cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0 For any comment @Kezemenatbefit_bot

Show more
Advertising posts
9 459
Subscribers
+7324 hours
+2667 days
+94330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
230Loading...
02
ዛሬ ጁምዐ የት ነበራችሁ ምንስ ነበረ የበላችሁት
2210Loading...
03
አህባብ.. ለአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉልኝ አደራ😔
2500Loading...
04
የጎደሉ አሉ! ፕሮጀክት ሁለት! ባሳለፍነው ረመዳን የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት ባካሄድነው ዘመቻ በአላህ ፈቃድ በጅማ ዞን ሳኮሩ ወረዳ 1 የውሀ ጉድጓድ እንዲሁም በሀረማያ 2 የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት እና የበርካታዎችን ድካም ለማቅለል ችለናል፡፡ አሁን ደግሞ እስርቤት ውስጥ ሆነው የዋስ ብር መክፈል አቅቷቸው እየማቀቁ ያሉ ወንድም እህቶችን በማያውቁት እጅ ነፃ እናወጣቸው ዘንድ ፕሮጀክት 2 ጀምረን ስድሳ ሺህ ብር አልፈናል፡፡ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገን ገንዘብ ብዙ ነውና ሁላችሁም የራሳችሁን አሻራ እንድታሳርፉ እጠይቃለሁ፡፡ አካውንት @ifadasales ላይ በመውሰድ የአቅማችሁን አበርክቱ! አላህ ሀጃችሁን ያውጣ! ስራችንን ይውደድ! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . @fuadmu
2690Loading...
05
አይኖችህ የተፈጠሩት ልቤ እንዲወዳቸው ነው!💞 አብሬህ ደህና ነኝ...😊 አንተን የሰጠኝ አሏህ ምስጋና ይድረሰው!💕 ብላ ሹክር አቀረበች አሉ ሷሊህ ሚስት🧕 ለ ባሏ 👳
3525Loading...
06
አህባብ ቤት ግዙልኝ እስቲ🥹🫣
4381Loading...
07
"اللهُم صلي وسلم⁩ على نبينا مُحمد من كانت بعثتهُ عافية لقلوبنا ، وشرحًا لصدورنا ، وجبرًا  لكسرنا ، ونورًا في دروبنا ﷺ"♥️. 🫀🫀🫀🫀
4560Loading...
08
Daily Therapy 49🖤
4822Loading...
09
🥀ሁሉም ወዳጅ ነበረ....
5112Loading...
10
አግብታቹሀል?
1110Loading...
11
መስዋእትነት ከመክፈልህ በፊት:– ① ጉዳዩ መስዋእትነት ሊከፈልለት የሚገባ ነው ወይ? በሚገባ ለይ። ② አዎንታዊ ለውጥ እንደሚመጣ የተሻለ (50% + 1) ግምት አለህ ወይ? ካልሆነ ድካሙ ለምን? ③ በቀለለ cost ለውጡ አይመጣም ወይ? በ10 ብር የሚለወጥን ጉዳይ 100 ብር ካወጣህበት ወይ ብስለት ያጥርሀል ወይ ደግሞ ብኩን ነገር ነህ። ባጭሩ የትኛውንም መስዋእትነት (የህይወት፣ የጉልበት፣ የእውቀት፣ የሀብት) ከመክፈልህ በፊት ቀድመህ ነገሮችን ግራ ቀኝ ቃኝ። ተረጋግተህ አስላ። ዙሪያህን ብትመለከት ብዙ አላስፈላጊ መስዋእትነት እየከፈሉ ያሉ ሰዎች አሉ። ካስተዋልክ ከነሱ ተማር። አንተ ጋር እስከሚደርስ አትጠብቅ። እድለኛ ማለት ሌሎች ላይ ከደረሰው የተማረ ነው። @ibnuMunewor
6387Loading...
12
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَنفِقُوا۟ مِمَّا رَزَقۡنَـٰكُم مِّن قَبۡلِ أَن یَأۡتِیَ یَوۡمࣱ لَّا بَیۡعࣱ فِیهِ وَلَا خُلَّةࣱ وَلَا شَفَـٰعَةࣱۗ وَٱلۡكَـٰفِرُونَ هُمُ ٱلظَّـٰلِمُونَ } [Surah Al-Baqarah: 254] አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙዕሚን ለሙዕሚን ልክ እንደ ግንብ ነው አንዱ አንዱን ደግፎ የሚይዝ ወንድማችን ተማሪ አቡበክር ዘመነ ለህክምና አስፈልጎት ከቴሌ በተበደረው ብር በተሰጠው ጊዜ መክፈል ባለመቻሉ እጥፍ ቅጣት ከሰባት ቀን ማስጠንቀቂያ ጋር አድርገውበታል የቀረው ሶስት ቀን ነው የቻልነውን እናውጣለት እና ከእስር በአላህ ፍቃድ እንከላከልለት የባንክ አካውንት 1000521392243 አቡበከር ዘመነ እሱን ማናገር ለምትፈልጉ @abuz87
3441Loading...
13
ታዳ አንቺ ለምን ልብሽን እንደዚ ደፈንሽዉ ማንነትሽን እረሳሽ።ለማንም ብለሽ አትለወጪ እራስሽን ሁኚ በእርግጥ ጊዜዉ ከባድ ነዉ ቢሆንም እንደዚ ኦቨር መዉጣት ተገቢ አይደለም እራስሽን እይ እንዴት ነበርኩ አሁንስ እንዴት ነኝ ብለሽ እራስሽን መርምሪ። ኢንቱ እየለቀሰች ነዉ ይሄ ሁሉ ነገር ስነግረኝ የነበረዉ ግን እኮ እዉነቷን ነዉ የት ነበርኩ አሁንስ የት ነኝ???..... ይቀጥላል.... https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0
6303Loading...
