777
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-630 days
Posts Archive
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSL-29xxH3_lGMD_24QNWatLAaDNzx767GPGrbqZe5tRgZSA/viewform
አስቸኳይ ሥለሆነ መጠይቁን ያልሞላችሁ..... ሙሉልን!!!
❤️❤️❤️👍👍👍👊👊👊👊 እናመሰግናለን!!!
https://t.me/+30hnsCQnnNZkNmU0
በጋራ እንራመድ!!! ህብረት እንፍጠር!!!!
በዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ የየራሳችሁን ባለሙያዎች አድ አርጕዋቸው!!!
ሊንኩን ላኩላቸው ራሳቸው ጆይን ያርጉ!!
ራሳችሁም ጆይን አርጉ!!!
በአንድነት ወደፊት!!!
ማሳሰቢያዉን ተግባራዊ እናድርግ!!!
https://t.me/+30hnsCQnnNZkNmU0
በጋራ እንራመድ!!! ህብረት እንፍጠር!!!!
በዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ የየራሳችሁን ባለሙያዎች አድ አርጕዋቸው!!!
ሊንኩን ላኩላቸው ራሳቸው ጆይን ያርጉ!!
ራሳችሁም ጆይን አርጉ!!!
በአንድነት ወደፊት!!!
ሰላም ለሁላችሁ !
መልካም !
በ2017 ትኩረት ተሰጥቶባቸው ከሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት አንዱ በሁሉም ዘርፎች የሚገኙ ከቡዱን መሪ በታች ያሉ ሰራተኞች ተደራሽነት ባረጋገጠ መልኩ ስልጠና ለመስጠት ከወዲሁ ዝግጅት ለማድረግ ታስቧል፡፡ ሊዘህ ይረዳ ዘንድ የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ የኦንላይን መጠይቅ ያዘጋጀን ስለሆነ በተላከው ደብዳቤ መሰረት እያንዳንዱ ተቋም በተሰጠው ኮታ መሰረት የተመረጡ ሰራተኞች ሞልተው እንዲልኩ መረጃ የመሰጠት ፤ የማስረዳት፤ የእያንዳንዱ ተቋም ስነ- ምግባር መከታተያ ሓላፊነት መሆኑን እየገለፅን ሰራተኞች መረጃው ሲሞሉ የሚሰሩበት ተቋም እና ዘርፍ ማመለከታችሁን መርሳት የለባችሁም ፡፡ የተሰጠው ኮታ አባሪ ደብዳቤው ላይ በገልፅ ተመላክቷል፡፡ መረጃው የሚሰበሰበው በኦንላይን ብቻ መሆኑን እየገለፅን ይህን መረጃ መሞላት የሚችሉ ሰራተኞች ኢመይል የሚጠቀሙ መሆኑን ማስታወስ ያስፍልጋል፡፡
አመሰግናለሁ
የስነ ምግባርና ሙስና መከላከል ስልጠና ስራ አስፈፃሚ
ማሳሰቢያ፡-
ከመጋቢት 8-12/16 ሙሉ 5ቀን ስልጠና ላይ የተሳትፋችሁ በሚል ሊስት ውስጥ የተካተታችሁ በባንክ ምክንያት ገቢ ያልሆነላችሁ ክፍያ ላይ የሚፈርም ሰው ስላልነበር እና መካተት እያለባችሁ ያልተካተታችሁ (ምንም ያላረፈዳችሁ) የሚመለከተው አካል ስለተጠየቀ በትዕግስት ተጠባበቁ!!!
https://t.me/+30hnsCQnnNZkNmU0
ሁሉንም በአንድ ጥላ ስር ለማግኘት በዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ላይ የየራሳችሁን ባለሙያዎች አድ አርጉዋቸው!!!ወይም ይኸን ሊንክ ላኩላቸው ራሳቸው ጆይን ያርጉ!!ራሳችሁም ጆይን አርጉ!!! እናመሰግናለን!!!
https://youtu.be/kgwb-yv7YOc?si=pFpBHt6hlsFb_taA
ሁልጊዜ የሚለቀቁ መረጃዎችን መከታተል እንዲችሉ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
በቅንነት ሰብስክራይብ ስላደረጉ ❤️ እናመሰግናለን!!!
https://youtu.be/2Brm0jzW1d4
ሁልጊዜ የሚለቀቁ መረጃዎችን መከታተል እንዲችሉ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
በቅንነት ሰብስክራይብ ስላደረጉ ❤️ እናመሰግናለን!!!
ጥሪ የተደረገላችሁ የመከታተይ ክፍል ስራ አሰፈጻሚዎችና የተቋም ሀላፊዎች ቦሌ ስካይ ላይት ሆቴል 1ኛው አዳራሽ/old building/ በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን። ቦታው ጠበብ ስለሚል አቴንዳንስ 4 ቴብል ላይ ሥለሆነ ባግባቡ ለመጠቀም ጥረት ይደረግ። ይኸውም:-
1, የተቋማት ሀላፊዎች
2,መከታተያ ክፍል ስራ አሰፈጻሚዎች
3,የክልል ተሳታፊዎችና ኮሚቴዎች
4, የሀይማኖት ተቋማት ፖለቲካ ፖርቲዎች ሲቨክ ማህበራት አለም አቀፍ ተቋማት
እና የኮሚሽኑ ሠራተኞች.... በ4 ቴብል ባሉት ይጠቀማሉ።
መልካም ምሽት
ለጥንቃቄ‼️
ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ📵
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ።
👉እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።
👉በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!
