AGAPE DESIGN
Open in Telegram
638
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
638
ለዜማ TUBE የሰራነው LOGO
ከወደዳችሁት 👍
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
logo ጨምሮ የተለዩ graphics ስራዎችን ከፈለጉ ያናግሩኝ👇👇👇
✉️inbox ➱ @girumela
🤳call ➱ 0976766115
638
ሻሎም ተወዳጆች!
⛤● #ለቴሌግራም_ቻናሎ
⛤● #ለድርጅቶው
⛤● #ለካምፓኒዎ
⛤● #ሶሻል_ሚዲያዎ
⛤● #ለዩትዩብ_ባነር
⛤● #ለቲክቶክ_ሎጎ
የሚሆን መለያ ወይም ሎጎ ( logo ) አልያም ግራፊክስ አጥተዋልን ለማሰራትስ ብለው ሰሪ አተዋልን ? እነሆ ለችግሮ መፍትሄ እኛ ጋር አለ ። እርሶዎ ብቻ ባሉበት ሆነው ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር ደውለው ይዘዙን። እጅግ በቅናሽ ዋጋ ከ 25 ብር ጀምሮ እስከ 100 ብር ብቻ እጅዎን በአፍ የሚያስጭን ስራ ባዘዙን መሰረት ሰርተን እንልክላቹኋለን።
ስልክ ቁጥር
☎️ 0976766115
Inbox me 👉 @girumela
❕ ልብ ይበሉ ዋጋው ከ 25 ብር እስከ 100 ብር ብቻ ።
▷ @AGAPE_DESIGN ◁
638
በዚህ CHANNEL
🎧 ከመዝሙሮች ስንኝ የተሰሩ
📖 ከመፅሐፍ ቅዱስ
ምርጥ ምርጥ የprofile picture እናቀርብላችኋለን
ማሰራት የምትፈልጉትን 👉 @girumela በዚህ ላኩልኝ
https://t.me/GirumePictures
638
የቻናል ሽግግር ማድረጌን ልገልፅ እወዳለሁ
ወደ አዲሱ ቻናል ተቀላቀሉ
ከንግዲህ እዛኛው ቻናል ላይ ነው ምለቀው👇👇👇👇👇
https://t.me/GirumePictures
https://t.me/GirumePictures
https://t.me/GirumePictures
638
😢HELP US | ለዩቲዩብ ቻናላችንን እርዳታ
ሰላም ውድ የጌታ ቤተሰቦች
ዛሬ አንድ የእርዳታ ጥያቄ ይዘን መተናል
በዩቲዩብ የቅኔ TUBE የመንፈሳዊ ቻናል ከፍተን ነበር ግን
YOUTUBE አሁን ባወጣው guideline መሰረት ቻናላችን አንዳንድ permission አጥተናል ከነሱም መካከል ጥቂቶችን ልግለፅ
➱በፈለግንበት ሰአት video upload ማድረግ አለመቻል
➱youtube short እንዳንለቅ
➱monitization የለም
➱ ወዘተ
ችግሩን ማስተካከል ማንችል ከሆነ ሊዘጋ ሁሉ ይችላል በዚሁ አጋጣሚ ቻናል ያላችሁ ከቻላችሁ በየሳምንቱ video post አድርጉ እላለሁ
የኛ ቻናል permission የተወሰደበት ምክንያት በየወሩ የsubscriber መቀነስና የview ማነስ ነው ።
ስለሁነም ይህ መንፈሳዊ ቻናል እንዳይዘጋብን ከጎናችን እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏🙏🙏
የተወሰደብን permission የሚመለሰው 38% subscriber ከፍ ሲል እና view ሲጨምር ነው
ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ገብታችሁ subscribe አድርጋችሁ ቢያንስ አንድ video ብቻ እዩልን 🙏🙏🙏🙏
👇👇👇👇
youtube.com/@kine_tube
youtube.com/@kine_tube
youtube.com/@kine_tube
ቻናላችን እንዳይዘጋ እርዱን🙏🙏🙏
638
ይመቻል ይመቻል ከኢየሱስ ጋር ህይወት
ይመቻል
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ቅዱሳን
ዛሬ አሪፍ ከምላቸው ቻናሎች አንዱን ይዤላችሁ መጥቻለው ከቻላችሁ ሁላችሁም ተቀላቀሉት🥰 ተባረኩልኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+6RJRyQITQoNhM2U0
https://t.me/+6RJRyQITQoNhM2U0
638
ተውኝ አትስበኩኝ አታውራልኝ ሌላ
ስሰማ ያመኛል ከኢየሱስ ሌላ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
ኢየሱሴ የእኔ ጌታ ጉልበቴ ነህ እወድሃለሁ
አንተ አለቴ መድሃኒቴ አምባዬ ነህ አመልክሃለሁ
ስትረዳኝ ስታግዘኝ ስታጽናናኝ አየሁ በዐይኔ
ምን እላለሁ ማዳንህን አወራለሁ በዘመኔ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
ስንት ጊዜ ስደክምብህ
ስንት ጊዜ ያዘኝ ፀጋህ
ስንት ጊዜ ከጠላት ዛቻ
ከለለኝ ምህረትህ ብቻ
▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
እስኪ በዩቲዩብ ሰብስክራይብ አድርጉን🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@kine_tube
https://youtube.com/@kine_tube
https://youtube.com/@kine_tube
638
ከባህር ሰጥሞ በዝቅጠት
አየርን እንደሚሻ ሰው
ነፍሴ አንተኑ ትላለች
በእውነት ፊትህ ምላለሁ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
ተስፋ ቢስ ነበርኩ እኔማ ሞቴን የናፈኩኝ
ጨለማ ወርሶት ሕይወቴን መኖር የታከተኝ
አትሞትም/ቺም በሕይወት ኑር/ሪ አለኝ ከሰማይ ድምጽ መጣ
ድቅድቁ ሌሊት ነጋልኝ ለእኔም ፀሐይ ወጣ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
638
ጌታ ነህ እንደስምህ ሃያል ነህ
እንደስምህ ንጉስ ነህ
እንደስምህ እንደስምህ አዎ
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎➦ [ @girumepictures ]