14
ፈገግታዬ በ mahi ክፍል 7 አይመን ማውራች ጀመረ'ታዉቃላቹ ጓደኞቼ በህይወቴ እንደዚ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያቅም መቼም ቢሆን እኔ ሳሚያን እንደዚ አፈቅራታለዉ ብዬ አስቤ አላቅም ።ከአይኗ የሚወጣዉ ንዴቷ እልኋ በቃ ሁሉም ነገሯን በጣም ነዉ የምወድላት።እነዛ እነደ ቀስት ልብን የሚወጉ ቃላቶቿ ይናፍቁኛል።በእርግጥ ካወቅኳት በጣም ትንሽ ጊዜ ነዉ በዛ ላይ በጣም የሚያስጠላ አጋጣሚ ነዉ ያገናኘን ግን እሷ ከሁሉም ሴቶች ተለይታ ታየችኝ  እንዴት እንደሆነ ሳላዉቅ እራሤን በፍቅሯ የታሠረ ሆኜ አገኘሁት።ሀሳቤ ሁሉ እንዴት ልቅረባት እንዴት ላዋራት ብቻ ሆኗል።እኔ እሷን የምፈልጋት ለጊዜየዊ ብቻ አይደለም ሚስቴ የልጆቼ እናት የቤቴ ድምቀት እንድትሆን ነዉ ያምፈልገዉ"አለ አይመን እኔ እዛዉ በቆምኩበት ደርቄ ቀርቻለዉ። የአይመን ጓደኛችም ቢሆኑ አንዲትም ቃል አልተነፈሱም ነበረ።ለመጨረሻ ጊዜ የሠማሁት ነገር ቢኖር ሄናክ"እኔማ መጀመርያም እንደወደድካት እርግጠኛ ነበርኩ"ሢል ነበረ።ከዚ በላይ መስማት ስለማልፈልግ እነ አይመን እንዳያዩኝ ተጠንቅቄ ከካፌዉ ወጣዉ።ፈርቼዉ ወይም አምኜዉ አይደለም እንደዚ ምሆነዉ ከእንደዚ አይነት  ሰዎች ጋር ችግር ዉስጥ መግባት ስለማልፈልግ ነዉ።ምክንያቱም የወንድሜ ቃል ነዉ የያዘኝ።አዎ ለሡ ቃል ባልገባለት ኖሮ አይመን እንደዚ ሲያወራ ሄጄ በጥፊ ነበረ ማገላብጠዉ። "ሳም ምን እየሠብሽ ነዉ"አለችኝ ኢንቱ ለካ ብዙ መንገድ አንዲትም ቃል ሳላዋራት ሄጄያለዉ "አረ ምንም እራሴን ለማንም ጋጠወጥ ንግግር አላስጨንቅም እነዚንማ ሰብስቦ ነበረ ማቃጠል።ይሄ ደሞ አዲሱ ጨዋታቸዉ መሆኑ ነዉ ሀሀሀሀሀ"አልኳት "ሳም ግን አይመን አወራሩ ከልቡ ይመስላል" "ሀሀሀሀሀ ኢንቱዬ ስቄ ማላቀዉን ሳቅ ነዉ ያሳቅሽኝ እነዚ ወንዶች አይታመኑም ወደድኩሽ አፈቀርኩሽ እሞትልሻለዉ ወሬ ብቻ አትመኛቸዉ ዉሸታም ናቸዉ።" "ሳም ግን በጣም እየበዛሽዉ ነዉ ይሄ አስተሳሰብሽ ማብቂየዉ ናፈቀኝ።" "ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አሉ አንቺ እ ብለዉ ከሰሙሽ ብዙ ታወሪያለሽ በይ ቻዉ"ብያት ወደ ክላስ ሄድኩ መንገዱን ሙሉ እንዲዉ ስንነታረክ ዩንቨርስቲ ደረስን።ክላሤ ገብቼ የእለቱን ትምህርት ተከታትዬ ስወጣ ኢንቱን ክላሳችን በር ላይ አገኘሀት።"ዛሬ ቀደምሽኝ" ብየት እቅፍ አርጌ ሳምኳት።እቅዳችን ወደ መስጊድ መሄድ ነበረ ግን ምን የረጋል ያ አይመን ከየት መጣ ሳንለዉ ፊታችን መቶ ተገተረ........ "ኡፍፍፍፍፍ ምን ፈለግክ ደሞ"አልኩት አይኑ ላይ አፈጠጥኩበት  "ይቅርታሽን"አለኝ አይኑን እሳት ከጓረሰዉ አይኔ ለማራቅ እየሞከረ "እዉነት እኔ ይቅርታ እንዳረግልህ ትፈልጋለህ" "አዎ" "በቃ ይቅርታ አድርጌልሀለዉ ግን ይሄ የሚሆነዉ ይሄ ፊትህን ድጋሚ ማታሣየኝ ከሆነ ነዉ አንተም ሆንክ ጓደኞችህ በጣም ነዉ የ ም ታ ስ ጠ ሉ ኝ ገና ሳየቹ ቀኔን ነዉ የምታበላሹት በተለይ አንተ በቃ ጥፍ ከፊቴ ሂድልኝ ድጋሚ አልይህ" "ይሄ ለአንቺ ምቾት ሚሰጥሽ ከሆነ አታስቢ ድጋሚ አታይኝም"ብሎኝ ከእሩጫ በማይተናነስ እርምጃ ከአጠገባችን ሄደ።ዞር ብዬ ከአጠገቤ የለችዉን ኢንቱን ሳያት እሳትጓርሳ እሳት ለብሳ በሚጋረፍ አይኖቿ እየየችኝ ነዉ። "ኢንቱ ምነዉ"አልኳት "ሳም ወላሂ እኔ ከዚ በላይ መታገስ አልችልም ሳሚያን ጓደኛዬን መልሽልኝ የቺ ስለ ይቅርታ ስለ አመስጋኝነት ያስተማረችኝን ጓደኛዬን መልሽልኝ ሁሌ ስለ ወንድ ክፍት የምታወራዋን ጓደኛዬን አልፈልጋትም እኔ የምፈልገዉ ያቺ  አንድ ቃል ከማዉጣቷ በፊት ሺ ጊዜ የምታስበዋ ሰዉን አስቀይማ በፋፁም እንቅልፍ የማይወስዳትን ለሠዉ አሳቢዋ ህይወት ወዳዳዷ ጠንካራዋን የዋኋን ጓደኛዬን