Here we go ETH™
Open in Telegram
|| Tech tutorials 💡 || App reviews 💡 || Programming 💡 || Editing tutorials 💡 ꜱᴜʙꜱᴄʀɪʙᴇ yᴏᴜᴛᴜʙᴇ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴛᴏ ꜱᴛᴀy 📱ᴄᴏɴɴᴇᴄᴛᴇᴅ💻 For any question👉 @CypertDev YouTube channel link: https://youtube.com/c/herewegoeth
Show more2 004
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 004
Upwork ላይ Connects በነፃ ለማግኘት || How to earn free connects
https://youtube.com/watch?v=AbvExKudzwE&si=HXU74qXrajegYXJL
2 004
New video upcoming tonight
በዚህ ቪዲዮ ላይ የ Upwork Connect'ኦችን እንዴት በነፃ Earn ማድረግ እንደምትችሉ እንዲሁም ሌሎች ከ Upwork Connect'ኦች ጋር በተገናኘ information የምታገኙበት አሪፍ ቪዲዮ ነው።
2 004
New video upcoming tonight
በዚህ ቪዲዮ ላይ የ Upwork Connect'ኦችን እንዴት በነፃ Earn ማድረግ እንደምትችሉ እንዲሁም ሌሎች ከ Upwork Connect'ኦች ጋር በተገናኘ information የምታገኙበት አሪፍ ቪዲዮ ነው።
2 004
ስልካቹን በመጠቀም Graphics Design ለመስራት || Graphics Design on your mobile phone
https://youtube.com/watch?v=8eb9JQfL6Ww&si=PWyr86mkWj5nctUb
2 004
የእንግሊዘኛ መምህር በስልካቹ || How to learn English with Artificial Intelligence
https://youtube.com/watch?v=swIfeoz-jhY&si=xdUvforqeoa3GAvh
2 004
- Praktika AI
ይህ በ OpenAI የተሰራው አፕ ኢንግሊዘኛን እንደየ Level'ችሁ ያስተምራቿል። የሰው Replica የሆነ AI Avator ስለሚሰጣቹ ከሱጋር በማውራት በየግዜው Practice ማድረግ ትችላላችሁ።
2 004
DV 2025 አሞላል በስልክ እና በኮምፕዩተር || How to apply for DV 2025 || Here we go ETH
https://youtube.com/watch?v=ATGP_yVJuVQ&si=Q-4j6s9D-L3ycda3
2 004
ቤተሰቦች ከብዙ ጊዜያት ቡሃላ የዩቱብ ቻናሌ የYPP ወይም YouTube Partner Program አባል ሆኗል 🎉🎉
ከዚ ቡሃላ የምለቃቸው እንዲሁም የከዚ በፊቶቹ ቪዲዮዎቼ አሁን ላይ ገንዘብ መስራት ስለጀመሩ ቪዲዮዎቹን ከማየታቹ በፊት VPN በማብራት እኔን Support ማድረግ ትችላላችሁ። ለስከዛሬው ሁላቹንም አመሰግናለሁ 🙏
2 004
የGoogle Search Tips እና Tricks || How to search on Google like PRO
https://youtube.com/watch?v=wU-XNQlt26Q&si=1Q5x05WC4GQ9nuFs
2 004
ሰላም ቤተሰብ✋
በባለፈው ስለ Upwork Proposal በሰራሁት Video ላይ ስለ connect'ኦች የተወሰነ ነገር አሳውቄያቹ ነበረ። Upwork ላይ ለሚገኙ ስራዎች አፕላይ የምታረጉት እነዚን connects በመጠቀም ነው። የUpwork connect'ኦችን በነጻ ከምታገኙባቸው መንገዶች መካከል፡
- የUpwork Readiness Test ስታልፉ 40 connects ይሰጣቿል
- ለአንድ client proposal አስገብታቹ interview ከተደረጋቹ 10+ connects ታገኛላቹ
- የ 'Rising Talent' badge ሲሰጣቹ one-time bonus 30 connectስ ታገኛላቹ
ከዚ በተጨማሪ ምንም ሳትሰሩ በየወሩ 10 connects ይሰጣቿል እነዚን እና ሌሎች መንገዶችን በመጠቀም የUpwork connect'ኦችን በነጻ እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በYoutube አሳያቿለው።
2 004
እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት አመት እንዲሆንላቹ ከልብ እመኛለሁ።
መልካም በዓል 🌻
2 004
eFootball PES 2024 በስልካቹ ተጫወቱ || How to play eFootball 2024 on mobile
https://youtube.com/watch?v=oXRictr0A1w&si=oAL-xY20-2vL-lXj
2 004
eFootball 2024 ተለቋል🔥🔥
ጌሙ ከትናንት በስተያ የተለቀቀ ሲሆን ሙሉ የተጫዋቾች ዝውውር እንዲሁም የክለቦችን ማልያ አካቷል።
ጌሙን እንዴት መጫወት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ YouTube ላይ እለቃለሁ እስከዛው Subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ🙌
