en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Android Box and Camera

Android Box and Camera

Open in Telegram

ስለ CCTV Camera እና Android TV Box የምንወያይበት

Show more
1 444
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-230 days
Posts Archive
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @Lifestar_Ethiopia_Bot 14_7_2022

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @Lifestar_Ethiopia_Bot 14_7_2022

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @Lifestar_Ethiopia_Bot 11_7_2022

ረሲቨራችሁ ከ D-Link DWR 920M ዋይፋይ ራውተር ጋር አልገናኝ ብሏችሁ ከሆነ ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እንዲገናኝ ታደርገዋል።
ረሲቨራችሁ ከ D-Link DWR 920M ዋይፋይ ራውተር ጋር አልገናኝ ብሏችሁ ከሆነ ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እንዲገናኝ ታደርገዋል።

የ LIFESTAR 9090HD mini እና የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል ቼክ አድርጌ @ethiodish1 ላይ የምንለቅ ይሆናል።

ለ LIFESTAR 9090HD እና ለ Lifestar 9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር ነገ እንለቃለን

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @Lifestar_Ethiopia_Bot 11_7_2022

ረሲቨራችሁ ከ D-Link DWR 920M ዋይፋይ ራውተር ጋር አልገናኝ ብሏችሁ ከሆነ ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እንዲገናኝ ታደርገዋል።
ረሲቨራችሁ ከ D-Link DWR 920M ዋይፋይ ራውተር ጋር አልገናኝ ብሏችሁ ከሆነ ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እንዲገናኝ ታደርገዋል።

PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ
PLAYSTATION 3/4/5 ያላችሁ እና መሸጥ የምትፈልጉ ካላችሁ @LUCASSHEERIO ወይም @bekyja ላይ አናግሩን እንገዛችዃለን ። 📌 መርካቶ ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ሁለተኛ ሽንሽን ቤኪ ጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR ረሲቨሮች የሚሆን SuperCast Android አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ነው ጥቅሙም 1. ረሲቨራችንን Smart ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው 2. ረሲቨራችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን ብዙ ጥቅሞች አሉት በደንብ ቼክ አድርጌ እነግራችሗለሁ። 👁Watts New👁 ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽ በ Hotspot ብቻ መስራት ይችላል። 16_12_2020

https://vm.tiktok.com/ZMNyXFsYV/ 👆👆👆 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Online ነው ሊንኩን ክሊክ አድርጋችሁ በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT በግባት ትችላላችሁ

👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁What's New👁 🔥 Update TikTok V4 App (Tiktok Stable ሆኖ በትንሽ ኔትወርክ እንዲሰራ ተደርጓል) 🔥 Add USB Tethering (ያለ ዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት ከስልካችን ወደ ረሲቨራችን በቻርጀር ኬብል መስጠት እንችላለን @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT @SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT @GOLDSTARHDBOT VE12909 8_7_2022

👁በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች👁 ዋጋ በፍሬ 1100ብር GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው 1. ረሲቨሩ Full HD ነው 2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን 3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል 4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት። 5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል 6. Extreme iptv ያስጠቅማል 7. Local IPTV ያስጠቅማል 8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል 9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች..... 10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ 11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። 12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ 14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ 15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM...... 16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን 17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ። 19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል። 20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው። 21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው 22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም 23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል 24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481 @GoldStarHdBot

photo content
+9