መልሽልኝ አንቺ ሌላ ሰዉ ነሽ"አለችኝ እንባ እየተናነቃት ነበረ "አይደለም እኮ ኢንቱ የደረሰብኝ ነገር ነዉ የለወጠኝ ልቤን እንደዚ ድንጋይ የረገው እኮ የደረሰብኝ ነገር ነዉ" "የደረሰብሽ ነገር ከባድ ነዉ ግን ከእኔ እንደማይበልጥ ጠንቅቀሽ ታዉቂየለሽ ስለ ክፍት እናዉራ ከተባለማ እንደ እኔ እናት ክፉ የለም አዎ እኔ ነኝ በእናቴ ግፍ የደረሰብኝ ገና እንደተወለድኩ ነዉ ጥላኝ የጠፍችዉ ጡት እንኳን አላጠባቺኝም ሁሌ የእናቴ ሽታ እየናፈቀኝ የሌሎች ልጆች እናቶችን ሳይ የእኔ እናት ምን አይነት ትሆን ይሁን እያየልኩ ነዉ ያደኩት።ሌሎች እናቶች ለልጆቻቸዉ ሢንሰፈሰፉ ሳይ እንዴት የእኔ እናት ምን ያህል መጥፍ ብትሆን ገና ደም ልጃን ጥላ የጠፍችዉ ብዬ ሳስበዉ ያመኛል።ግን ታቂየለሽ አንድም ቀን አባቴ ስለ እሷ መጥፎ ነገር  ነግሮኝ አያቅም።እሡ እሳን መንከባከብ ስላልቻለ ጥላዉ እንደሄደች ነዉ እየነገረ ያሳደገኝ።ግን ይሄ ሁሉ ዉሸት ዉሸት መሆኑን አንድ ቀን ተገለፀልኝ  አዎ እድሜ ለአያቴ ሁሉንም እዉነታ ነፍስ ሳዉቅ ነገረችኝ።ምን እንዳለችኝ ታቂየለሽ"ልጄ እናትሽ አንቺን ከወለደችሽ በኋላ ወር ነዉ ከእኛ ጋር አብራ የተቀመጠችዉ መጀመሪያም ቢሆን አባትሽን ለማግባት ፍቃደኛ አልነበረችም አባቷ ናቸዉ በግድ የደራት ልጄ እናትሽ የዱንያ ሰዉ ናት አባትሽ የዛኔ ምንም አልነበረዉም ግን በኢማኑ ጠንካራ ነበረ።ለዛም ነዉ አባቷ የዳራት።ቆንጆ ስለነበረች ብዙ ባለሀብቶች ቢጠይቃትም አባቷ አሻፈረኝ ኢማኑ እንጂ ብሩ ምን የረጋል ብለዉ ለአባትሽ ዳሯት።ጭቅጭቃቸዉ የጀመረዉ የሰርጋቸዉ ማግስት ነበረ ከምታስቢዉና ከምነግርሽ በላይ አባትሽን በጣም ትሰድበዉ ትጨቀጭቀዉ እሱ ደሀ መሆኑ እና የምትፈልገዉን ነገር ማሟላት እንደማይችል ሳትግረዉ ዉላ አታቅም።ታቂየለሽ ልጄ አንቺስ እርጉዝ እንደሆነች ስታዉቅ ልታስወርደዉ ነበረ።ዘጠኝ ወር ሙሉ የህይወታን ከባድ ስህተት እንደተሽከመች ሳትናገር አልፍ አታቅም።በአባትሽ ጥረት እና ልመና አልሀምዱሊላህ ተወለድሽ ወር ካጠባችሽ በሀላ ከቤት ጠፍች።ዉይ ልጄ እኔ እንደዛ መስሎኝ ነበረ እናትሽ ግን ጠፍታ አልነበረም ኋላ ነገሩን ደረስኩበት ለካ አንቺን የወለደችሽ ለነፃነቷ ስትል ነዉ አዎ ለሷ ነፃነት የሚመስለዉን ሀብት ፍለጋ በዱንያ ዚባዚንኬ አንቺን ለወጠችሽ።ከአባትሽ ጋር ስምምነት አርገዉ ነበረ አንቺን የሚፈልግ ከሆነ ልጁ ከተወለደ በሀላ እንዲፈታት አለበለዚያ እንደምታስወርደዉ አስረግጣ ነገረችዉ አባትሽም ተስማማ።ከድሮ ሠፈራችን እርቀን ቤት ተከራየን።የዉ የሠዉ ወሬ መቼስ አያስቀምጥም።ከትንሽ ወራት በሀላ እናትሽ በከተማዉ አለ የተባለ ሀብታም እንዳገባች እና አባቷም አላህ ይርሀማቸዉ እንደሞቱ ሠማን"ብላ ነዉ የነገረችኝ መቼስ ይሄ አዲስ ነገር አይደለም ለአንቺ ግን ይሄ ሁሉ በደል ያደረሰችብኝ እናቴ አንድ ቀን ፀፅቷት ይቅርታዬን ፍለጋ መጣች አስራ ዘጠኝ አመት ሙሉ ዞር ብላ የላየችኝ እናቴ መጣች።እየለቀሰች እናትሽ ነኝ አለችኝ።እኔ እኮ እናት አላቅም እናትም አባትም ሆኖ የሳደገኝ ጀግና አባት ብቻ ነዉ የለኝ ብዬ ጓትቼ ከቤቴ ሳስወጣት አንቺ መጣሽ።የኔ ከዩንቨርስቲ እረፍት ወስደን የመጣን ጊዜ  ትዝ ይልሻል የዛኔ ምን እንዳልሽኝ ምንም ቢሆን እናት ናት እዉነት ይኖራታል ልብሽን ለይቅርታ ክፍት አረጊዉ ምንም እንኳን እንደዚ ብበድልሽም አንቺ ከሷ የተሻልሽ መሆን አለብሽ'እነዚህና ብዙ ነገሮችን አየነገርሽኝ እነደዛ ለምጠላት እናቴ እንኳን ይቅርታ አርጌላታለዉ።ሣም አንቺ እኮ ነሽ ስለ ይቅርታ ያስተማርሽኝ ሰዉን እንዴት ማቅረብ እንዳለብኝ ያስተማርሽኝ የቺ ጭምቷን ፈሪዋን እና ሠዉ የሚየንገሸግሻት ኢንቱን ገለሽ።አዲሷን ተጫዎቿን ልቧ በይቅርታ እና ፍቅር የተሞላ ኢንቱን የገነባሻት።
6801Loading...
