cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም💯 በ SUJAT STAR✨ BOY❤

ለቁም ነገር ለሳቅ😁 ለጫወታ😜 @sujatsta 🙏 @sujatstar 👈👈👈 በዚ ሊንክ ሊለቀቅ የምትፈልጉትን ግጥም እና ሀሳብ አስታያየት ካላቹ ላኩ

Show more
Advertising posts
256
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

0931295450
Show all...
የፍቅራችን ቅኔ
Show all...
🤞🏾🖐🏾🙏🏾 ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ ዛሬ ለየት ያለ ነገር ልጋብዛችሁ @sikastebab @sikastebab ጃፓን ውስጥ አንድ ሬስቶራንት አለ ። እና የምግቡን ዝርዝር ወደኛ ቀይረን እንቀጥል ..... በመጀመሪያ ቀን በዚህ ሬስቶራንት  የተጠቀመ ሰው ሲናገር ፡ ወደ ምግብ ቤቱ ገብቶ አረፍ እንዳለ ፡ አንድ በእድሜ የገፉ አስተናጋጅ ተቀበሉት ። ምን ልታዘዝ " ምሳ ምን አላችሁ ? " ትልቋ አስተናጋጅ ለሰውየው የሚፈልገውን ምግብ እንዲያዝ ሜኒውን ሰጡት አተኩሮ ካየ በኋላ ፡ ... "እሽ አንድ ጥብስና ፡ የሚጠጣ ደግሞ አምቦውሀ ያምጡልኝ " .... አስተናጋጇ ትእዛዙን ተቀብለው ሄዱና ፡ ትንሽ ቆይተው ተመለሱ ። ምግቡን ያዘዘው ሰው ፡ ባዶ እጃቸውን የመጡትን አስተናጋጅ እያየ ፡.... " ምነው አልደረሰም ? " ብሎ ጠየቀ . ኸረ ደርሷል ይኸው ይዤ መጥቻለሁ  አሉና የሂሳብ መጠየቂያ ቢሉን አቀበሉት ። " ምንድነው ይሄ ፡ ከምግቡ በፊት ነው እንዴ ሂሳብ ? " አስተናጋጇ ፈገግ እያሉ  .... ኸረ በፍፁም ፡ አሁን የበላኸው ቅቅልና የለስላሳ መጠጡ ሂሳብ ነው " እንዴ እኔ ያዘዝኩት ጥብስና አምቦውሀ ነው ፡ እሱም አልመጣልኝምኮ " የዚህ ጊዜ ትልቋ አስተናጋጅ ስህተት እንደሰሩ ገባቸውና ፡ ይቅርታ ለካ ያንተ አይደለም ብለው  ቢሉን ከሱ አጠገብ ላሉ ተስተናጋጆች ሰጧቸውና ያንተን አሁን ይዤ እመጣለሁ ብለውት እየተቻኮሉ ወደ ኪችን ተመለሱ ። ..... እና ብዙም ሳይቆዩ በእጃቸው ምግብ የያዘ ሰሀን ይዘው መጡና ጠረጴዛው ላይ አስቀምጠው ፡ ቆይ የሚጠጣውን ይዤልህ ልምጣ ብለው ሄዱ ። ...... ሰውየው የመጣለትን ምግብ አየው ። በቅቤ ያበደ  የቋንጣ ፍርፍር ነበር ፡ አሁን ተናደደ እሱ ያዘዘው ጥብስና አምቦውሀ ነው ። በዚህ መሀል እያለ አስተናጋጇ የቀዘቀዘ ቢራ ይዘው ተመለሱና እየከፈቱ መልካም ምግብ ብለውት ሊመለሱ ሲሉ ፡  ጠራቸው ። " እየውሎት እኔኮ ያዘዝኩት "  .....ብሎ እየተናገረ እያለ ፡ አለመግባባት መኖሩን ያስተዋለው የሬስቶራንቱ ሃላፊ መጣና ቀረብ ብሎ የሆነ ነገር ነገረው ። ሰውየው ልክ ይህን እንደሰማ መከፋቱን ትቶ እየሳቀ ምግቡን ተመገበ ። ........ በቃ እዚህ ቤት እንዲህ ነው ። የዚህ ቤት ደንበኞች በብዛት ስለቤቱ የሚያውቁና ፡ ዝናውን ሰምተው የሚመጡ ሰወች ናቸው ። እና ምሳህን ቁርጥ ልትበላ ገብተህ ፡ ዱለት ሊቀርብልህ ይችላል ። የመጣልህን መመገብ ነው ። ብዙ ሰወች ፡ ክትፎ  አዘው ፡ ተጋቢኖ መጥቶላቸው ያውቃል ። እየሳቅህ በልተህ ትወጣለህ ። ...... ይህ ምግብ ቤት የተሳሳቱ ትእዛዞች ምግብ ቤት ( Restaurant of Mistaken Orders ) በመባል ይታወቃል ። የዚህ ምግብ ቤት አስተናጋጆች ፡ Dementia በሚባል ፡ መርሳትን በሚያስከትል በሽታ የተያዙ ሰወች ናቸው ። የምግብ ቤቱ ባለቤት በዚህ ህመም የተጠቁ ሰወች የሚደርስባቸውን መገለልና ጭንቀት ለማስወገድ ሲል የከፈተው ነበር ። ..... አላማውም  ሰወች እነዚህን ወገኖች ከማግለል ይልቅ ፍቅር እየሰጧቸው የሳቅና የደስታ ምንጭ እንደሆኑ እንዲሰማቸው ለማድረግ ነው ። ....... እና በዚህ ቤት ስትመገብ እድለኛ ከሆንክ ከስንት አንዴ በትክክል ያዘዝከው ሊመጣልህ ይችላል ። ብዙ ጊዜ ግን ፡ ኬክ አዘህ ፡ ቁርጥ ከቢላ ጋር ወይም እንደሰውየው ጥብስ አዘህ ሳትመገብ  የሂሳብ ቢል ይመጣልሀል ። .... አሁን ላይ ይህ ሬስቶራንት በጃፓን ብዙ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ፡ ከሀገሬው ነዋሪ ሌላ ፡ ስለምግብ ቤቱ በሰሙ ቱሪስቶችም ይጎበኛል ። በነጋራችን ላይ እኛ ሀገር ለ አስተናጋጅ ለምን ክብር እንደማይሰጥ የማይገባኝ ነገር ነው 🤔🤔🤔🤔🤔 ሰው እንዴት የምያበላውን ሰው ያንቋሽሻል???????፣🌚🌚🌚 ተቀላቀሉ👇👇👇👇 @sujatsta
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 4
እንደ ድሮ ልክ እንደ አለፈዉ ልሆን ያልፈለኩት፣ ልቤ ቢጠገን ነው ሌላን ያፈቀርኩት። ገና መጀመሪያ  እንደ ተለያየን፣ መጨረሻ ነበር ሰይጣን በምን አየን። የዛን ቀን ስትሄጂ ቻዉ ብለሺኝ ነበር፣ መለያየታችንን ሰምቶ ነበር ሀገር። ከዛ ድንገት መጣሽ ልቤ እንዳገገመ፣ ልቤ ያንቺ መስሎኝ ፍቅርሽን አለመ፣ አለመ አለመ አንቺን እቅፍ አርጎ ሳመ። እንደ ድሮ ልሆን ብጥር ብሞክርም፣ አንቺን እየገደልኩ እኔ ከቶ አልኖርም። ። ። ።።።  ስለዚህ።።።።።።።።።። ያፈቅረኛል ብለሽ ይወደኛል ብለሽ ወደኔ አትምጪ፣ አሁን ፍቅሬ የለም ሌላ ማሰብ ችሏል ፍቅርን ከአንቺ ዉጪ። ።።። እባክሽ ይቅርታ ። ።።። አትቀየሚኝ ፈልጌዉ አይደለም ፍቅርሽን መግፋቱ፣ ቻዉ ያልሺኝ ጊዜ ነዉ የገባኝ አንቺን ማጣቱ። ግን ይቅርታ ግን ይቅርታ አርጊሊኝ፣ ይቅርታዬን አንሺዉና እኔን ወዲያ ጣይኝ። እንደ ድሮ  መሆን  ለእኔም ለአንቺ አይበጅም፣ ፍቅር በዉለታ በትዝታ አይጃጅም። By Papiel @sujatsta ተቀላቀሉ☝☝☝
Show all...
👍 5
በጠዋት ተነስተው ሽንኩርት ከትፈው ወጥ ሰርተው ምሳ አስረው ወደ ስራቸው የሚሄዱ ወንዶች የተባረኩ ናቸው😊 @sujatsta
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.