cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🔥Real Way Revival🔥 Ethiopia

Evangelism by the power of the holy spirit 🔥በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መገለጥ🔥

Show more
Advertising posts
489Subscribers
No data24 hours
+37 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዕብራውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
Show all...
2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። ¹⁷ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
Show all...
👍 1 1🥰 1
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ሰዓት ጀምሮ #በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መሞላትና #በአዲስ ክብር መገለጥ ይሁንላችሁ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
🔥 3🥰 1
3🔥 1🥰 1
(የእለት እንጀራ) ክፍል 9 ቲቶ 2፥11-14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል። http://t.me/jesusjesussaved
Show all...
🔥 2👍 1