15
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَنفِقُوا۟ مِمَّا رَزَقۡنَـٰكُم مِّن قَبۡلِ أَن یَأۡتِیَ یَوۡمࣱ لَّا بَیۡعࣱ فِیهِ وَلَا خُلَّةࣱ وَلَا شَفَـٰعَةࣱۗ وَٱلۡكَـٰفِرُونَ هُمُ ٱلظَّـٰلِمُونَ } [Surah Al-Baqarah: 254] አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙዕሚን ለሙዕሚን ልክ እንደ ግንብ ነው አንዱ አንዱን ደግፎ የሚይዝ ወንድማችን ተማሪ አቡበክር ዘመነ ለህክምና አስፈልጎት ከቴሌ በተበደረው ብር በተሰጠው ጊዜ መክፈል ባለመቻሉ እጥፍ ቅጣት ከሰባት ቀን ማስጠንቀቂያ ጋር አድርገውበታል የቀረው ሶስት ቀን ነው የቻልነውን እናውጣለት እና ከእስር በአላህ ፍቃድ እንከላከልለት የባንክ አካውንት 1000521392243 አቡበከር ዘመነ እሱን ማናገር ለምትፈልጉ @abuz87
6523Loading...
16
🤔የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ?? 🫥ፍጠኑ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፋል
2540Loading...
17
የኔ ከሆንክ ........ በህልምህ ራሱ ሴት አታይም😁😅 አለች አንዷ 😂
6804Loading...
18
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
60Loading...
19
🥹 አጂብ አትሉም 🥹 አላህ ሱብሀነ ወተዓላ " እኔ ባሪያዬ እንደሚያስበኝ ነኝ " ብሏል አህባብ በአላህ ላይ ያላችሁን እምነት አሳምሩ    በቂያማ ቀን አንድ ሰው ይመጣል ። ወደ እሳት እንዲገባም ይወሰንበታል ወደ ጀሀነም አፋፍ ሲደርስም ዞር ዞር ብሎ መመልከት ይጀምራል  ጌታችንም እንዲህ ይለዋል " ባርያዬ ሆይ ባርያዬ! ለምን ወደኃላ ዞር እያልክ ታያለክ ?" ይለዋል ልጁም ይላል " ጌታ ሆይ !! ያረብ !! በዱንያ አለም ስላንተ እንዲህ አስቤ አልነበረም በዱንያ አለም እንዲህ አላሰብኩም ነበር ይላል  " አላህም ይለዋል ፦ " ባርያዬ ሆይ !! በዱንያው አለም ስለኔ ምን ታስብ ነበር ?? " ልጁም ይላል : " ጌታዬ ሆይ በዱንያ ላይ እኮ ትምረኛለክ ብዬ አስቤ ነበር " አላህ ከፍ ያለው ጌታችንም " ምሬሀለው " ይለዋል አዎ ምሬሀለም ይለዋል " ወዲያው ባርያዬን ወደጀነት ውሰዱት !! " አያችሁ አህባብ አጂብ ብቻ ብላችሁ አትለፉት ስለሆነም በአላህ ላይ ያላችሁን እምነት አሳምሩ!! Halal Post
7939Loading...
20
የኔ ባል 4ሚስት አያስፈልገውም👌🤭 4 አይነት persenality 1, እኔ በሂጃብ🧕 2, እኔ ያለ ሂጃብ 3,እኔ በሜካፕ🥰 4,እኔ ያለ ሜካፕ
76320Loading...
21
የኔ ባል 4ሚስት አያስፈልገውም👌🤭 4 አይነት persenality 1, እኔ በሂጃብ🧕 2, እኔ ያለ ሂጃብ 3,እኔ በሜካፕ🥰 4,እኔ ያለ ሜካፕ
10Loading...
