚምሊ ኑረን፥ ወዐዝዚም ሊ ኑረን፥ ወጅዐል ሊ ኑረን፥ አልሏሁምመ አዕጢኒ ኑረን፥ ወጀአል ፊ ዐሶቢ ኑረን፥ ወፊ ለህሚ ኑረን፥ ወፊ ደሚ ኑረን፥ ወፊ ሸዕሪ ኑረን፥ ወፊ በሽሪ ኑረን፡፡ (አልሏሁምመ ኢጅዐል ሊ ኑረን ፊ ቀብሪ ወኑረን ፊ ዒዟሚ)(ወዚድኒ ኑረን፥ወዚድኒ ኑረን፥ወዚድኒ ኑረን) (ወሃብ ሊ ኑረን ወላ ኑሪን) ‘አላህ ሆይ ልቦናዬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ምላሴ ላይ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ጆሮዬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ አይኔ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ከበላዬ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ከበታቼም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ በስተግራዬም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከፊቴ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ከኋላዬም ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ነፍሴ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ የገዘፈ ብርሃን ለግሰኝ፡፡ ብርሃኔን ግዙፍ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ! ብርሃን ለግሰኝ፡፡ስጋዬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ደሜ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ፀጉሬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ቆዳዬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ! ቀብሬ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ አጥንቴ ውስጥ ብርሃን አድርግልኝ፡፡ ብርሃንን አክልልኝ፡፡ብርሃንን አክልልኝ፡፡ብርሃንን አክልልኝ፡፡ ከብርሃን ላይ ብርሃን ለግሠኝ፡፡ ’
Show all...
ወደ ቤት ሲገቡ 🔊 Audio ▷ بِسْمِ اللهِ وَلَجْنَا، وَبِسْمِ اللهِ خَرَجْنَا، وَعَلَى رَبِّنَا تَوَكَّلْنَا، ثُمَّ لِيُسَلِّمْ عَلَى أَهْلِهِ. ቢስሚልላሂወለጅና፤ ወቢስሚልላሂ ኸሪጅና፤ ወዓላ ረብቢና ተወከልና ‘በአላህ ስም ተመለስን፤ በአላህ ስም መጣን፡፡ በጌታችን ተመካንም፡፡ .’
Show all...
👆👆👆 🔈#ዒሳ (ዐለይሂ ሰላም) በኢስላም ሚዛን አዲስ ኮርስ ክፍል 2 🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
ዒሳ_ዐለይሂ_ሰላም_በኢስላም_ሚዛን_ክፍል_2_.mp33.47 MB
👆👆👆 #የአላህን ከዐርሽ በላይ መሆን ማፅደቅ እና ይህንም በማይቀበሉ ሰዎች ላይ የተሰጠ መልስ!! ቅንጭብ ድምፅ (Highlight)( ሙሉውን) በቅርቡ ኢንሻ አላህ 🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በቡታጅራ ከተማ በ ዳሩል አርቀም መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
የአላህን_ከአርሽ_በላይ_መሆን_ማጽደቅ_እና_ይህንንም_በማይቀበሉ_2.98 MB
👆👆👆 #ዲኑን የቀየረ ከአላህ ረህመት ይራቅ! 🔶በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን በአነሌሞ ወረዳ ቁሳ አል-ፉርቃን መስጂድ ከተደረገው ሙሐደራ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Show all...
ዲኑን_የቀየረ_ከአላህ_ረህመት_ይራቅ!.mp31.59 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.