en
Feedback
We Best Online Book and Motivational Ideas Read

We Best Online Book and Motivational Ideas Read

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተከፈተው የንባብ ባህልን ለማሳደግ ሲሆን ሰዎች የትም መሄድ ሳያስፈልጋቸው መጽሃፍትን እናደርሳለን። ብዙ ታተርፋላቹ ኑ እናንብ መጽሃፍት ህይወት ናቸው- ምን አይነት መጻፍ ይፈልጋሉ 👉ታሪክ 👉ልቦለድ 👉ሀይማኖታዊ 👉🙏አነቃቂ ጽሁፎች የተዝጋጁ መጽሃፍቶችን በሶፍት ኮፒ (soft copy) https://t.me/WEonlinebook Group.https://t.me/WEbestonlinebook

Show more
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '24
+16
in 0 channels
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 1 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '22
+1
in 0 channels
Get PRO
October '22
+202
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
11 August0
10 August0
09 August0
08 August0
07 August0
Channel Posts
2
"በምንም አይነት መልኩና ሁኔታ ዉስጥ ብትሆኑ እንኳን ካስተማሯችሁ #መምህራን ጋር ራሳችሁን አታፎካክሩ ‼" የጀርመኗ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ታሪካዊ ንግግር
"በምንም አይነት መልኩና ሁኔታ ዉስጥ ብትሆኑ እንኳን ካስተማሯችሁ #መምህራን ጋር ራሳችሁን አታፎካክሩ ‼" የጀርመኗ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ታሪካዊ ንግግር
207
3
በመልካምነት አሸንፍ ! በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው! ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ! ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው:: መልካም ንባብ (09/11/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
165
4
ድል እየመጣ ነው ! ያለህበት ሁኔታ ግራ እያጋባህ ነው? እየለፋህ እየጣርህ ነገር ግን ውጤቱ ቅርብ ሚታይ አልሆን ብሎሀል ማለፍ የምትችለው ነገር እንዳልሆነ እየተሰማህ ነው? አካባቢህ ያሉ ሰዎች ባንተ ተስፋ እየቆረጡ ነው? በጣም ጥሩ ሰዓት ላይ ነህ ይበልጥ ማሸነፍ እና ማብራት የምትፈልግ ከሆነ ይሄ ያንተ ጊዜ ነው ጠንክር ቆሟል ስትባል በዝግታ ተራመድ ባትጠበቅም ለማብራት መሮጥህን አታቁም ከባድ ጊዜያት ራስህን መገንቢያ ናቸው በደንብ ተጠቀምባቸው ! መልካም ንባብ (06/11/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
177
5
የተማሪዎች ውጤት በዚህ ሊንክ ማየት ትችላላችሁ።https://aa.ministry.et/#/result
157
6
መልካም ውጤት ለሁሉም በዚህ ድረገፅ በመግባት ማየት ይችላሉ 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook https://aa.ministry.et
209
7
https://aa.ministry.et
170
8
ሁሉም በግዜው ውብ ነው ! አይሆኑልኝም ያልኳቸው ሁሉ በፈጣሪ ሆነውልኝ አይቻለው ትናንት የማያልፍ የመሰለኝ ሁሉ ዛሬ አልፎ ታሪክ ሆኗል ! ከብዶህ ይሆናል ባለመሳካቱ እያዘንህ ይሆናል ነገን ማየት ቀላል የማይሆን መስሎህ ይሆናል ነገር ግን ሁሉም ያልፋል ሁሉም መልካም ይሆናል እኛ ባሰብነው መንገድ ሳይሆን ፈጣሪ ባሰበልን መንገድ ሲሆን ሁሉም ብሩህ ነው! መልካም ንባብ (03/11/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
202
9
ጥቁር ነጭ ግራጫ (ነብይ መኮንን) ...ሰው እያለ አጠገባችን ቅንነቱን ማየት ሲያመን ከኛ አብሮ በሕይወት ቆሞ ፤ መልካሙን ስምን መጥራት ሲያንቀን "ሰው ካልሞተ ወይ ካልሄደ አይነሳም" እንላለን እንዲህ እያልን፤ ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን፤ አበባውን ቀጥፈን ጥለን፤ አበባ (እ)ናስቀምጣለን።
205
10
በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ! ይሄኔ በዚህ ሰዓት የሆነ ሰው ስላንተ ስኬት እየፀለየልህ ነው ! ያ ሰው ቤተሰብህ አይደለም በአካልም አያውቅህም አታውቀውም ! ግን ደግሞ ድጋፍህ ያስፈልገዋል ያንተ አላማ መሳካት ለእርሱ ህይወት እጅግ በጣም ጥልቅ ተፅዕኖ አለው ህልምህን ስታሳካ አንተ ብቻ ሳትሆን ብዙ ሰዎች ይድኑበታል ! መልካም ንባብ (01/11/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
191
11