22
ሌሎችን ከማነቃቃታችን በፊት! በፈረንጆቹ በ1930 ዎቹ ውስጥ አንድ ልጅ ካለበት የስኳር ሱስ የተነሳ ብዙ ስላስቸገራት እናቱ ይህንንም ባህሪውን ለማስቆም ብዙ ከሞከረች በኋላ ተስፋ ቆረጠች፡፡ በመጨረሻ ጋንዲ (Mahatma Gandhi) ጋር ብወስደው ካለው ታዋቂነትና ተሰሚነት የተነሳ ይመክረውና ተጽእኖ ያደርግበታል ብላ ስላመነች በጠራራ ጸሐይ ብዙ መንገድ ተጉዛ ወሰደችው፡፡ በብዙ መከራ ጋንዲን ካገኘችው በኋላ ጥያቄዋን አቀረበች፡፡ “ልጄ ብዙ ስኳር ይበላል፡፡ ለጤንነቱ ጥሩ ስላልሆነ እባክህ አስቁመው” አለችው፡፡ ጋንዲም በሚገባ ካደመጣት በኋላ፣ “ከሁለት ሳምንት በኋላ ተመለሱ” በማለት መልሶ አሰናበታት፡፡ ብዙ መንገድ ስለመጣች በጣም አዘነች፡፡ ሆኖም፣ የልጇ መለወጥ ነገር ግድ ስለሚላት ከሁለት ሳምንት በኋላ ተመልሳ ብዙ መንገድ አቋርጣ መጣች፡፡ ልክ ሲያገኙት ጋንዲ ለልጁ እንዲህ አለው፣ “ሁለተኛ ስኳር እንዳትበላ፣ ለጤንነትህ ጥሩ አይደለም”፡፡ ልጁም፣ “እሺ” ብሎ በመታዘዝ ደግሞ ስኳር እንደማይበላ ቃል ገባለት፡፡ የልጁ እናት እጅግ ተበሳጨችና፣ “መጀመሪያ ስንመጣ ይህችን አጭር ምክር ነግረኸው መፍትሄ መስጠት ስትችል ለምን አስለፋኸን” አለችው፡፡ ጋንዲም፣ “ከሁለት ሳምንታት በፊት እኔ ራሴ ብዙ ስኳር የመብላት ችግር ነበረብኝ፡፡ ምክሬ ጉልበት እንዲኖረው ስኳር የመብላት ልማዴን ለመቀነስና ልኩን ለማስያዝ ጊዜን ፈልጌ ነው” አላት፡፡ ሰዎችን ከማሰልጠናችን በፊት እኛ የመሰልጠናችን ጉዳይ! . . . ሰዎችን በአንድ ጎዳና እደሄዱ ከማነሳሳታችን በፊት እኛ ያንን ጎዳና ለመጀመር የመነሳሳታችን ጉዳይ! . . . ሰዎችን “ትችላላችሁ” ከማለታችን በፊት እኛ ቢያንስ ሙከራ የማድረጋችን ጉዳይ! . . . እጅግ አስፈላጊና ለመልእክታችን የተጽእኖ ጉልበት የሚጨምር ጉዳይ መሆኑ ዛሬ ይታሰብበት፡፡
7926Loading...
23
መታገስ ከመታገል በላይ ትልቅ ሀይል አለው
7318Loading...
24
ፍላጎታችን በጣም በዛና የተፃፈውን ቀደር ረሳን መንገደኞች መሆናችንን ዘነጋን የጥቂት ቀናት ፈተና የልብ ሰላም ነሳን።
7549Loading...
25
እኛ ሙስሊም ሴቶች ነን ስለ እኛ ማወቅ የለብንን ሸሪአዊ እውቀት ማወቅ ይፈልጋሉ??
1050Loading...
26
ይሄንን የማንያዝዋል ሾው ሁላችሁም እዩት ሁላቹም የቻላችሁ በሙሉ አግዟት የአክፍሮት አካሎች ሰውን ሚያጠሙት በብር ደልለው ሳይሆን መኖራቸውን በተግባር ስለሚያሳዩ ነው እምነታቸውን ስለሚኖሩት ነው ይቅርታ አርጉልኝና ደሞ እንደዚ አንቂ ስልጠናዎችን ሚሰሩት ሙስሊም ያልሆኑ አካላት ናቸው እኛም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን ቁርዐንን motivate በሚያረግ መልኩ ልናነቃቃ ሙስሊም motivetor ልንፈጥር ይገባናል የልጅቷን ጉዳይ በደምብ አስቡበት ባንክ accቷ vidioው ላይ ታገኙታላቹሁ ያላቹሁን በመላክ አግዟት
1 0505Loading...
27
“እድሜሽ ስንት ነው?” ብለው ጠየቋት እሷም፦ "ሲያጫውተኝ የሀያ አመት ወጣት እሆናለሁ፤ በእዝነቱ ሲያቅፈኝ ህፃን እሆናልሁ፤ በልቤ ፍቅርን ሲያነቃ የ ሰላሳ አመት ሴት እሆናለሁ፤ ከኔ ሲርቅና ክፉ ሲሆንብኝ ሩሄን ያጣሁ የሰማንያ አመት ሴት እሆናለሁ!"😂 አለች አሉ ሷሊህ ሚስት🧕 ስለ ባሏ 👳
76913Loading...
28
እምባ ከአንጀቴ ሞልቶ ሲፈሰኝ ሆዴ ሲባባ ሀዘን ሲያፈርሰኝ ተስፋዬ ባክኖ እያዋለለኝ ማነው ካላንተ አለሁ የሚለኝ መውላይ❤️‍🩹
7424Loading...
29
Daily Therapy 48🖤
8051Loading...
30
ታሪኩ አልተመቻቹም እንዴ ምንም comment, reaction የለም😔
8650Loading...
