cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትኤል ዜማ 🎤ěţĥěł źěm@🎤

➔ቆየት ያሉ የድሮ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን ➔የመድረክ ዝማሬዎችን... በሳምንት 3 ቀን በ Ethel zema🎤 የቴሌግራም ቻናል ላይ በፈለጉት መልኩ በ Audio ያገኛሉ!! ሀሳብዎን በ @wtfikir ላይ ይላኩልን!

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🥲🥲🥲❌❌❌❌❌🥲🥲🥲 ለፍቅረኛው እየተፀለየላት ነው.....🙏🙏🙏 ፓስተሩ:- "ለስንት አመት ነው ያሰቃየሀት?" ብሎ መንፈሱን ጠየቀው... በውስጧ ያለው መንፈስ:- "ኡኡኡ! ተቃጠልኩ! ......ኧረ ለ30 አመት ነው ኡኡኡኡኡኡ! እያለ መጮህ ቀጠለ.... ወዲያው በስፍራው የነበረው እጮኛዋ በልቡ......."እንዴ? እድሜዬ 21 ነው አላለችኝም እንዴ?".....እንዴት ነው ይሄ ጉዳይ?🤨🤨🤨😡😡😡🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ ————————————————— ነገሩ ቀልድ ይመስልህ/ሽ ይሆናል:: ሆኖም ውሸት አንድ ቀን በውሸት አባት ይገለጣል:: ስለዚህ በተለምዶ ሁሉም ከሚዋሸው ከእድሜ ቅነሳ ውሸት ተጠበቁ:: እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም! ሰይጣን በንብረቱ አይደራደርም! እድሜ ጥገቡልኝ:: እግዚአብሔር የዘመናችሁን ቁጥር ይሙላው! "በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ" ዘፀ 23:26 👇👇👇👇👇 https://t.me/ethel_zema
Show all...
ኢትኤል ዜማ 🎤ěţĥěł źěm@🎤

➔ቆየት ያሉ የድሮ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን ➔የመድረክ ዝማሬዎችን... በሳምንት 3 ቀን በ Ethel zema🎤 የቴሌግራም ቻናል ላይ በፈለጉት መልኩ በ Audio ያገኛሉ!! ሀሳብዎን በ @wtfikir ላይ ይላኩልን!

“እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ #እርሱም_ለአእምሮ_የሚመች_አገልግሎታችሁ_ነው።”   — ሮሜ 12፥1 Wow ሃሉ**ያ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ነገር ያስተምረናል ክብር ለኢየሱስ ይሁን። 🔑ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስለ አገልግሎት ትንሽ ልበላችሁ አገልግሎት ሲባል ወደ አይምሮዋችን የሚመጣ ማይክ ይዞ ከፑልፕት በስተጀርባ መቆም ነው። 🔑አይደለም መጀመሪያ ከመድረክ አገልግሎት በፊት ለአእምሮ የሚመች አገልግሎት ማገልገል አለብን። እግዚአብሔር ይህን ከኛ ይፈልጋል ሰውነታችንን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ህያው ቅዱስ አድርገን ለጌታ አንድ ጊዜ መስጠት አለብን። 🔑ግን ማይክ ከመያዛ በፊት 🔑አገልጋይ ከመባል በፊት 🔑ዘማሪ ከመሆን በፊት 🔑ሰባኪ ከመሆን በፊት 🔑ጌታን ማፍቀር ከልባችን መውደድ ሰውነታችንን ሁሉ ነገራችንን ለጌታ መስጠት አለብን ደስ ብሎን በደስታ ሃሉ**ያ ሰውነታችንን ለጌታ ካላስረከብን ለጌታ መኖር አንችልም። 🔑ምክንያቱም ሥጋችን የኛ ከሆነ ብዙ ነገር ከኛ ይፈልጋል ደግሞ ይጠይቀናል። 🔑ምክንያቱም ባለበታችን እኛ ስለሆንን የግድ ከማድረግ ወደኃላ አንልም ብዙ ሰዎች ጌታ እያገለገሉ የሀጢያት ልምምድ ውስጥ ተዘፍቀው ይኖራል ምክንያቱም እነኚህ ሰውች ለአይምሮቸው የሚመች አገልግሎት ከማገልገላቸው በፊት ወደ ፑልፕት ጀርባ የመጡ ሰዎች ናቸው ይህ ማለት በሌላ ሰውነታቸውን ለጌታ ያልሰጡ ጌታን ከልባቸው ያልወደዱ ያላፈቀሩ ናቸው። አገልጋይ ሆናችሁ የሀጢያት ልምምድ ያላችሁ ክርስቲያኖች ሥጋችሁን ለጌታ ስጡ እናንተ ጋር ከሆነ ሰውነታችሁ እናንተ ይዞ ወደ #pornography #masturbation #ዝሙት #ውሸት ብቻ በብዙ ሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያስገባል። 1ኛ ቆሮንቶስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም። ሃሉ**ያ አያችሁ ሥጋችን የክርስቶስ ብልት እንጂ የኛ አይደለም አይናችን የኛ አይደለም #pornography እና ለጌታ ክብር የማይሆን ነገር ማየት አንችልም #masturbation #ዝሙት #kissing ማድረግ አንችልም። …  ¹⁹-²⁰ ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። ለራሳችሁ አይደላችሁም ማለት ምን ማለት መሰላችሁ እግር አለኝ ብለህ እግዚአብሔር የማይከበርበት ቦታ መሄድ አትችልም አይን አለኝ ብለህ መጥፎ ነገር የማየት መብት #የለህም #የለሽም #የለኝም  #የለንም ምክንያቱም እኛ የራሳችን አይደለንም ሥጋችን የክርስቶስ ብልት እንጂ የኛ አይደለም።  ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ወንድማችሁ እሸቱ (Paul ) ነኝ             ቻናሉን ይቀላቀሉ 🔥 https://t.me/ethel_zema🔥
Show all...