ራስን ማሸነፍ! ራስህን ማሸነፍ ማለት ከስሜትህ በላይ መሆን ማለት ነው፤ መተኛት እያማረህ ከተነሳህ፣ እየደበረህም ቢሆን ስፖርቱን ከሰራህ፣ መዝናናት እያማረህ ወጥረህ ከሰራህ፣ ፈታ ማለት ፈልገህ ካጠናህ ካነበብክ ወይ ደግሞ ማርፈድ እያማረህ በጊዜ ከገባህ የሚገርም ጠንካራ ማንነት እየገነባህ ነው፤ ራስን ማሸነፍ እሱ ነው። ደስ ሲለውማ ሁሉም ጠዋት ይነሳል እኮ፤ ጥሩ ሙድ ላይ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ይሰራል ሁሉም ያነባል ራሱን ያሻሽላል፤ አንተ ግን ሁሌም ሳትሰለች ለውጥ ላይ ከሆንክ በቅርቡ ከምታደንቃቸው ሰዎች እኩል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ፤ ስኬት ሌላ ሚስጥር የለውም የማይቆም ጥረት ነው! መልካም ንባብ (01/11/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
173
12
ታገስ! አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም እኮ ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ። አሁን የሚገጥሙህን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ከቻልክ የጊዜ ሚዛን ላንተ ማዳላቱ አይቀርም፤ ታገስ ወዳጄ! መልካም ንባብ (28/10/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
232
13
ግድ የለሽ አትሁን! ጎርፍ ሲወስድህ እያሳሳቀ ነው፤ ስንፍና በአንድ ቀን ከሰው በታች አያደርግህም፤ በየቀኑ የምታደርጋቸው ትናንሽ የስንፍና ውሳኔዎች ግን ተጠራቅመው ነገ ዋጋ ያስከፍሉሀል። ከዛ ገቢህን ስታየው ያንስብሀል ይሄ አይገባኝም ትላለህ፣ ስራህን ስታየው ውጤት አልባ ልፋት ነው፣ በምድር ለመደሰት አልታደልኩም ማለት ነው እስክትል ድረስ ህይወት አድካሚ ትሆናለች። ህይወትህን እንዲህ አርጎ የሚያበላሸው ለነገ የምታሳድረው ስራ፣ ምንም ችግር የለውም ብለህ የተውከው የቀን ግዴታህና የማይረቡ ትንንሽ ውሳኔዎችህ ናቸው። ግድየለሽ አትሁን ትንሹ ጥረትህ ነው ትልቁን ውጤት የሚያመጣው! መልካም ንባብ (27/10/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
325
14
ራስህን ሁን ! በዙሪያህ ያሉት ሰዎች ምንም ያህል ቢያስቡልህ እንኳን ራስህን ለመሆን ዝግጁ እስካልሆንክ ድረስ የሰው ህይወት መድገምህ አይቀርም ፤ አስቲ ከራስህ ጋር የምታሳልፍበት ሰዓት አመቻች እና ራስህን ጠይቅ እኔ ማነኝ ? ምን የተለየ ችሎታ አለኝ ? ምን መሥራት እችላለሁ ? ምን ሳደርግ ይዋጣልኛል ? ከዛም ከታየህ ነገር ጀምር ። መልካም ንባብ (27/10/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
170
15
አሪፉን ምረጥ! ህይወትህ የሚወሰነው በምርጫህ ነው፤ ከአመታት በፊት አብረሀቸው የዋልካቸው ሰዎች፣ ያነበብካቸው መፅሀፎች፣ ያየሀቸው ቪዲዮዎች፣ የሰማሀቸው ነገሮች ሁሉ ተጠራቅመው ዛሬ የደረስክበትን ወስነዋል። ከ 5 አመት በኋላ የምትደርስበትንም የሚወስኑት አሁን የምታደርጋቸው ነገሮች ናቸው፤ ካንተ የተሻሉ ሰዎች ጋር ለመዋል መምረጥ አለብህ፤ የሚጠቅምህን ቪዲዮ ማየት አለብህ፤ መፅሀፍ ማንበብ አለብህ። ምርጫህ ህይወትህን ይቆጣጠረዋል፤ አሪፉን ምረጥ ወዳጄ! መልካም ንባብ (25/10/16) 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
194
16
ከዛሬ ጀምሮ ለወራት ካነበኳቸው ውስጥ የተመቹኝን አስተማሪ ጽሁፎች አጋራለሁ እናንተም add በማድረግ ተከተሉኝ መልካም ምሽት።። 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
175
17
በፍጹም ምን እንደሆነ አናውቅም የአንድን ሰው ተግባር እንጂ እዚያ ነገር ውስጥ እንዲገባ ያስገደደውን ሁኔታ በፍጹም ምን እንደሆነ አናውቅም። በጭፍንነት ስንፈርድ ለሌላ ነገር ልናውለው የሚገባንን ጊዜ ስለማያገባን የሰው ሁኔታ በማባከን እራሳችንን እንበድላለን። አንድ ሰው በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንደሆነ ሳናውቅ ከምንፈርድ፣ከዚያ የሚወጣበትን መንገድ ብንፈልግለት የተሻለ ነው። በተጨማሪም የፈረድንበትን ሰው አጉል ተጽእኖ ውስጥ እንከተዋለን። Good Personality የአስተሳሰብ ለውጥ መነሻ! 👇  👇 join & share 👇 👇 https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
182
18
የልማድ ሀይል.pdf
189
19
https://t.me/WEonlinebook https://t.me/WEbestonlinebook
237
20
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId441219659 ሰሞኑን በጣም አነጋጋሪ የሆኑትን Notcoin , TabSwap , AvaCoin , እና ሌሎች የመሳሰሉትን ኮይኖች እንዴት ወደ ገንዘብ እንደምቀይሩ ያውቃሉ። ይሄን ሁሉ በቀላሉ ለመማር NTX Crypto ቻናላችንን Join በማድረግ ከቤቶ ሆነው ገንዘብ ይስሩ👇🏻
271