31
ፈገግታዬ በmahi ክፍል  6 'እየጠራንሻ ምንድን ነዉ አቤት አትይም እንዴ'ሄኖክ ነበረ እንደዚ ያለኝ 'ስላልሠማሁክ ነዉ ለማነኛዉም ያዛን ቀን ማታ ላረጋቹልኝ ነገር አመሠግናለዉ' ብዬዉ ለመሄዴ እግሬን ሳነሳ ሄኖክ 'አይመን ና ስማማ አመሰግናለዉ እየለች እኮ ነዉ 'አለዉ አይመን ወደ እኛ መጣና ተሠሚኛለሽ የዛን ቀን ምሽት ሰክሬ ስለነበረ ነዉ እንጂ ልረዳሽ ፈልጌ አልነበረም ጓደኞቼም ቢሆኑ እኔን ሲመታኝ ለእኔ ለመከላከል ነዉ እንጂ ማንም እዚ ጋ ለአንቺ ብሎ ምንም ነገር ያረገ የለም'አለኝ።ምንም ቃል መተንፈስ አልቻልኩም ዝም ጭጭ አልኩኝ በቃ ዉስጤ በጣም እየተቃጠለ ነዉ።ደሞ የእኔ ጅልነት እነሱን ሄጄ ማመስገኔ 'ጭራሽ አፉን ሞልታ አመሠግናለዉ ምናምን ትላላች እንዴ 'አለ የአይመን ጓደኛ ግን ስሙን አላቀዉም።እንባዬ መጣ እልህ ይተናነቀኝ ጀመር።ቆይ ሰዉ ግን እንዴት እንደዚ ይወርዳል ምን አለ አመሠግናለዉ ስል እንኳ ባያሳፍሩኝ ምን አለ ትርፍ ቃል ባይናገሩኝ።ኡፍፍፍ ከዚ በላይ የነሱን ንግግር መስማት ስለማልችል ከቆምኩበት ሄድኩ። ዶርማችን ስገባ እነ ሪሀና ነበሩ።አራቱም ነኝተዋል ገብቼ በሩን ስዘጋዉ የበሩ ድምፅ ሪሀናን ቀሠቀሣት ቀና ብላ አየችኝና ፈገግ አለችልኝ።እኔም ፈገግ ብዬላት አልጋዬ ላይ ወጥቼ ተኛዉ።ሪሀና እኮ እንደዚ አልነበረችም ሠቃይ ተማሪ ነበረች እኮ እንኳን እንደዚ የሚያጣብቅ ቅርፅ የሚየወጣ ልብስ ልለብስ ቀርቶ ሌላ ሰዉ እንኳን ለብሶ ስታይ ትሸማቀቅ ነበረ።በአንዴዉ ግን ጅልባባ በእነዚ ሼፒ ቀሚሶች እና በሆትፓንት መተካታየዉ ገረመኝ።ትምህርቱን እንኳ ከስንት አንዴ ነዉ የምትገባዉ።ስለ ሪሀና እየሰብኩ እንቅልፍ ወሰደኝ።የነቃሁት የነ ሪሀናን ድምፅ ሰምቼ ነበረ ሳላስበዉ ለካ ብዙ ተኛዉ።እነ ሪሀና ሊወጡ እየተዘጋጁ ነዉ ዛሬ ይቀወጣል እየሉ ያወራሉ።እስኪወጡ እንደተኛ ሰዉ ሆኜ ፊቴን ወደ ግርግዳዉ አዙሬ ተኛዉ።ስነሳ ኢንቱም ተኝታ ነበረ እነሱ እንደወጡ ሁለታችንም እኩል ተነሳን ኢንቱ አይታኝ ጠቀሰችኝ።ሁለታችንም ተነቃቅተን ሳቅን። እኔ ተነስቼ ሻወር ገባዉ።ተጣጥቤ ወጣዉ ኢንቱ ወክ አምሮኛል ስላለች ወክ ለማድረግ ወጣን።የጊቢዉ በር ጋር ስንደርስ የሆነ ሰዉ ሲጠራኝ ሠማሁ ማን ነዉ ብዬ ዞር ብዬ ሳይ አይመን ነበረ። 'ቆይ ምን ፈለክ ምን ቀረህ በጣም ነዉ ምታስጠላኝ ሁለተኛ እንዳትጠራኝ 'ብየዉ ልሄድ ስል 'ሣሚያ ምንም ብትይኝ ይገባኛል ቅድም በተናገርኩሽ ንግግር በጣም በራሤ አፋሬየለዉ በአንቺ ቦታ እህቴን አድርጌ አሰብኩት።እና የማይባል ነገር ብለንሻል በጣም ይቅርታ' 'የአንተ ይቅርታ ገደል ይግባ ከአንተ ጥሩ ነገር ጠብቄ ስለማላቅ ይህን ያክል አልተሠማኝም ለማነኛዉም እንዲ መልፋት አይጠበቅቦትም ነበረ የተከበሩ በል ቻዉ' 'ምንም ብትይኝ ይገባኛል እኔ ምፈልገዉ እስከ ዛሬ ላረኩሽ ነገር ይቅርታ ነው'ብሎኝ ሄደ።ኢንቱ በጣም ተገርማ ነበረ።እኔ ግን ምንም አልመሠለኝም ነበረ።ኢንቱ' ምን ሆኖ ነዉ ግን' ስትለኝ ኢንቱ በአላህ አሁን ስለ እሱ እያወራን ቀናችንን አናበላሽ እርሽዉ በቃ አሁን ፈታ እንበል እ 'አልካት ኢንቱም ተስማማች።ትንሽ መንገድ እንደሄድን የኢንቱ ስልክ ጠራ ወንድሜ ነበረ።ባለፈዉ ደዉዬ የእኔ ስልክ እንደጠፍብኝ ስለነገርኩት በኢንቱ ስልክ ነዉ የምንገናኘዉ።ወንድሜን ካዋራሁት በሀላ ከኢንቱ ጋር የሆድ ሆዳችንን አያወራን ቆይተን ደስስስ ሚል ጊዜ አሳለፍን።ማታ ወደ ዶርማችን ተመለስን።ሁለታችንም ደክሞን ስለነበረ ኢሻ ሰግተን ተኛን። ጠዋት እንደተለመደዉ ተነስተን ቁርስ በልተን ወደ ክላስ ገባን።