Here we go ETH™
Open in Telegram
|| Tech tutorials 💡 || App reviews 💡 || Programming 💡 || Editing tutorials 💡 ꜱᴜʙꜱᴄʀɪʙᴇ yᴏᴜᴛᴜʙᴇ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴛᴏ ꜱᴛᴀy 📱ᴄᴏɴɴᴇᴄᴛᴇᴅ💻 For any question👉 @CypertDev YouTube channel link: https://youtube.com/c/herewegoeth
Show more2 004
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 004
በዚህ Video ላይ Dropshipping'ን ከ 0$ ተነስታቹ ያለምንም ወጪ እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንደምትችሉ አሳያቹአለው
Dropshipping ማለት አንድ ሰው ለሽያጭ የሚያቀርበውን እቃ ዋጋውን ጨምራችሁ የራሳችሁ Store ( online መገበያያ ) ላይ ታስተዋውቁታላችሁ:: የተለያዩ ሰዎችም እቃውን ከናንተ Store ይገዛሉ:: የዚህን ጊዜ እናንተ እቃውን ካቀረበላችሁ Supplier ጋር በመግዛት ለ Customer'ኡ ወይም ለደንበኛቹ እንዲላክ ታደርጋላችሁ:: ለምሳሌ የእቃው ዋጋ Supplier'ኡ ጋር 75$ ከሆነ እናንተ በ 130$ በመሸጥ 55$ ታተርፋላቹ ማለት ነው::
ስለዚህ Dropshipping' ን በ 0$ መጀምር ከፈለጋችሁ Video'ው ማታ 12:00 ይለቀቃል እስከዛው Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ✌️
Channel Link: www.youtube.com/c/herewegoeth
2 004
የChatBotኡ ሙሉ Source Code በዚህ ZIP file ውስጥ ይገኛል የZIP ፋይሉን extract ካደረጋችሁት ቡሃላ ReadMe.txt የሚለውን ፋይል ከፍታችሁ አንብቡት✌️
2 004
New video upcoming tonight🔥🔥🔥
በአማርኛ የሚሰራ AI ChatBot እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ Video ነው Videoው ማታ 12:00 ይለቀቃል ቤተሰብ እስከዛ Subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ😍
2 004
New video upcoming tonight
በዚህ video PES 2023 Update ከ 1GB RAM ጀምሮ እንዴት መጫወት እንደምትችሉ አስያችዋለው::
በዚህ update ላይ ከተካተቱ ነገሮች መሃል:
🔥 ሙሉ የተጫዋቾች ዝውውር ( D. Rice to Arsenal, M. Mount to Man Utd, A. Mac Allister to Liverpool...)
🔥 የ 2023 / 24 ክለቦች Kit ወይም ማልያ
🔥 Commentator Peter Drury and e.t.c
Video ማታ 12:00 ይለቀቃል, እስከዛ Youtube ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ✌️
Channel Link: https://www.youtube.com/c/herewegoeth
2 004
Watch "ለጥንቃቄ! የሰዎችን Account እንዴት መጥለፍ ይቻላል || How hackers create phishing websites" on YouTube
https://youtu.be/w6GKTJ8enp4
2 004
- www.dribbble.com 🌐
ለ designerኦች የሚጠቅም website ነው
በዚህ website ላይ የተለያዩ የmobile app, website, logo, product card እና ሌሎችም Design Inspiration ማግኘት ትችላላችሁ