ስራመድ በሞት ጎዳና Yitbarek Alemu sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመvጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ኢትኤል ዜማ https://t.me/ethel_zema
Show all...
. #የአዕምሮ_ቃል የዘመኑ ወጣት ማለት:- ✔️መሮጥ ብያቅተው #የሚራመድ ✔️መራመድ ብያቅተው #የሚያዘግም ✔️ማዝገም ብያቅተው #የምንፏቀቅ እንጅ ህልሙጋ ሳይደርስ ተሰባብሮ የሚወድቅ #አይደለም❗️ ❌ሼር ብቻ እንዳትረሱ JOIN_US @Hiwotbegeta1811
Show all...
➔ቆየት ያሉ የድሮ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ ዝማሬዎችን ➔አዳዲስ የመዝሙር አልበሞችን ➔የመድረክ ዝማሬዎችን... በሳምንት 3 ቀን በ Ethel zema🎤 የቴሌግራም ቻናል ላይ በፈለጉት መልኩ በ Audio ያገኛሉ!! ሀሳብዎን በ @wtfikir ላይ ይላኩልን!
Show all...
አማላጄ 🎤 Biniyam Beyene sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎶ኢትኤል ዜማ https://t.me/ethel_zema 🎶
Show all...
እንደ ኢየሱስ Bereket Tesfaye sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ኢትኤል ዜማ https://t.me/ethel_zema
Show all...
''እርሱ የሰው ልጅ ወደመባል ዝቅታ ወረደና እኔን የእግዚአብሔር ልጅ ወደመባል ከፍታ ወሰደኝ።'' 🎄መልካም በዓል🎄 Graphics by @wtfikir “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” — ሉቃስ 2፥11 🎄🎄🎁 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎁🎄 *•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚✿  🎅🧑‍🎄🎄𝐌𝐞𝐫𝐫𝐲 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐦𝐚𝐬🎄🎅🧑‍🎄 ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨ እንኳን አደረሳችሁ!!! መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!!! ❤❤እወዳችኋለሁ!!!!❤❤ JOIN_US https://t.me/pirotestant
Show all...
♦️አዲሱ ሰው  ምን ማለት ነው?👨‍💻 ♦️ሃይማኖት ምን ማለት ነው?👨‍💻 ♦️አዲሱ ሰው በሃይማኖት ነው ሚኖረው ወይስ በማን ነው?👨‍💻  አዲሱ ሰው  ማን ነው?✍ 👉አዲሱ ሰው ማለት አምላክ የሆነው ስጋ ለብሶ ከድንግል ማርያም የተወለደው ክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ፡የመኖር ትርጉም የሆነው ፈጣሪያችን እግዚአብሔር መዳንን በእርሱ አስቀምጦ ሰው ክርስቶስ ኢየሱስ ያድናል ብሎ ሲያምን በአፉም ሲመሰክር ፡በእምነቱ በኩል የሚያገኘው ማንነት ነው። "2 ቆሮንቶስ 5 (2 Corinthians) 17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።" 👉ይህ አዲሱ ሰው እና ሃይማኖት ምን አገናኛችው?ይህን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት..... ሃይማኖት ራሱ ምን ማለት ነው? 