ክላስ ጨርሼ ወጥቼ ኢንቱን ለመጠበቅ የተለመደዉ ዛፍ ስር ሄጄ ቁጭ አልኩኝ።ከትንሽ ደቂቃ በሀላ አይመን መጣ 'መቀመጥ ይቻላል አለኝ' 'ይቻላል እኔ ግን ከአንተ ጋር የመቀመጥ አቅሙ ስለሌለኝ ልሄድ ነዉ 'ብየዉ ስነሳ ቆሞ እጄን ያዘኝና ሌላኛዉን እጁን ኪሱ ዉስጥ ከቶ ከኪሱ አጁን አወጣና ይሄ የአንቺ ንብረት ነዉ መሠለኝ ብሎ እጄን ለቀቀኝ።ከኪሡ ዉስጥ ያወጣዉን ማመን አቃተኝ። ከኪሱ አዉጥቶ ስልኬን 'ይሄ የአንቺ ንብረት ነዉ'ብሎ ሰጠኝ 'እንዴት ከየት አገኘሀዉ ብዬ በመደንገጥ ጠየቅኩት' 'የዛን ቀን ምሽት ጥለሽዉ ነዉ' 'እእእእ እና አመሠግናለዉ እንድልህ እየጠበቅክ ነዉ በቃ ንካዉ  ንብረቴን ነዉ የመለስከው' 'ከአንቺ ምንም አልጠበቅኩም ባትይኝም ልሄድ ነው ቻው' ብሎኝ አይመን ጥሎኝ ሄደ። ጥቂት ከቆየ በኋላ ኢንቱ መጣች።ይቺ እብድ ዛሬም ከኋላዬ መታ እቅፍ አርጋ ሣመችኝ።ይሄ ነገር ልምድ ሆነብኝ መሠለኝ እንደዚ ካልሣመችኝ ቅርብሎኝ ነው ምውለው 'ኢንቱዬ ዛሬ ሠርፕራይዝ አለ አረ ምንድነው ይነገረና' 'ሠርፕራይዝ' ብዬ ከቦርሣዬ ውሥጥ ስልኬን አዉጥቼ አሣየኋት 'ምን እንዴት አገኘሽው' 'ባክሽ አይመን ባለፈዉ ምሽት ጥለሽው ነው ብሎ የሠጠኝ ደሞ ኢንቱ አይተሽዋል ሥልኬ ሥብርብር ብሏል እኮ' 'አረ ሣሚያ መሠበሩ ቀላል ነው ግን ይሠራል ' 'አዎ ይሠራል' 'ቲሽ ሥታናጂ ይሄኔ ሬሣው ቢመጣልሽ ምን ልትይ ነበር ' 'እሱስ ልክ ነሽ ' 'እና አይመንን መቼሥ በደንብ ነዉ ያመሠገንሽው' 'ሀሀሀ ኢንቱዬ ቀልድሽ እኮ አይጠገብም አጉል አመሠግናለው ብዬ ነው እንደዛ የተዋረድኩት ያንን ጥፋትማ ድጋሚ አልደግመውም' 'ሣም ግን በጣም ተለውጠሻል እኔ' ሣዉቅሽ እንደዚ አልነበርሽም 'ሠው ነዋ የቀየረኝ አንቺ ምንም ጥሩ ነገር ብሠሪለት የሆነ ቀን አንቺን መውጋቱ አይቀርም አባባሉ እውነት እኮ ነዉ ውሻ አንድ  ቀን ብታበላው አንድ አመት ያመሰግንሀል ሠው ግን አመት  አብልተህ አንድ ቀን ቢጎልበት አመት ይረግምሀል  ህም ተይኝ ኢንቱ ብሦቴን አቀሥቅሽብኝ በይ በቃ እርቦኛል እንሂድ' ብያት እጇን እንደ መጎተት አርጌ አስነሳሀት።ወደ ካፌ ሄድን።አይመን ላይ ሻይ ከደፋሁበት ቡሀላ ከጊቢው አጠገብ ያለውን ካፌ መጠቀም አቁሙናል።እናም ከዩንቨርስቲዉ ትንሽ ራቅ ወዳለ ካፌ መሄድ ነበረብን። በጣም ከመራቤ የተነሣ ሆዴ እየጮሀ ነው ። ኢንቱም ሙትት ብላ ነበር  በዛ ላይ ጸሀዩ አይቻልም።'ይሄ ሁሉ በዛ አይመን ምከንያት ነው ይሄኔ ምሣችንን በልተን ነበር'አልኳት ለኢንቱ ምንም መልስ አልሠጠችኝም ነበር ። እኔም በዉሥጤ ድካሙ ነዉ በቃ ብዬ ዝም አልኳት። ካፌው ውሥጥ ገብተን ቁጭ አልን ። ሁለታችንም የየፍላጎታችንን ካዘዝን በኋላ ምግቡን መጠባበቅ ጀመርን።ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ምግቡ መቶ መብላት ጀመርን ።ከኛ ኋላ ያለው ጠረጴዛ ላይ ሠው ተቀመጠበት።ልክ ሢቀመጡ የሆኑ ጀርባዬን ክብድ ሢለኝ ተሠማኝ።ሁለታችንም ጀርባችንን ሠተን ሥለተቀመጥን አንታያቸውም ነበር ። ከገቡ ጀምሮ ያወራሉ የሚያወሩት ደግሞ በሚገርም ሁኔታ ሥለ እኔ እንደነበር የገባኝ ከቆየ ነበር ። ልክ ሥሜ ሢጠራ ጆሮዬን አቁሜ መሥማት ጀመርኩ። 'አይመን ግን ከዛች ልጅ አልጠፍ አልካ' 'እኔማ ዞር ሥል ከሧ ጋር ነህ በዚም ሥዞር ከሧ ጋር ነህ' 'አሁንማ አይመን የት ነው ሢባል ሣሚያ ጋር ነው ብዬ መመለሥ ጀምሪያለው' ምነው አይሙ ፎንቃ ምናምን ጀማመርሽ እንዴ' የአይመን ጓደኞች ጥያቄውን በአናት አናቱ ያወርዱበታል። ሙድ እየተያያዙም ይሣሣቃሉ።የሆነ ሀይል ሣሚያ ተነሽ ተነሽ እነዚን ዱርዬዎች ልክ አሥገቢያቸው በነዚ አፍማ አንቺ አትጠሪም ይሄ ፊት ለፊት የሚታይሽን ጠርሙስ አናታቸው ላይ  ከሥክሽው ይለኛል። ግን የዛን ቀን የተፈጠረውን አሥታውሼ ንዴቴን ተቆጣጥሬ ዝም አልኩኝ።ኢንቱ በአ አልኩኝ።አይመን ምንም ቃል አልተነፈሠም። በልተን ሥለጨረሥን ለመሄድ ልክ ከወንበሬዋ  ልነሳ ስል ኢንቱ በአይኗ ሥትቆይንጣኝ አርፌ ቁጭ አልኩ።አይመን ምንም ቃል አልተነፈሳም
