Grace Electronics 🇪🇹
Open in Telegram
🇪🇹GRACE ELECTRONICS ETHIOPIA🇪🇹 👉እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2020 - 2024 ሞዴል ላፕቶፖችን እንዲሁም ዱባይ በመጠኑ ያገለገሉ ና አዳዲስ ስማርት ስልኮችን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ በዝቅተኛ 💵ዋጋ፣ በከፍተኛ ጥራት ከ አስተማማኝ ዋስትና ጋር ይዘንላችሁ መተናል።
Show more2 587
Subscribers
No data24 hours
-157 days
-9230 days
Posts Archive
2 587
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 11 ኤፍታህ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 10 ኢየሩሳሌም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 09 አማኑኤል ነው
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 08 አልፋ ኦሜጋ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 07 ዘመን መጣ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 06 አምናለሁ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 05 ካንተ ሌላ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 04 መተኪያ የለው
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 03 ዝም ትበል
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 02 መንፈስ ቅዱስ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
Track Title፦ 01 ልቤን በፊትህ
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Track Title፦ 12 ለዘላለም
Volume(ቁጥር)፦ 01
Album Title፦ ዘመን መጣ
Singer Name፦ ዳንኤል ጥላሁን
Share 👉https://t.me/adadismazmur
👆👆JOIN👆👆
2 587
ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ
ለየብስ ሩብ ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ
ላጥፋ ካለ አጥፊ ጡንቻ አለው ፈርጣማ
ካንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ
ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ
ውስጡ ስለሌለው ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ
ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር
ሚጠጣውን ሰይዝ መጓዝ ቢጀምር
ውሃ መሃል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል
ውሃ በረሃ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል
አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ
ህፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ
ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች
ይህን ንፁህ ውሃ ታመነጨዋለች
ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል
ዘሩም ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል
ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ
ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ
ስንት ምስኪን አለ ሳይተኛ ሚያነጋ
ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ
እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት
የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት
ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ
ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ
ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ
የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ
የተከበበ በማይጠጣ
በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ
ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ
ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ
ኑሮ ማለት ሃሩር ከሌለው ጌታ
ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው
ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው
የውሀው በረሐ በረከት ተስፋዬ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈Join https://t.me/adadismazmur Share