📚ሃይማኖት Greek translation--✍(pistis).. English meaning--✍Faithfulness  አማርኛ ፍቺ ምን ይላል--✍ማመን/መታመን  👉Faith(እምነት) የሚለውን እኩይ ፍቺ ያሳያል ፡ያም ማለት በእምነት ቁሙ ሲል በክርስቶስ ኢየሱስ ወደሚገኝ ጽናት እና ጥንካሬ ነው ሚነግረን:: "1 ቆሮንቶስ 16 (1 Corinthians)✍ 13፤ ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።" ሃዋርያው ጳውሎስ ይህን መልክት ሲጽፍ ከአማርኛ ፍቺ በፊት በነበረ መጽሃፍ ቅዱሣዊ ፍቺ "1 Corinthians 16 (WEB) - 1 ቆሮንቶስ 13: Watch! Stand firm in the faith! Be courageous! Be strong!" 👉በተጨማሪ ብዙዎችቻን ጥያቄ የሆነብን ነገር ታዲያ ይህ ሃይማኖት ማለት ክርስቶስ ነው ካልን ...📯📜 "ኤርምያስ 6 (Jeremiah) 16፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፡— አንሄድባትም፡ አሉ።" የተባለው ለማን ነው? 👉በመጀመሪያ ባለፈው የትምህርት ክፍለ ጊዜያችን ላይ መጽሃፍ "ቅዱስ እንዴት እናጥና " ስንል  ተደራሲ መታየት አለበት ብለናል:: ስለዚህ የትንቢተ ኤርሚያስ መጽሃፍ በመጀመሪ ተደራሲው እስራኤላውያን ናቸው። በመቀጠል " መልካሚቱ መንገድ" የምትለዋን ሃሳብ ማንሳት ካለብን አዲሱ ሰው መልካም መንገድ ወይንም ከልኡል አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲገናኝ የሚችለው ፡በድንኳን ውስጥ ባለ ጽላት ላይ በሚያድር ሳይሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። እንግዲ በመጽሃፍ 📯📜 "ምሳሌ 14 (Proverbs) 12፤ ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።" ይህ ማለት እውነት እየመሰሉ መጨረሻቸው ያላማሩ መጨረሻቸው ሞት የሆነ መንገድ ነው ። 📌ከዚህ ውጪ እውነት የለም። ሃይማኖይ ማለት Faith or እምነት ማለት ነው።እምነት ደግሞ ኢየሱስ ነው ።ስለዚህ አዲሱ ሰው ሃይማኖቱ ኢየሱስ ነው። ♦️እንግዲ አዲሱ ሰው በዚህ የህይወት ልምምድ ውስጥ ነው የሚኖረው እንጂ በተከበበ ድንኳን የሚያድር አምላክ የለውም::ሃይማኖት የሆነው ኢየሱስ ፡በአብ ዘንድ አለ፡በክብር ይመጣል ። "ዕብራውያን 11 (Hebrews)📯📜 6፤ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ....." =============================== https://t.me/pirotestant 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...

ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው  ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ  company ነው NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46;  ሉቃስ 17:36, 23:17; ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37 በተጨማሪም NIV እና ESV  ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል ሰለዚህ ምን እናድርግ? እርምጃ አንድ hard copy bible ብቻ መጠቀም እርምጃ ሁለት soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ don't forget ያወራነው NIVና  ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! በተለይ በእንግሊዝኛ ያለውን ትርጉም አይጠቀሙት አደራ!!                ተባረኩልኝ❤😍. https://t.me/pirotestant
Show all...