9461Loading...
32
ነበረ።በልተን ስለጨረስን ለመሄድ ልክ ከወንበሬ ሥነሣ አይመን ማውራት ጀመረ።የሰማሁትን ማመን አልቻልኩም.... ይቀጥላል... https://t.me/+iiSBaJHneWAzMzc0
9001Loading...
33
አንዳንዴ መልሰህ ምታገኘውን ሰው ማጣት ከባድ ህመም አለው
8333Loading...
34
💞ወላጆችን መታዘዝ አንተ የምትፅፈው ታሪክ ሲሆን ልጆችህ ደግሞ ይተርኩልሃል💞 قال الله تعالى : وبلوالدين احسانا😊
8655Loading...
35
Louis voitton new brand size 42 made in Vietnam price 2800 If you want, call us on this phone 0947441163
9320Loading...
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
❣️በስመቲ❣️
❤ከተራራው ላይ❤
✨በጀነት የሚንፈላሰሰዉ ባርያ✨
🌹የመናዊቷ🌹
💝የልብ ነገር💝
💖የሂባዋ ናርዶስ💖
💙የህብረት ፍቅር💙
😍ኢክራም😍
🥰ሌሎችንም ለማግኘት🥰
😘ጣፋጭ ታሪኮች😘
JOIN🔰
ዛሬ ጁምዐ የት ነበራችሁ ምንስ ነበረ የበላችሁት
Show all...
😁 2🥴 2
አህባብ.. ለአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉልኝ አደራ😔
Show all...
👍 9
የጎደሉ አሉ! ፕሮጀክት ሁለት! ባሳለፍነው ረመዳን የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት ባካሄድነው ዘመቻ በአላህ ፈቃድ በጅማ ዞን ሳኮሩ ወረዳ 1 የውሀ ጉድጓድ እንዲሁም በሀረማያ 2 የውሀ ጉድጓድ ለማውጣት እና የበርካታዎችን ድካም ለማቅለል ችለናል፡፡ አሁን ደግሞ እስርቤት ውስጥ ሆነው የዋስ ብር መክፈል አቅቷቸው እየማቀቁ ያሉ ወንድም እህቶችን በማያውቁት እጅ ነፃ እናወጣቸው ዘንድ ፕሮጀክት 2 ጀምረን ስድሳ ሺህ ብር አልፈናል፡፡ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገን ገንዘብ ብዙ ነውና ሁላችሁም የራሳችሁን አሻራ እንድታሳርፉ እጠይቃለሁ፡፡ አካውንት @ifadasales ላይ በመውሰድ የአቅማችሁን አበርክቱ! አላህ ሀጃችሁን ያውጣ! ስራችንን ይውደድ! ኢንሻአላህ አንድ ላይ እንችላለን! . @fuadmu
Show all...
👍 1 1
አይኖችህ የተፈጠሩት ልቤ እንዲወዳቸው ነው!💞 አብሬህ ደህና ነኝ...😊 አንተን የሰጠኝ አሏህ ምስጋና ይድረሰው!💕 ብላ ሹክር አቀረበች አሉ ሷሊህ ሚስት🧕 ለ ባሏ 👳
Show all...
🥰 14😢 1
አህባብ ቤት ግዙልኝ እስቲ🥹🫣
Show all...
😁 14🤩 3👍 1
"اللهُم صلي وسلم⁩ على نبينا مُحمد من كانت بعثتهُ عافية لقلوبنا ، وشرحًا لصدورنا ، وجبرًا  لكسرنا ، ونورًا في دروبنا ﷺ"♥️. 🫀🫀🫀🫀
Show all...
9🥰 2
01:13
Video unavailable
Daily Therapy 49🖤
Show all...
5
🥀ሁሉም ወዳጅ ነበረ....
Show all...
👍 3
Photo unavailable
አግብታቹሀል?
Show all...
👍 1
አግብቻለሁ💍 999
አላገባሁም💔 99